#የህወሓቱ አፈቀላጤ እና የጃዋር ቅርብ ወዳጅ #ዳዊት_ከበደ ከአራት ቀናት በፊት ይህን ለጥፎ ነበር


AbebeB wrote: ↑29 Jun 2020, 21:50ሀጫሉ ሰሞኑን በሚዲያ ላይ፤ ሚንልክ ወደ ኦሮሚያ የመጣው በፈረስ ሳይሆን በአህያ ተጭኖ ነው ስለአለ ጠ/ሚ/ር አብይ አስገደለው የሚለው ከጥርጣሬ በላይ እውኔታ ነው፡፡
ሰሞኑን ሚንሊክ ወደ ኦሮሚያ ሲመጣ የተጫነበት የአህያ ላይ ምስስሎቹን ፓስት ስናደርግ የነበረ መሆኑን ታስታውሳላችሁ፡፡ ምንጩና ሰሞነኛ ጉዳይነቱ ከዚሁ በመነጨ ነበር፡፡ ታዲያ የሀጫሉ ደም በከንቱ ፈስሶ የሚቀር ከሆነ ልናይ አለን!
ቄሮ ፊንፊኔን በሁሉም አቅጣጫ ከብበዋታል፡፡ የሚንሊክን ሀውልት በማፍረስ ለጊዜው ሊረጋጋ ይችላል፡፡