Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ታዋቂዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ የማስተር ቁልፉ ተፈልጎ መገኝት እንዳለበት አሳሰቡ

Post by clear12 » 27 Jun 2020, 04:44

አሁንም ፕሮፌሰር ማርታ የገባት አትመስልም :idea: :idea: ጥሩ ጥቅስ የሚያውቅና ምናልባት ሰው ማሳመን የሚችል (guys with a talent for convincing people) ሌላ ሰው ጌታ ይናገረኛል ቢላት ገስት ሀዋስ የምትገባ ነው የምትመስለው :idea: አምላክ ይናገረናል ከሚሉ የጭንቅላት በሽተኞች (Schizophrenia ) ተአምራት አሁንም ትጠብቃለች What A Willful Ignorance :idea: አሁንም እነዚህን ማፍያዎች ሃዋርያ ነብይ ናቸው እያለች ታስባለች :?:

ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ :lol: ለብዙዎች የህይወት ችግር ሲደርስባቸው ጠንቋይና ነብይ ነኝ ባይ ጋር ለሚሮጡ ሀበሾች መቀጣጫ :cry: :cry: ይሆናሉ ብሎ ተስፋ ማድረግ ነው:: :idea: :idea:
Please wait, video is loading...
Last edited by clear12 on 27 Jun 2020, 07:27, edited 5 times in total.



Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: BREAKING NEWS ታዋቂዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ የማስተር ቁልፉ ተፈልጎ መገኝት እንዳለበት አሳሰቡ

Post by Zreal » 27 Jun 2020, 07:32

ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ የዘመናችን ቀልደኛ ፕሮፌሰር!! :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: BREAKING NEWS ታዋቂዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ የማስተር ቁልፉ ተፈልጎ መገኝት እንዳለበት አሳሰቡ

Post by clear12 » 27 Jun 2020, 08:27

Zreal wrote:
27 Jun 2020, 07:32
ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ የዘመናችን ቀልደኛ ፕሮፌሰር!! :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
[/facebook]
ፕሮፌሰር ማርታ የተሸወደችውን ከዘፍጥረት እስከ ዮሃንስ ራዕይ ያለውን የመጸሀፍ ቅዱስ ቃል ስላልሸመደደች ወይም በጭንቅላቷ ቆማ ስላልጸለየች ነው የሚለው ቀልድ ኣኢትዮጵያ የሚሰራበት ዘመን እያከተመለት የመጣ መሰለኝ፥፥ :idea: :idea: :idea: እነዚህ ሰዎች መጸሃፍ ቅዱስን የሚጠቅሱ ሌቦች እንጂ ሃዋርያ ነብይ የሚል ካቦርት የሚያስፈልጋቸው ስዎች አይደሉም፥፥ ሌብነታቸው ይህንን ይመስላል :mrgreen:






Post Reply