Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ፣ አባ ዱላና የኦሮሞ ተስፋፊነት ግዙፍ ችግር ላይ ወድቀዋል !! የገዳ ህልመኞች እጃችሁን ከደቡብ አንሱ !!

Post by Horus » 26 Jun 2020, 02:42

የሲዳማ ኪራይ ሰብሳቢ ሰርቶ እንዲበላ እናስተምረዋልን ። ከማንም ታክስ ሰብስቦ በክልል መነገድ በቃው። ወላይታ የራሱ ክልል ይዞ መሲዳሞ የተወሰደበትን መሬት ማስመለስ አለበት

ጌዴዎ የራሱ ክልል መሆኑ ግዴታ ነው ። ኦሮሞ ጌዶውን ለመውረር ያለውን አላማ ማክሸፍ ዛሬ የግድ ነው !!





Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ፣ አባ ዱላና የኦሮሞ ተስፋፊነት ግዙፍ ችግር ላይ ወድቀዋል !! የገዳ ህልመኞች እጃችሁን ከደቡብ አንሱ !!

Post by Horus » 26 Jun 2020, 03:51

አንደርታ፡
ስንቴ ነው ምነግርህ ጅሩ በል፣ ምንጃራ በል፣ ኢፋት በል ጥቂት ቀፎ አክራሪዎች ተውና አማራ ክቡር ሕዝብ ነው። ጉራጌ ደሞ ኢትዮጵያ ስትፈጠር የነበረ አስተዋይ አባት ሕዝብ ነው ። ልጆቹ ሁሉ ሲንጫጩ በትግስት የሚዳኝ ሕዝብ ነው። ከላይ የለጥፍኩትን የምኒልክ እናት ዘሮች ታሪክ ተከታለል ። ጉራጌዎች ናቸው !!! እኛ ድራማ አንወድም ግን ቀፎ ቀፎውን ስናይ እናውቀዋለን !

Post Reply