የኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ ለሲዳማ ብልፅግና 10ኛውን ክልል አስረከበ!!
Hip, hip, hooray!! Hip, hip, hooray!!
ሲዳማ ድሮም ነበረ፣ ወላይታም አሩሲም ሊመጣ ይችላል፣
የመንደርና የጎሳ አለቃዎች ሰርቆ ሆቴል መደበቅ ግን የተበላ ዕቁብ መሆኑ አይቀሬ ነው።
Ethnic pimps! Your days are numbered!
AbebeB wrote: ↑25 Jun 2020, 12:39
AbebeB wrote: ↑25 Jun 2020, 12:16
Here we go! “እንኳን ወደ ወላይታ ብሔራዊ ክልል መንግስት በሰላም መጣችሁ” ይላል ንጉሥ ጦና ምድር፡፡
አሹ ወላይታ!
ነገር ግን ኦሮሞ፣ ትግራዋይና ሶማሌ ትግሉን ወደ ክፍታ ይወስዱታል፡፡ እንኳን ወደ ነጻይቱ ምድራችን በሰላም መጣችሁ፡፡
ሰፋሪ ነፍጠኞች ወደ ሀገራቸው በሰላም ይመለሱ!
የኩሽ ምድር ነጻ ይሁን!