Re: የሰባት ቤት አዊ የፈረስ ንግስ !!! A Spectacular Culture ! 2ቱን ፈረሰኛ ሴት ልጆች ተመልከቱ !!!
Very beautiful !
Thanks, Horus
Thanks, Horus
Re: የሰባት ቤት አዊ የፈረስ ንግስ !!! A Spectacular Culture ! 2ቱን ፈረሰኛ ሴት ልጆች ተመልከቱ !!!
ሆረስ
ስለብሄሮች እየተፈላስፍክ ከርመህ ስባት ቤት ኣዊን ከሰባት ቤት ጉራጌ ጋር እንዴት ማገናኘት እንዳልቻል በጣም ይገርማል። ጭፈራቸውስ? በጣም ይመሳሰላል!
ሰባት ቁጥር ትልቅ ሚስጢር ኣላት!
ለምሳሌ ሰባት ቤት ተቆጥሮ ነው ጋብቻ የሚፈጽመው
ጉራጌዎች ሰባት ቤት ብቻ ሳይሆን ሰባት አገርም ኣላቸው።

Guest1
አይደለም፤ ያንተ ትርጓሜ ያን ያህል መራቁ ገርሞኛል ። እኔ አካባቢያችን ካሉት ያገው ሕዝብ ጋር ጉራጌ ምን ያህል ትስስር እንዳለው ያጠናሁት ነገር አይደለም ። ቢኖርም ደስ የሚለኝ ነገር ነው ።
እኔ የተነሳሁት ይሁኔ በላይ ከለቀቀው አይሞሎ ከሚለው ዘፈኑ ነው። ያን ዘፈን ሳይ የ7 ቤት አዊ በዓል ታወሰኝ፣ ስለ ምወደውና ስለ ምከታተለው ።
ዛሬ ተዳክሞ ነው እንጂ ጉራጌ ትልቅ የፈረስ ባህል አለው ። ያደኩበት ነው ።
ለምሳሌ ጉግስ የሚለውን የፈረሰ እሽድድም ወሰድ ። ቃሉ አሁን በሙሉ ትርጉሙ ያለው በጉራጌ ነው ። ጉግ ወይም ጉገት ማለት ፍጠን፣ ፋጥነት ማለት ነው። ስለዚህ ጉግስ ማለት ፈጣን የፈርሰ ግልቢያ ማለት ነው።
ለምሳሌ ስግሪያ ወይም መስገር፣ ሰጋር የሚለውን ሌላ የፈርሰ ነገር ወሰድ። ቃሉ በጥሬ ጥቅሙ ያለው በጉራጌ ነው። የቃሉ ስረ ትርጉም 'ሰግር' ማለትን ለውጥ፣ ለዋውጥ ማለት ነው። ይህ ነው ፈረሱ አንድ እግሩን በሌው ተራ በተራ እየለወጠ እንዲራመድ እግሮቹ ታስረው የሚሰለጥነው ። አዊ ደንገላሳ የሚለው እኛ ሶምሶማ እንለዋለን ።
ይኔ ሞቲቨ ይህ ነበር፣ እሱም ለፈርስ ያለኝ ፍርቅ ነው። አንተ ያልከው እውነትነት ሊኖረው ይችላል፤ ስለ 7 ቁጥርም ሆነ፣ ስለ 7 ዘር ቆጠራ ወዘተ ። አስብበታለሁ!! ኬር

ቀና መልስ በመስጥትህ ኣመሰግናለሁ። እኔም ኣንድ ታሪክ አዋቂ ሰባት አገር መስርተዋል እያለ ስለብሄሮች ታሪክ ሲያወራ ሰምቼ ነው ለማዛመድ የሞክርኩት።
ተገዝቼ መጣሁ በሰባት አቡን፣
ሥራዬን ላልፈታ ቦዘኔ ላልሆን
ሰባት አመት ባይማሩ ሰባ አመት ይደንቁሩ
እንዲህም የሰማሁ መስለኝ
ሰባት ቀን ያላወቅከውን ሰው (ማንነቱን) በአንድ አመትም አታውቁትም
ተገዝቼ መጣሁ በሰባት አቡን፣
ሥራዬን ላልፈታ ቦዘኔ ላልሆን
ሰባት አመት ባይማሩ ሰባ አመት ይደንቁሩ
እንዲህም የሰማሁ መስለኝ
ሰባት ቀን ያላወቅከውን ሰው (ማንነቱን) በአንድ አመትም አታውቁትም
Re: የሰባት ቤት አዊ የፈረስ ንግስ !!! A Spectacular Culture ! 2ቱን ፈረሰኛ ሴት ልጆች ተመልከቱ !!!
አው 7 የተመለከ ቁጥር ነው ልክ እንደ X (10)። ሰንበት ማለት ሰባት ማለት ሲሆን የጸሃይ አምላኪዎች ቀን ነበር ። ሰባት ማለት የጸሃይ ቀን ማለት ነበር። ኋላ አሃዱ ብሎ የመጀመሪያው ቀን ሆነ ። ስለዚህ የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ሰኞ ሳይሆን እሁድ ነው።
በሳይኮሎጂ የሰው ልጅ ሙሉ ፐርሰናልቲ አግኝቶ ካራክተር የሚሞላው በ7 አመቱ ነው ። የሰው ባህሪ ክ7 አመት በኋላ በመሰረቱ አይለወጥም ። our core personality is fully formed at the age of 7 and remains the same until we die. so the ancients knew somethnig about that number.
Re: የሰባት ቤት አዊ የፈረስ ንግስ !!! A Spectacular Culture ! 2ቱን ፈረሰኛ ሴት ልጆች ተመልከቱ !!!
—Seven continents
—Seven seas
—Seven rainbow colors
—Seven sacraments
—Seven canonical fasts
—Seven vowels በቡቢባቤብቦ
—James Bond 007
—Seven seas
—Seven rainbow colors
—Seven sacraments
—Seven canonical fasts
—Seven vowels በቡቢባቤብቦ
—James Bond 007
Horus wrote: ↑24 Jun 2020, 20:07አው 7 የተመለከ ቁጥር ነው ልክ እንደ X (10)። ሰንበት ማለት ሰባት ማለት ሲሆን የጸሃይ አምላኪዎች ቀን ነበር ። ሰባት ማለት የጸሃይ ቀን ማለት ነበር። ኋላ አሃዱ ብሎ የመጀመሪያው ቀን ሆነ ። ስለዚህ የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ሰኞ ሳይሆን እሁድ ነው።
በሳይኮሎጂ የሰው ልጅ ሙሉ ፐርሰናልቲ አግኝቶ ካራክተር የሚሞላው በ7 አመቱ ነው ። የሰው ባህሪ ክ7 አመት በኋላ በመሰረቱ አይለወጥም ። our core personality is fully formed at the age of 7 and remains the same until we die. so the ancients knew somethnig about that number.
Re: የሰባት ቤት አዊ የፈረስ ንግስ !!! A Spectacular Culture ! 2ቱን ፈረሰኛ ሴት ልጆች ተመልከቱ !!!
How can you equate Awi Gojam with Gurage? We all migrate from one another that is not what I am talking about. In fact the people of center, East and South are losing their identity due to these fake "Oromos" snatching our heroes Balcha, Bekele, etc, Adwa my grandfather fought for died for is denying us our heroism, is now it is going to be give as if only North fought for it. In fact I have heard some saying Adwa was not fought by South and Central or East, how did my grandfather died then? Italy also had occupied the entire Ethiopia while still our grand father was fighting to liberate Ethiopia, we are losing so many of who we are by the so called Wahabi and Protestant Oromos who are injected by alien vaccine to deny who they are! Are you not seeing what I am seeing?