Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13012
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 20 Jun 2020, 16:08
ግብፅ ግን ምን ነካት ? አባዱላን የመሰለ አስማተኛ ወታደር ያለባት ሀገርን ለመድፈር መሞከር ስህተት ነው
God bless Abadula! በድንጋይ ባለክላሹን የሚማርክ አስማተኛ እኮ ነው
Must Watch:
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 20 Jun 2020, 16:48
Thomas H wrote: ↑20 Jun 2020, 16:08
ግብፅ ግን ምን ነካት ? አባዱላን የመሰለ አስማተኛ ወታደር ያለባት ሀገርን ለመድፈር መሞከር ስህተት ነው
God bless Abadula! በድንጋይ ባለክላሹን የሚማርክ አስማተኛ እኮ ነው
Must Watch:
Obbo Thomas H
In reality the exact opposite of what you are dreaming and claiming here is the mother and father of truths.
You are so bitter and as such try to undermine the moral of Ethiopians so that external enemies may have higher moral upper hand and try to manipulate and force Ethiopians to give up on their human and material resources. "Gipts minn nekkaat?" kemalet, "tplf minn nekkaat?" malet Yibejjaal ikko!
Don't forget even for a second that Ethiopians have been standing straight, fighting and defeating superior Italian invaders by means of their unities, will power, determinations, decisiveness, etc.
The tplf currently chased by stone throwing youths and confined to the city of Makale in Tigray, up north have been and is still declaring the usual "everything to the war front" call to arms propaganda while the egalitarian young Ethiopian Prime Minister who justifiably just clinched the great Nobel Peace Gold Medal is trying to make sustainable peace, sustainable wealth, sustainable health and sustainable securities and qualities for all.
Tplf is the opposite and antithesis of all these values, missions and visions as testified by its 28 years of activities. That is exactly why you are Pissed Off and bad mouthing the visionary transformational leader, never seen and never heard in the 3000 long Ethiopian history.
The PM is victorious even within a short period of two years while the tplf oligarchs totally failed even within a relatively very long period of some 28 long years. As may hesitate but yet admit, nothing is more victorious THAN VICTORY ITSELF! 
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13012
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 20 Jun 2020, 16:56
Sun/Ron,
አማርኛ እንዳበጁሽ ትበጂያለሽ አሉ፡፡ አንተ እንደፈለግህ ተርጉመው እኔ ግን የአባዱላ አድናቂ ነኝ::
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 20 Jun 2020, 17:18
Thomas H wrote: ↑20 Jun 2020, 16:56
Sun/Ron,
አማርኛ እንዳበጁሽ ትበጂያለሽ አሉ፡፡ አንተ እንደፈለግህ ተርጉመው እኔ ግን የአባዱላ አድናቂ ነኝ::
Thomar$$$,
Thank you for telling us your deep dig love preferences, how ever indirect and metaphorical.
እንዳበጁሽ ትበጂያለሽ indee? If so not good for your advanced age specially when you are in the cage.
FENQIL YASHENIFAL!
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13012
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 20 Jun 2020, 23:36
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13012
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 22 Jun 2020, 09:55
ኮሎኔል ገመቹ አያና ከአውሎ ሚድያ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ እንዲህ አሉ፡-
''ሶማልያ ኢትዮጵያ ላይ ኢ-ፍትሀዊ ጦርነት አወጀች፤ ወረራ ነው ያካሄደችው፡፡ የኢትዮጵያ ሰራዊት ብዙ ሰው ቢሰዋበትም በድል ተወጥቷል፡፡ ያ ሰራዊት (መንጌ የምስራቁ ድል በሰሜን ይደገማል ብሎ የተማመነበት) ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ሲሄድ ግን አላሸነፈም፡፡ ያ የሶማልያን ጦር ያምበረከከ የኢትዮጵያ ሰራዊት፤ ያ ታንኮችን፣ መድፎችን፣ ጄቶችን የታጠቀው የኢትዮጵያ ሰራዊት ትግራይ ሄዶ ግን ማሸነፍ አልቻለም፡፡ ጦርነት ውስጥ ፍትሀዊ እና ኢ-ፍትሀዊ የሚባል ነገር አለ፤ እውነትና እውነት ያልሆነ ነገር አለ፡፡ በጦርነት እውነት የያዘ ያሸንፋል፤ ፍትሀዊ ጥያቄ ያነገበ ያሸንፋል፡፡ የኢትዮጵያ ሰራዊት በታሪኩ የእርስበርስ ጦርነትን አሸንፎ አያውቅም፡፡ በባእድ ወራሪዎች ግን ተሸንፎ አያውቅም፡፡" Yeha Press
------------
ኮሎኔል ገመቹ "የኢትዮጵያ ሰራዊት" የውጭን ወረራ መክቶ ለምን በሀገር ውስጥ እንደማይሳከለት ምስጢሩ ልንገሮት፡፡ የኢትዮጵያ ሰራዊት የውጭ ወራሪዎችን ያሸነፈው በውስጡ የትግራይ ጀግኖችን ስላካተተ ነው፡፡ በሀገር ውስጥ የሚሸነፈው ደግሞ ከተጋሩ ጋር ስለሚዋጋ ነው፡፡ በታሪክ ከተጋሩ ጋር ተዋግቶ ድል ያደረገ ኃይል ደግሞ የለም፡፡
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 22 Jun 2020, 17:26
Thomas H wrote: ↑22 Jun 2020, 09:55
ኮሎኔል ገመቹ አያና ከአውሎ ሚድያ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ እንዲህ አሉ፡-
''ሶማልያ ኢትዮጵያ ላይ ኢ-ፍትሀዊ ጦርነት አወጀች፤ ወረራ ነው ያካሄደችው፡፡ የኢትዮጵያ ሰራዊት ብዙ ሰው ቢሰዋበትም በድል ተወጥቷል፡፡ ያ ሰራዊት (መንጌ የምስራቁ ድል በሰሜን ይደገማል ብሎ የተማመነበት) ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ሲሄድ ግን አላሸነፈም፡፡ ያ የሶማልያን ጦር ያምበረከከ የኢትዮጵያ ሰራዊት፤ ያ ታንኮችን፣ መድፎችን፣ ጄቶችን የታጠቀው የኢትዮጵያ ሰራዊት ትግራይ ሄዶ ግን ማሸነፍ አልቻለም፡፡ ጦርነት ውስጥ ፍትሀዊ እና ኢ-ፍትሀዊ የሚባል ነገር አለ፤ እውነትና እውነት ያልሆነ ነገር አለ፡፡ በጦርነት እውነት የያዘ ያሸንፋል፤ ፍትሀዊ ጥያቄ ያነገበ ያሸንፋል፡፡ የኢትዮጵያ ሰራዊት በታሪኩ የእርስበርስ ጦርነትን አሸንፎ አያውቅም፡፡ በባእድ ወራሪዎች ግን ተሸንፎ አያውቅም፡፡" Yeha Press
------------
ኮሎኔል ገመቹ "የኢትዮጵያ ሰራዊት" የውጭን ወረራ መክቶ ለምን በሀገር ውስጥ እንደማይሳከለት ምስጢሩ ልንገሮት፡፡ የኢትዮጵያ ሰራዊት የውጭ ወራሪዎችን ያሸነፈው በውስጡ የትግራይ ጀግኖችን ስላካተተ ነው፡፡ በሀገር ውስጥ የሚሸነፈው ደግሞ ከተጋሩ ጋር ስለሚዋጋ ነው፡፡ በታሪክ ከተጋሩ ጋር ተዋግቶ ድል ያደረገ ኃይል ደግሞ የለም፡፡
Please STOP forcing fake artificial words down to Colonel Gamachu's throat, in the vain hope of riding him hard and fast back to the King's palace in Finfinne. Colonel Gamachu ca not even carry a fly or two back to the king's palace because he has already lost his potency and energy, all of his own free will.
The only viable manners in which he may regain his abilities and capacities both physically and spiritually is to go back home in broad day light and join the dynamic transformational government of Mamma Oromiyya and Mamma Ethiopia and feel the new energy together with the greening of the country. You don't need to lecture us about your self serving inclusions and exclusions but just say that you want to join the dynamic and visionary government of the new Ethiopian Prime Minister instead of keep fishing in the dry desert until the sun completely sets over you territory. 
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13012
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 23 Jun 2020, 09:02