Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ፈንቅል ጠንጋራ ነው እንዴ? አይ ብልጽግና! ወያኔ ስትጫወትባቸው እንደ ነበረ ሁሉ ብልግናም በተራዋ ጀመረች፡፡ ወያኔ እኮ የአእምሮ ደካማ በሚል እንጂ ዓይናማ ብላ አልነበረም የመረጠቻችሁ፡፡

Post by AbebeB » 20 Jun 2020, 12:52

ፈንቅል ጠንጋራ ነው እንዴ? አይ ብልጽግና! ወያኔ ስትጫወትባቸው እንደ ነበረ ሁሉ ብልግናም በተራዋ ጀመረች፡፡ ወያኔ እኮ የአእምሮ ደካማ በሚል እንጂ ዓይናማ ብላ አልነበረም የመረጠቻችሁ፡፡ ሳቁባት!

ፈንቅል የመጣው ማፈናቀል ከሚለው ከሆነ ኦሮሚያና ደቡብ አካባቢ ቢሠራ ይመረጣል፡፡ ጠንጋራ ነው እንዴ ያልኩትም ሰሜን የሚያይ መስሎ ደቡብ እንዲገኝ ለማበረታታት ነው፡፡ ምክንያቱም አማሮችን ወደ ሀገራቸው የሚመልስ (በፈንቅል ማፈናቀል) ይፈለጋል፡፡