Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የሳሞራ አሳፋሪ ንግግር!! ህወሓት ማለት መስመር ነው!! ህወሓት ማለት ህዝብ ነው! ህወሓት የለም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው!!

Post by Hameddibewoyane » 19 Jun 2020, 08:45

Please wait, video is loading...

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የሳሞራ አሳፋሪ ንግግር!! ህወሓት ማለት መስመር ነው!! ህወሓት ማለት ህዝብ ነው! ህወሓት የለም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው!!

Post by Ejersa » 19 Jun 2020, 09:18

:shock: :shock: :shock: :shock:
Hameddibewoyane wrote:
19 Jun 2020, 08:45
Please wait, video is loading...

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: የሳሞራ አሳፋሪ ንግግር!! ህወሓት ማለት መስመር ነው!! ህወሓት ማለት ህዝብ ነው! ህወሓት የለም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው!!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 19 Jun 2020, 09:57

ሳሞራ መፅሃፍ አንብቦ አያውቅም። ብዙውን ጊዜ ቢሮው ውስጥ ተኝቶ ይውላል። ከእንቅልፉ እየነቃ የቀጠራቸውን ሰዎች ያነጋግራል። ሳሞራ በምርጫ 97 ዋዜማ የአረቄ ብርጭቆ ጨብጦ... "ተቃዋሚዎች ቤተመንግስት የሚገቡ ከሆነ እሸፍታለሁ! በማን ደም ማን ይነግሳል?" እያለ ይናገር ነበር። :P

‘የጀቤ (ጄኔራል አበበ ተክለ ኃይማኖት) እህት የዓለም ሰገድ ሚስት ናት።
የዓለም ሰገድ ሚስት ቀደም ሲል የሳሞራ ሚስት ነበረች።
የጀቤ ሚስት ደግሞ የሳሞራ ሚስትም ነበረች።
የቀድሞዋ የዓለም ሰገድ ሚስትና የአሁኗ ሚስቱ ዘመድ ናቸው።’
የተቆላለፈና ውሉ የጠፋ ግንኙነት።

:lol: :lol: :lol: :lol:

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: የሳሞራ አሳፋሪ ንግግር!! ህወሓት ማለት መስመር ነው!! ህወሓት ማለት ህዝብ ነው! ህወሓት የለም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው!!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 19 Jun 2020, 10:02

የኦሮሞ ተወላጅ ኰሎኔል አበበ ገረሱ እንዲህ ብሎ ተናገረ....
".... አብዛኞቹ የህወሃት ጄኔራሎች ከሶስተኛ ክፍል ያላለፉ በመሆናቸው የወታደራዊ ሳይንሱም ሆነ፣ የአዛዥነቱን ጥበብ ሙያው በሚፈቅደው ደረጃ አንብበው ችሎታቸውን ወደ ማእርጋቸው ደረጃ ለማድረስ ይቸገራሉ። መቶ ወታደር ብቻ የሰፈረበት ገዢ መሬት ለመያዝ፣ አንድ ሺህ ሰው ካስፈጀህ በወንጀል ትጠየቃለህ እንጂ በድል አድራጊነት መሸለም ባልተገባህ።

ከመከላከያ የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት መምሪያ ሰነዶች ያገኘሁት መረጃ እንደሚያሳየው፣ በጠቅላላ በኢትዮ-ኤርትራ ውጊያ 98,700 ወታደር ሲሞትብን፣ 194,300 ቁስለኛ ተረክበናል። ከኦርዲናንስ ያገኘሁት መረጃ ደግሞ፣ መጀመሪያ ለውጊያ ከተዘጋጀው ከባድ መሳሪያ 2/3ኛው መውደሙን ነግረውኛል።

ይህንን ትርጉም አልባጦርነት የመሩት መሪዎች ሰዓረ መኮንን፣ ሳሞራ የኑስ፣ ዮሀንስ ገብረመስቀል፣ ታደሰ ወረደ፣ኳርተር /አብርሃ ወልደማርያም/፣ ብርሃነ ነጋሽ የተባሉት ጄነራሎች ናቸው፡፡ የጦርነቱ ማዕከላዊ ዕዝ አባላት ደግሞ፣ መለሰ ዜናዊ፣ ስዬ አብርሃ፣ ተወልደ ወልደማርያም፣ ዓለምሰገድ ገብረአምላክ፣ ተፈራ ዋልዋ፣ ፃድቃን ገብረትንሳዔ እና ክንፈ ገብረመድህን ነበሩ።..."

pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: የሳሞራ አሳፋሪ ንግግር!! ህወሓት ማለት መስመር ነው!! ህወሓት ማለት ህዝብ ነው! ህወሓት የለም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው!!

Post by pushkin » 19 Jun 2020, 10:57

:lol: :lol: :lol: :lol:
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
19 Jun 2020, 10:02
የኦሮሞ ተወላጅ ኰሎኔል አበበ ገረሱ እንዲህ ብሎ ተናገረ....
".... አብዛኞቹ የህወሃት ጄኔራሎች ከሶስተኛ ክፍል ያላለፉ በመሆናቸው የወታደራዊ ሳይንሱም ሆነ፣ የአዛዥነቱን ጥበብ ሙያው በሚፈቅደው ደረጃ አንብበው ችሎታቸውን ወደ ማእርጋቸው ደረጃ ለማድረስ ይቸገራሉ። መቶ ወታደር ብቻ የሰፈረበት ገዢ መሬት ለመያዝ፣ አንድ ሺህ ሰው ካስፈጀህ በወንጀል ትጠየቃለህ እንጂ በድል አድራጊነት መሸለም ባልተገባህ።

ከመከላከያ የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት መምሪያ ሰነዶች ያገኘሁት መረጃ እንደሚያሳየው፣ በጠቅላላ በኢትዮ-ኤርትራ ውጊያ 98,700 ወታደር ሲሞትብን፣ 194,300 ቁስለኛ ተረክበናል። ከኦርዲናንስ ያገኘሁት መረጃ ደግሞ፣ መጀመሪያ ለውጊያ ከተዘጋጀው ከባድ መሳሪያ 2/3ኛው መውደሙን ነግረውኛል።

ይህንን ትርጉም አልባጦርነት የመሩት መሪዎች ሰዓረ መኮንን፣ ሳሞራ የኑስ፣ ዮሀንስ ገብረመስቀል፣ ታደሰ ወረደ፣ኳርተር /አብርሃ ወልደማርያም/፣ ብርሃነ ነጋሽ የተባሉት ጄነራሎች ናቸው፡፡ የጦርነቱ ማዕከላዊ ዕዝ አባላት ደግሞ፣ መለሰ ዜናዊ፣ ስዬ አብርሃ፣ ተወልደ ወልደማርያም፣ ዓለምሰገድ ገብረአምላክ፣ ተፈራ ዋልዋ፣ ፃድቃን ገብረትንሳዔ እና ክንፈ ገብረመድህን ነበሩ።..."

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የሳሞራ አሳፋሪ ንግግር!! ህወሓት ማለት መስመር ነው!! ህወሓት ማለት ህዝብ ነው! ህወሓት የለም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው!!

Post by Sam Ebalalehu » 19 Jun 2020, 11:29

I agree with Colonel Abebe Geresu’s statement. Yes, as a general if you let one thousand soldiers die to snatch a land hundred soldiers occupied, you have to be courtmartialed for neglect of duty , not awarded or promoted.

Abere
Senior Member
Posts: 14857
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሳሞራ አሳፋሪ ንግግር!! ህወሓት ማለት መስመር ነው!! ህወሓት ማለት ህዝብ ነው! ህወሓት የለም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው!!

Post by Abere » 19 Jun 2020, 12:15

የወያኔ ነገር ሥጋ በአፉ ይዞ እራሱን ውሃ ውስጥ ያየ ውሻ ይመስሉኛል። ለእነርሱ ትግሬ ማለት ወያኔ - ወያኔ ማለት ትግሬ። ሙት ይዞ ይሞታል ማለት ይሄ አይደለም። ከየትኛው ወራሪ የውጭ ጠላት ጋር ገጥመው ወያኔዎች ትውልድ የሚዘክረው ታሪክ እንዴ ሰሩ አስመስለው እንድሁ ጩኸት ብቻ። የተራ ሽፍታ ወንድም ከወንድም በማጋጨት የምዕራባዊያን እና የአክራሪ ዐረቦች መጫኛ አጋስስ ከመሆን በስተቀር። ይኸ ጀግንነትም አይባልም።

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: የሳሞራ አሳፋሪ ንግግር!! ህወሓት ማለት መስመር ነው!! ህወሓት ማለት ህዝብ ነው! ህወሓት የለም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው!!

Post by EthioRedSea » 19 Jun 2020, 12:31

Woyane generals are well educated.
They are politicized more than any other military group in the world except China.
Samora Yonus finished 10th Grade in Axum/Adwa during Haile Selassie time
Abebe is 12 th Grader complete during Haile Sealssie
But they have had undergraduate and graduate degrees in one of the universities in Europe.
You should make your statement based on evidence or an intelligent estimate. Otherwise you end up lying and becoming evil in the eyes of the world, which is bad for your country and for your self. By lying, you do not bring change because no one trusts you.

Post Reply