Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Horus » 18 Jun 2020, 03:04

ከእውነትን የሚሸሹ ፈሪ ምናምኖች አንድ ቀን ቁላቸው ሲሰለብ ይነቃሉ !!

የኦሮሞ ውሸታም ወራሪዎች ከ200 ጎሳዎች የቀሙትን መሬት ይመልሱ ።

ያርጎባ ህዝብ ደም ይጮሃል።

ያደሬ ሕዝብ ደም ይጮሃል።

የዛይ ሕዝብ ደም ይጮሃል ።

የጋፋት ደም ይጮሃል

ያዘርነት ደም ሌላ ሌላ ሌላ ሁሉ !

የ200 ሕዝብ ደምና መሬት በግፍ የተቀማ የተሰደደ ፣

ዛሬም የጌዴዎ መሬት ወስደው ዘሩን ሊያጠፉ አባ ዱላ የገዳ ወረራ ጦር መሪ ልከዋል !!

ደቡብ ግ ን ጭልጥ ብሎ ተኝቷል !!!!

Last edited by Horus on 18 Jun 2020, 03:52, edited 2 times in total.

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Maxi » 18 Jun 2020, 04:16

..... ይልማ ደሬሳ የተባሉ በቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ዘመን የገንዘብ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆነው ያገለገሉ የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ፣ ከአባቶቼ በቃል ሲወርድ የሰማሁትና ከታማኝ ምንጮች ያነበብኩት ነው በማለት ሰለ “ኦሮሞዎች ወደ ደጋ ኢትዮጵያ መውጣት” በሚል ምዕራፍ ስር “የኢትዮጵያ ታሪክ፤ በአስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን” በተባለ መጽሐፋቸው ላይ የኦሮሞ ነገዶች ከየት ተነስተው የት እንደደረሱና ለምን ቀድሞ ይኖሩበት ከነበረው አካባቢ እንደተሰደዱ የጻፉትን ማየት ይቻላል።

ቦረና እና ባሬንቱ የሚባሉ ጥንታዊ የኦሮሞ አርብቶ አደር ነገዶች (Primitive Oromo pastoral tribes) ቀድመው ይኖሩበት ከነበረው አካባቢ በሁለት አቅጣጫ ማለትም በሶማሌ እና በኬንያ በኩል ፈልሰው በመምጣት “በባሊ” (ባሌ) ተራራማ ቀበሌዎች እና ለአባያ የስምጥ ሸለቆ ሃይቅ ቅርብ በሆነ “መደ ወላቦ” በተባለ አካባቢ መጥተው እንደሰፈሩ የታሪክ መዛግብት ይነግሩናል። እነዚህ ቦረና እና ባሬንቱ የሚባሉ ጥንታዊ የኦሮሞ ነገዶች የሰፈሩበት የአካባቢው የተፈጥሮ ልምላሜ እየተስማማቸው ስለመጣ ከብቶቻቸው እጅግ እየረቡላቸው፣ የህዝቡም ብዛት እየጨመረ መጣ። በዚህ የተነሳ ለከብቶቻቸው የግጦሽ መሬት ጥበት አያጋጠማቸው መጣ። ያጋጠማቸውን ይህንን የመሬት ጥበት ችግር መጀመሪያ በተናጠልና በቤተሰብ ደረጃ በዙሪያቸው በመስፋፋት ለመቅረፍ ቢሞክሩም ችግሩን በበቂ ሁኔታ ሊቀርፈው አልቻለም። በመሆኑም እንደ ማንኛውም አርብቶ አደር ማህበረሰብ ወቅትንና ልምላሜን ተከትለው ከብቶቻቸውን ከቦታ ቦታ እየነዱ በህብረት በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ እራሳቸውን ከሰውም ሆነ ከአውሬ ጥቃት ለመከላከል ይከተሉት የነበረውን በቤተዘመድ ወይም በጎሳ ተሰባስቦ በጋራ የመጓዝና የመኖርን የቆየ ባህል መሰረት ባደረገ መልኩ ከጎሳ እስከ ነገድ ድረስ ቅንጅት በመፍጥውር ገዳ የሚል ባህላዊ የውጊያ (የወረራ) አደረጃጀት ፈጠሩ። ገዳ ብለው በሰየሙት ማህበራዊ ትስስር በየጎሳ መሪዎቻቸው አማካኝነት ተዋጊ ወንዶችን በማዋጣት በህብረት (በመንጋ) እየተንቀሳቀሱ ጎረቤቶቻቸውን በድንገተኛ ወረራ በማጥቃት ከብቶች መዝረፍና ህዝቡን ከኖረበት ቀዬ ማፈናቀል ጀመሩ። በዚህ ሁኔታ ነባር (Native) የኢትዮጵያ ማህበረሰቦችን በወረራ በማፈናቀል ሰፋፊ መሬቶችን በመንጠቅ መስፈር ጀመሩ። ይህ በወረራ መሬት የመንጠቅ ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ አድማሱን እያሰፋና ይዘቱን እየቀየረ በመሄድ በጦርነት የተሸነፉ ጎሳዎችን በባርነት መግዛት፣ መሸጥ፣ ቋንቋ፣ ባህልና ማንነታቸውን እያጠፉ ሞጋሳ በሚባል ባህላቸው ህዝቡን ኦሮሞ ወደ ማድረግን ተሸጋገሩ።

የገዳ ስርዓት አጀማመሩና እድገቱ ይህ ሆኖ ሳለ ኦነጋውያን የስርዓቱ ድክመቱንና ጥፋቱን በመሸፋፈን ከሰማይ የወረደ የፍፁማን ወይም የቅዱሳን ማህበር ይመስል በቃላት አሰማምረው፣ ያልሆነውን ባህሪ አላብሰው ከውልደቱ ጀምሮ ዲሞክራሲያዊነቱን የሚገልጽ ጥራዝ በማዘጋጀት በሃሰት ዓለምን አሳስተው በተባበሩት መንግስታት የቅርስ እንክብካቤና ጥበቃ ተቋም የማይዳሰስ ረቂቅ ቅርስ (intangible cultural heritage) እንዲመዘገብ አደረጉ። የኦሮሞ ልሂቃንና ፅንፈኛ ብሔርተኞች የገዳን (የሞጋሳን) ሥርዓት በበርካታ የኢትዮጵያ ነባር ህዝቦች ላይ የፈፀመውን ድምሰሳ በመካድ አቃፊና ዲሞክራሲያዊ ነው ይላሉ። በተቃራኒው ደግሞ ለሺ አመታታ የኢትዮጵያ ሲያስተዳድር የነበረውን ዘውዳዊውን መንግስት ሲወቅሱ ይሰማል፣ በተለይም በዳግማዊ ምኒልክ ኢትዮጵያዊነት በኃይል ሳንወድ በግድ ተጫነብን፥ ባህላችንና ማንነታችን ተጨፈለቀ እያሉ ጣራ ድረስ ይጮሃሉ። ነገር ግን ሞጋሳ በሚባለው በኦሮሞ የገዳ ሥርዓት የወረራ ባህል ቋንቋና ማንነታቸው ተጨፍልቆ ያለ ፍቃዳቸው ተገደው ኦሮሞነት የተጫነባቸው፣ ከገፀ ምድር ስላጠፉት የኢትዮጵያ የጥንት ነባር ህዝቦች ሲናገሩ አይሰማም። በፅንፈኛ የኦሮሞ ብሔረተኞች ከአሶሳ በደኖ፣ በአርባ ገጉ፣ በቅርቡ ደግሞ በቡራዮና በኤፌሶን አጣዬ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ ሲያወግዙም ሆነ ለተጎጂዎች የሰብአዊነ አዘኔታ ስሜት ሲያሳዩ አይታዩም። እንደ እውነቱ ከሆነ የኦሮሞ አባ ገዳዎች (አባ ሉባዎች) ሞጋሳ በሚባለው የወረራ (የጦርነት) ባህላቸው ለበርካታ ዘመናት በተከታታይ ኦሮሞ ባልሆኑ ነባር የኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ ወረራ ፈፅመዋል፣ ህዝቡንም በመግደል፣ በማፈናቀል፣ ከጦርነቱ የተረፉትን ህፃናትን፣ ሴቶችን እና ምርኮኞችን ተወልደው ያደጉበትን የራሳቸውን ቋንቋ፣ ባህልና ማንነታቸውን በማጥፋት በሞጋሳ ኦሮሞ ያደርጋሉ። በህዝቡም መሬት ላይ ሰፍረው ባለቤት በመሆን በተወላጁ ላይ አዛዥ ናዛዥ፣ ሰጪና ከልካይ ይሆናሉ። በዚህ ሁኔታ ከባሌ፥ ከደዋሮ፣ ከፈጠጋር፣ ከወጅ፣ ከሸዋ፣ ከዳሞት፣ ከቢዛሞ፣ ከእናርያ፣ ከገኝና ከመሳሰሉት ጥንታዊ የኢትዮጵያ አውራጃዎች (ግዛቶች) ከምድረ ገፅ የጠፋ ወይም የተደመሰሱ ቁጥራቸው ከ20 በላይ የሆኑ የራሳቸው ቋንቋ፣ ባህልና ማንነት የነበራቸው ነባር ማህበረሰቦች ነበሩ።....

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Maxi » 18 Jun 2020, 04:47

የኦሮሞ ጎሳ ከ16ኛ ክፍለ ዘመን የህዝብ እንቅስቃሴና መስፋፋት በኋላ ከሃርላ ማህበረሰብ ጋር መስተጋብር በጋብቻና በጉዲፈቻ በመፍጠር በሐርላ እምብርት እና ከሐርላ ውጪ ውህደት በመፍጠር ሊደላደል የቻለ ትልቅ ማህበረሰብ ነው።

ይህንን የኦሮሞ እንቅስቃሴ በተመለከተ አባዱላ ገመዳ በጻፉት የኦሮሞ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት በሚለው መጸሐፍ የሚከተለውን ጽፈዋል

[የታሪክ ማስረጃዎች እንደሚጠቁሙት የኦሮሞ ህዝብ ለአስራ ሁለት ተከታታይ ቡታዎች (የገዳ ስነ ስርዓቶች) በመዋጋት ከ1522 እስከ 1618 ከሞላ ጎደል አሁን ያለበት መልክዓ ምድራዊ ይዞታ በቁጥጥር ስር አውሏል።

  • በመጀመሪያ ሁለት ገዳዎች ማለትም በሜልባ እና ሙዳና ከ1522 እስከ 1538 የባሌን ግዛትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል፣
  • በሶስተኛና አራተኛ ገዳዎች በኪሎሌ እና ቢፎሌ ከ1538 እስከ 1554 ዓልዳሮ (ደዋሮ) እና ፋታ ጋርን (ፈጥጋር) ተቆጣጥሯል።
  • በአምስተኛው ገዳ በሚችሌ ከ1554 እስከ 1562 ድረስ የፊንፊኔን አካባቢዎችና አቅራቢያውን የሚገኙ የክርስቲያንና የእስላም ይዞታዎችን በእጁ ለማስገባት የቻለ ሲሆን
  • በስድስተኛና በሰባተኛው ገዳዎች ሀርመፋ እና ሮበሌ ከ 1562 እስከ 1578 መንዝ፣ ጎንደር፣ ደንቢያና፣ ጎጃምን በቁጥጥር ስር አስገብቷል። በስምንተኛው የቢርመጂ ገዳ ከ1578 እስከ 1586 አስቀድሞ በደንቢያና አካባቢው ላይ የከፈተውን ጥቃት በማጠናከር የጣና ሐይቅ አካባቢዎችን ለመያዝ በቅቷል።

በዘጠነኛው የሙለታ ገዳ 1586 እስከ 1594 የጎጃም አንዳንድ አካባቢዎችና የተመረጡ የትግራይና የዳሞት አካባቢዎችን ለመያዝ ችላል። የኦሮሞ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት ? ፊንፊኔ 1996 ፣ገጽ 6]

[ከባሬንቱ ጎራ የሚመደቡት ሀንባና ቦረና አርሲ፣ ኢቱ፣ ከረዩ ሲሆኑ በኋላም ወደ ሀረርጌ አርሲ ወሎ በሰሜንና ምስራቅ ሸዋ እንቅስቃሴ ያደረጉ መሆናቸው። ገጽ 4፣ እንደ ላይኛው ]

ከላይ ለመመልከት እንደተቻለው የኦሮሞ ገዳዎች የሙስሊሙን ግዛት የሆነውን የባሌን፣ የፈጥ ጋር፣ የደዎሮና የሸዋን ኢፋት እንዲሁም የሀረርጌ ግዛትን በአጠቃላይ በሃርላ እስላማዊ ግዛት በማጥቃት በቁጥጥር ስር በማዋል የሰፈሩበትና መስተጋብር የፈጠሩበት ሁኔታን ከላይ ከአባዱላ መጸሐፍ ለመገንዘብ ችለናል።

ይህኑኑ ሁኔታ ፕ/ሮላዽሶ ሲያስረዱ [ይህ በገዳ ድርጅትና ሥርዓት የተመራው የኦሮሞ ሕዝብ በግምት ከ1520ዎቹ እስከ 1620ዎቹ ድረስ በአንድ ምዕተ ዓመት ጊዜ ውስጥ በርቱማና ቦረና በተባሉ ሁለት ጎሳዎች ተከፍሎ በፍለሳ እንቅስቃሴ ከነጌሌ የአካባቢ በመነሳትና በአብዛኛው የዛሬው ደቡብ፣ ምስራቅ መሀልና ምዕራብ ኢትዮዽያ በመስፋፋት ብሎም በተጠቀሱት አካባቢዎች ከጥንቱ ነባር ኩሻዊ፣ ሴማዊና ኦሞአዊ የባሊ፣ የደዎሮ፣ የአዳል፣ የሃዲያ፣ የፈጠጋር፣ የወርጅ፣ የሃርላ፣ የሶማሌ፣ የአፋር፣ የአርጎባ፣ የይፋ፣ የአንጎት፣ የአማራ፣ የአገው፣ የጋፋት፣ የዳሞት፣ የቦሻ፣ የእና ርያ የቢዛሞ … ወዘተ ሕዝቦች፣ አገሮችና መንግስታት ጋር በስፍራና በጊዜ በጦርነት ፣ በጋብቻ በቋንቋ በጎሳ፣ በበሕል፣ በሃይማኖት በስርዓት በመወራረስ በአጭር የታሪክ ዘመን ከስፍራና ከቁጥር አኳያ የኢትዮዽያ ትልቁ ብሔረሰብ ለመሆን በቃ።

የኢትዮዽያ የመከራ ሥርዓትና የኤርትራ ጥያቄ፣ ገጽ 25 ]

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Horus » 18 Jun 2020, 05:07

ማክሲ፣
ለዚህም ነው ዛሬ ባሊ (ባሌ)፣ አርሲ (አርዲ)፣ አሰላ፣ ደራ፣ ጭላሎ (ጭራሮ)፣ ሂርና፣ ሃርላ፣ ሃርሌ፣ ሄራሌ ወዘተ የሚሉት ስሞች ሁሉ የሴም ቃላት የሆኑት ። ስም የሰጡት ህዝቦች ዛሬ ባብዛኛ ተውጠው የጠፉ ናቸው ። ለምሳሌ ፈጠጋር (አለም ጤና ማለት ነው) በደቡብ ምስራቅ የዛሬው ዛይና አርሲ አሰላ ሲሆን በሰሜንና ምዕራብ የጋፋት አገር ነበር። ይህ ሁሉ በደንብ ተዘርዝሮ መነገር አለበት ።

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by banebris2013 » 18 Jun 2020, 05:12

Maxi wrote:
18 Jun 2020, 04:16
..... ይልማ ደሬሳ የተባሉ በቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ዘመን የገንዘብ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆነው ያገለገሉ የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ፣ ከአባቶቼ በቃል ሲወርድ የሰማሁትና ከታማኝ ምንጮች ያነበብኩት ነው በማለት ሰለ “ኦሮሞዎች ወደ ደጋ ኢትዮጵያ መውጣት” በሚል ምዕራፍ ስር “የኢትዮጵያ ታሪክ፤ በአስራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን” በተባለ መጽሐፋቸው ላይ የኦሮሞ ነገዶች ከየት ተነስተው የት እንደደረሱና ለምን ቀድሞ ይኖሩበት ከነበረው አካባቢ እንደተሰደዱ የጻፉትን ማየት ይቻላል።

ቦረና እና ባሬንቱ የሚባሉ ጥንታዊ የኦሮሞ አርብቶ አደር ነገዶች (Primitive Oromo pastoral tribes) ቀድመው ይኖሩበት ከነበረው አካባቢ በሁለት አቅጣጫ ማለትም በሶማሌ እና በኬንያ በኩል ፈልሰው በመምጣት “በባሊ” (ባሌ) ተራራማ ቀበሌዎች እና ለአባያ የስምጥ ሸለቆ ሃይቅ ቅርብ በሆነ “መደ ወላቦ” በተባለ አካባቢ መጥተው እንደሰፈሩ የታሪክ መዛግብት ይነግሩናል። እነዚህ ቦረና እና ባሬንቱ የሚባሉ ጥንታዊ የኦሮሞ ነገዶች የሰፈሩበት የአካባቢው የተፈጥሮ ልምላሜ እየተስማማቸው ስለመጣ ከብቶቻቸው እጅግ እየረቡላቸው፣ የህዝቡም ብዛት እየጨመረ መጣ። በዚህ የተነሳ ለከብቶቻቸው የግጦሽ መሬት ጥበት አያጋጠማቸው መጣ። ያጋጠማቸውን ይህንን የመሬት ጥበት ችግር መጀመሪያ በተናጠልና በቤተሰብ ደረጃ በዙሪያቸው በመስፋፋት ለመቅረፍ ቢሞክሩም ችግሩን በበቂ ሁኔታ ሊቀርፈው አልቻለም። በመሆኑም እንደ ማንኛውም አርብቶ አደር ማህበረሰብ ወቅትንና ልምላሜን ተከትለው ከብቶቻቸውን ከቦታ ቦታ እየነዱ በህብረት በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ እራሳቸውን ከሰውም ሆነ ከአውሬ ጥቃት ለመከላከል ይከተሉት የነበረውን በቤተዘመድ ወይም በጎሳ ተሰባስቦ በጋራ የመጓዝና የመኖርን የቆየ ባህል መሰረት ባደረገ መልኩ ከጎሳ እስከ ነገድ ድረስ ቅንጅት በመፍጥውር ገዳ የሚል ባህላዊ የውጊያ (የወረራ) አደረጃጀት ፈጠሩ። ገዳ ብለው በሰየሙት ማህበራዊ ትስስር በየጎሳ መሪዎቻቸው አማካኝነት ተዋጊ ወንዶችን በማዋጣት በህብረት (በመንጋ) እየተንቀሳቀሱ ጎረቤቶቻቸውን በድንገተኛ ወረራ በማጥቃት ከብቶች መዝረፍና ህዝቡን ከኖረበት ቀዬ ማፈናቀል ጀመሩ። በዚህ ሁኔታ ነባር (Native) የኢትዮጵያ ማህበረሰቦችን በወረራ በማፈናቀል ሰፋፊ መሬቶችን በመንጠቅ መስፈር ጀመሩ። ይህ በወረራ መሬት የመንጠቅ ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ አድማሱን እያሰፋና ይዘቱን እየቀየረ በመሄድ በጦርነት የተሸነፉ ጎሳዎችን በባርነት መግዛት፣ መሸጥ፣ ቋንቋ፣ ባህልና ማንነታቸውን እያጠፉ ሞጋሳ በሚባል ባህላቸው ህዝቡን ኦሮሞ ወደ ማድረግን ተሸጋገሩ።

የገዳ ስርዓት አጀማመሩና እድገቱ ይህ ሆኖ ሳለ ኦነጋውያን የስርዓቱ ድክመቱንና ጥፋቱን በመሸፋፈን ከሰማይ የወረደ የፍፁማን ወይም የቅዱሳን ማህበር ይመስል በቃላት አሰማምረው፣ ያልሆነውን ባህሪ አላብሰው ከውልደቱ ጀምሮ ዲሞክራሲያዊነቱን የሚገልጽ ጥራዝ በማዘጋጀት በሃሰት ዓለምን አሳስተው በተባበሩት መንግስታት የቅርስ እንክብካቤና ጥበቃ ተቋም የማይዳሰስ ረቂቅ ቅርስ (intangible cultural heritage) እንዲመዘገብ አደረጉ። የኦሮሞ ልሂቃንና ፅንፈኛ ብሔርተኞች የገዳን (የሞጋሳን) ሥርዓት በበርካታ የኢትዮጵያ ነባር ህዝቦች ላይ የፈፀመውን ድምሰሳ በመካድ አቃፊና ዲሞክራሲያዊ ነው ይላሉ። በተቃራኒው ደግሞ ለሺ አመታታ የኢትዮጵያ ሲያስተዳድር የነበረውን ዘውዳዊውን መንግስት ሲወቅሱ ይሰማል፣ በተለይም በዳግማዊ ምኒልክ ኢትዮጵያዊነት በኃይል ሳንወድ በግድ ተጫነብን፥ ባህላችንና ማንነታችን ተጨፈለቀ እያሉ ጣራ ድረስ ይጮሃሉ። ነገር ግን ሞጋሳ በሚባለው በኦሮሞ የገዳ ሥርዓት የወረራ ባህል ቋንቋና ማንነታቸው ተጨፍልቆ ያለ ፍቃዳቸው ተገደው ኦሮሞነት የተጫነባቸው፣ ከገፀ ምድር ስላጠፉት የኢትዮጵያ የጥንት ነባር ህዝቦች ሲናገሩ አይሰማም። በፅንፈኛ የኦሮሞ ብሔረተኞች ከአሶሳ በደኖ፣ በአርባ ገጉ፣ በቅርቡ ደግሞ በቡራዮና በኤፌሶን አጣዬ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ ሲያወግዙም ሆነ ለተጎጂዎች የሰብአዊነ አዘኔታ ስሜት ሲያሳዩ አይታዩም። እንደ እውነቱ ከሆነ የኦሮሞ አባ ገዳዎች (አባ ሉባዎች) ሞጋሳ በሚባለው የወረራ (የጦርነት) ባህላቸው ለበርካታ ዘመናት በተከታታይ ኦሮሞ ባልሆኑ ነባር የኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ ወረራ ፈፅመዋል፣ ህዝቡንም በመግደል፣ በማፈናቀል፣ ከጦርነቱ የተረፉትን ህፃናትን፣ ሴቶችን እና ምርኮኞችን ተወልደው ያደጉበትን የራሳቸውን ቋንቋ፣ ባህልና ማንነታቸውን በማጥፋት በሞጋሳ ኦሮሞ ያደርጋሉ። በህዝቡም መሬት ላይ ሰፍረው ባለቤት በመሆን በተወላጁ ላይ አዛዥ ናዛዥ፣ ሰጪና ከልካይ ይሆናሉ። በዚህ ሁኔታ ከባሌ፥ ከደዋሮ፣ ከፈጠጋር፣ ከወጅ፣ ከሸዋ፣ ከዳሞት፣ ከቢዛሞ፣ ከእናርያ፣ ከገኝና ከመሳሰሉት ጥንታዊ የኢትዮጵያ አውራጃዎች (ግዛቶች) ከምድረ ገፅ የጠፋ ወይም የተደመሰሱ ቁጥራቸው ከ20 በላይ የሆኑ የራሳቸው ቋንቋ፣ ባህልና ማንነት የነበራቸው ነባር ማህበረሰቦች ነበሩ።....
You filled your brain with bogus history of three 3000. How about you read about your forefathers bogus history and get the right one before you try to justify "why your forefathers lost to the gallas". Yes your forefathers historians told you that they used to rule up to today's Yemen. Had they known the existence of china by then,they could have claimed as far as there as well. The Gada system is too complex to be understood by simple minded antioromo elites. So you are excused as you can understand only as much as you are capable of. The time antioromos write oromo history has long passed. You like it or not that is the current fact.

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Maxi » 18 Jun 2020, 05:15

እየጻፍኩሉ ያለሁት እኮ የአንተ ኦሮሞዎች የፃፉትን እንጅ ሌላ ታሪክ አይደለም!!
banebris2013 wrote:
18 Jun 2020, 05:12

You filled your brain with bogus history of three 3000. How about you read about your forefathers bogus history and get the right one before you try to justify "why your forefathers lost to the gallas". Yes your forefathers historians told you that they used to rule up to today's Yemen. Had they known the existence of china by then,they could have claimed as far as there as well. The Gada system is too complex to be understood by simple minded antioromo elites. So you are excused as you can understand only as much as you are capable of. The time antioromos write oromo history has long passed. You like it or not that is the current fact.

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Horus » 18 Jun 2020, 05:24

አው እነዚህ ራሳቸው ላይ የደረቀ ቆለጥ ያሰሩ መሃይሞች (ማለትም ሰው ከቁላ ይፈጠራል የሚለውን ያወቁ ሊቆች??) ናቸው በኢትዮጵያ ስልጣኔ ላይ አሻር ሊያኖሩ የሚቃዡት !!! አሻራ ማለት ቡና ተጠትቶ ስኒ ውስጥ የሚቀረው የቡና አተላ ማለት ነው።

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Maxi » 18 Jun 2020, 05:32

Horus wrote:
18 Jun 2020, 05:24
አው እነዚህ ራሳቸው ላይ የደረቀ ቆለጥ ያሰሩ መሃይሞች (ማለትም ሰው ከቁላ ይፈጠራል የሚለውን ያወቁ ሊቆች??) ናቸው በኢትዮጵያ ስልጣኔ ላይ አሻር ሊያኖሩ የሚቃዡት !!! አሻራ ማለት ቡና ተጠትቶ ስኒ ውስጥ የሚቀረው የቡና አተላ ማለት ነው።
Horus በጣም የሚገርም ነገር እኮ ነው። ይህ ይህን የሰውን ብልት እየቆረጡ ራስ ላይ ከመስቀል ሌላ ምንም የስልጣኔ ምልክትነት የሌለው የወራሪና የአመረመኔ የገዳ ስር ዓት እኮ ነው እንደ ታላቅ የአስተዳደር ስራአት አድርገው ሊነግሩን የሚፈልጉት። ይገርማል።

የአንድ የህዝብ አስተዳድር ስርዓት የታላቅነት የታሪክ መገለጫዎች በርካታ ነገሮች ሊኖሩት ይችላሉ። የወራሪው የገዳ ስርዓት ግን ህዝብን እየጨፈጨፉና ብልትን እየቆረጡ ከጭንቅላት ላይ ከመስቀል ውጭ አንድም ሊዳሰስ ወይም ሊታይ የሚችል የታሪክ አሻራ የላቸውም።

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Horus » 18 Jun 2020, 05:54

Maxi,

እነዚህ ሰዎችኮ በእኛ እድሜ ቆዳ ሚለብሱ የጥጥ ልብስ ከዶርዜ የተማሩ እስከ ዛሬ የኦሮሞ ምድብ የሚባል የሌላቸው፣ ቤት መስራት የማያቁ ካልቸር አልባ ዘላን ወራሪን ነው አትዮጵያ ተሽክማ ጣጣ ውስጥ ያልቸው ።

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Maxi » 18 Jun 2020, 05:55

የኦሮሞ ወረራ

በ1500 ዓ.ም. አካባቢ (1ኛ) ወላቡ በመጥበቡ (2ኛ) የድሮ ጠላታቸው የሶማሌ ነገድ በባሌ ቆላዎች በኩል እየመጣ ጥቃት ሥለሚያደርስባቸው ከወላቡ ተነስተው መሃል ኢትዮጵያን ለመውረር አሰቡ።

በ1506 ዓ.ም. ከወላቡ ወደሰሜን ጥቂት በመግፋት “ኦዳ ነቤ” ብለው እሥከሰየሙት ቦታ ድረስ መጥተው ቆሙ። ሆኖም በ1508 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሥ በአዳል ወራሪዎች ላይ ያገኘውን ድል ሲሰሙ በመፍራት ከወረራው ተቆጥበው በነበሩበት አካባቢ በትዕግሥት ቆዩ።
ከ1517-1535 ዓ.ም. አማራዎችና ግራኝ በጦርነት ሲጨራረሱ ኦሮሞዎች የጦርነቱን ውጤት ይጠብቁ ነበር። ግራኝም አሸነፈ፣ንጉሱም አሸነፉ ኦሮሞዎች ግዛታቸውን ለማስፋፋት ከተዳከመ ጦር ጋር ቢጋጠሙ እንድሚሻላቸው ተገንዝበዋል።

ኦሮሞዎች ወላቡ በነበሩ ጊዜ በአራት ዋና ዋና ነገድ የተከፈሉ ነበሩ። እነሱም

  • ከረዩ፣
  • መጫ፣
  • ቱለማና
  • ወሎ ናቸው።

እያንዳንዱም ነገድ በስሩ ብዙ ጎሣዎችን ያቀፈ ነው።

ግራኝም ሆነ ንጉሱ የኦሮሞዎችን አባያ አካባቢ መሥፈር የሚያውቁ አይመሥልም። ቢያውቁም ይህን ያህል ለጦርነት የሚዘጋጅና የሚደራጅ ኃይል አልመሰላቸውም።

ኦሮሞዎች ወላቡና ኦዳ ነቤ በነበሩ ጊዜ የነበራቸው “ለፎ” የሚባል እግረኛ ጦር ብቻ ነበር። ወረራቸውን በስፋትና በብዛት እንዲሆን ሲያቅዱ የፈረሰኛ ጦር መመልመልና ማሰልጠን ጀመሩ።

ግራኝ ሲሸነፍ ገላውዲዎስ በየአውራጃው አሥተዳደሩን ለማረጋገት ቢሞክርም የንጉሱ ጦርም ሆነ አሥተዳደር በየአቅጣጫው የተዳከመ ነበር።

በ 1535 ዓ.ም. መጨረሻ የከረዩ ነገድ የሆነው በሜልባ ገዳ አሥተዳደር የሚመራው የጃዊ ጎሳ የዊብን ወንዝ ተሻግሮ ደቡብ ባሌን ወረረ። የወረራው ዋና ዓላማ በደቡብ ኢትዮጵያ አውራጃዎች ላይ ሠፊ የመሥፈሪያ ቦታ ለማግኘት ነበር። ባሌን ለመከላከል ሀመልማል የተባለ የንጉሱ ሹም “በትረ አሞራ” የተባለውን ጦር ይዞ ከጃዊዎች ጋር ሲዋጋ ሞተ፣ጦሩም ወደሰሜን ባሌ ሸሸ። ጃዊዎችም ጦርነቱ ቢቀናቸውም የዘረፉትን ይዘው ወደ ወላቡ ተመለሱ እንጅ ሰፍረው አልቀሩም። ሆኖም ለወደፊቱ በወረራ ብዙ ቦታ መያዝ እንደሚቻል ግንዛቤ ሠጥቷቸዋል።

በ1536 ዓ.ም.ሁለተኛው የባሊ (ባሌ) ወረራ በሙደና ገዳ አሥተዳደር በሚመራው በበርቱማ ጎሣዎች ተደረገ። ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ይህን ወረራ የሚከላከል አንዳችም ጦር በቦታው ሥላልነበረ፣ ኦሮሞዎች እያንዳንዱ ወረዳ ውስጥ ኗሪ የነበረውን ሕዝብ እየፈጁ ሰፊ መሬት ያዙ።በእነዚህ ወረዳዎች ውስጥ በአብዛኛው ኗሪ የነበሩት አማራዎችና ሀዲያዎች ነበሩ። በግራኝ ጦርነት የደቀቁ ሥለነበር ምንም ዓይነት መከላከል አላደረጉም።

በ1538 ዓ.ም ባሊ (ባሌ) ሙሉ በሙሉ ተወርሮ አብቅቶ፣ የኦሮሞ ጦር ደዋሮ (ሐረር)ና ፈጠጋር (አርሲ) ሠፈረ። የከረዩ ነገድ በአብዛኛው ከወላቡ ተንቀሳቅሶ በሥሩ ያሉት በሜልባ ገዳ አስተዳደር የተመራው የጃዊ እና በሙደና ገዳ አስተዳደር የተመራው የባርቱማ ጎሣዎች ወግተው በያዙት በባሊ(ባሌ) ላይ ሠፈሩ።

በ1543 ዓ.ም ደዋሮ (ሐረር) ድንበር ላይ የሰፈረው የኦሮሞ ጦር ወደፊት በመግፋት ከፊል ፈጠጋርን (አርሲን) ሲወር ሠለባ የሆኑት የአገሩ ነባር ነዋሪዎች የሀድያ፣ የከንባታና የአማራ ሕዝብ ነው።

አፄ ገላውዲዎስ ፈጠጋር (አርሲ) ውስጥ የመደበው “ቆለታ” የተባለው ጦር በከረዩ ነገድ ጦር ወደመ። እንደገና “አዳል መብረቅ” የተባለውን የተጠናከረ ጦር ቢልክም አዳል መብረቅም ተሸነፈ። አፄ ገላውዲዎስ ከዚህ በኋላ ነው ዳግመኛ ከግራኝ ቀጥሎ ጠንካራ ወራሪ እንደመጣበት የተረዳው። ንጉሡ አፄ ገላውዲዎስ የራሱን ጦር እየመራ “አሣ ዘነብ” ከተባለ ቦታ ከከረዩዎች ጋር ተዋግቶ አሸነፋቸው። ብዙ የኦሮሞ ሠራዊትም አለቀ። ይሁን እንጅ አፄ ገላውዲዎስ ግራኝ ያፈረሳቸውን አብያተ ክርስቲያናት ለማሠራት ወደሰሜን ተቻኩሎ ሥለተመለሰ የተሸነፉት ኦሮሞዎች ብዙም ወደኋላ ሳይመለሱ በነበሩበት ቆሙ። በዚህ ዘመን የነበረው የኦሮሞዎች አሥተዳደር የኪሎሌ ገዳ ነበር። የደዋሮ ጦርነት ሲደረግ ቱለማ፣ሜጫና ወሎ የተባሉት ታላላቅ ነገዶች ገና ከወላቡና ከኦዳ ነቤ አልተንቀሳቀሱም።ሆኖም ሥንቅና ፈረስ ለቀደሙት የከረዩ ጦረኞች ያቀብሉ ነበር።

በ1551 ዓ.ም በሚችሌ ገዳ የሚመራው ጦር የቀሩትን የደዋሮንና የፈጠጋርን ወረዳዎች ለመውረር እንደገና ተንቀሳቀሰ።የንጉሱ የአፄ ገላውዲዎስ ጦርና የሜያ ቀሥተኞች ከኦሮሞዎች ጋር “ደጎ”ከሚባል ቦታ ላይ ተዋግተው ኦሮሞዎች አሸነፉ። የሜያዎችን መርዘኛ ቀስት የሚከላከል ከበሬ ቆዳ የተሠራ ጋሻ ኦሮሞዎች አዘጋጅተው ሥለነበር የሜያ ቀስተኞች የተጠበቀውን ውጤት አላስገኙም። በዚህ ጦርነት ደዋሮና ፈጠጋር ሙሉ በሙሉ በከረዩ ኦሮሞዎች እጅ ወደቁ።ሥለዚህ ጦርነት በጊዜው የነበሩት አባ ባሕርይ የተባሉ መነኩሴ ስለኦሮሞ ጦረኞች የጭካኔ ግድያ በግዕዝ በፃፉት ማስታወሻቸው “ከበግና ከፍዬል በቀር ሰውን ወንዱንም ሴቱንም ከብቱንም ገደሉ” ብለዋል። ቤርሙዴዝም በተወው ማስታወሻው ላይ ሥለጦርነቱ የጭካኔ አገዳደል ተመሳሳይ ቃል ትቶልናል።

መጋቢት 27ቀን 1551ዓ.ም ገዋኔ ወንዝ አጠገብ ሀዘሎ ከተባለ ቦታ አፄ ገላውዲዎስ እና ተጠናክሮ የመጣ የግራኝ ዘመድ ዐሊ ኑር ታላቅ ጦርነት አድርገው አፄ ገላውዲዎስ በጦርነቱ ተሸንፈው ሞቱ። ማንም ቢያሸንፍ አሸናፊው ጦር የተዳከመ ስለሚሆን ኦሮሞዎች ሊገጥሙ አድፍጠው ይጠብቁ ነበር።

የዐሊ ኑር ሰዎች በድል ሰክረው ወደሐረር ሲመለሱ ዐሊ ኑርና ጥቂት ሰዎች ሲተርፉ፣ብዙዎቹ ባላሰቡት ቦታና ጊዜ በኦሮሞ ጦር ረገፉ። ከረዩዎችም ጦሩን ተከታትለው ሐረርን ወጉ። ሕዝቡንም ወጉ። ለምና ደጋውን የሐረር አውራጃዎች ሠፈሩበት። የሠፈሩባቸውን ወረዳዎችና አውራጃዎች ሥም የጎሳዎቻቸውንና የሰዎቻቸውን ስም ሰጡ(አቦራ-ወበራ አውራጃ፣ ጨርጨር፣ ድሬዳዋ፣ ጋራ ሙለታ፣ ጉርሱም ወዘተ)። እነዚህ ሁሉ ቦታዎች ከዚህ ወረራ በፊት በሌላ ሥሞች ይታወቁ ነበር። ዐሊ ኑርም ሐረር ከተማን ከኦሮሞ ጦረኞች ለመከላከል ሲል በሐረር ከተማ ዙሪያ እሥከዛሬ የሚታየውን አጥር አሣጠረ።ከረዩዎችን ግን አላቆማቸውም።

ከላይ እንደተገለፀው እሥካሁን ያለውን ወረራ ያካሄደው የከረዩ ነገድ ነበር።ቀሪዎቹ ሦሥቱ ነገዶች ወላቡና ኦዳ ነቤ እየጠበባቸው ሥለሄደ እርስ በርሳቸው በማይጣሉበት ሁኔታ የሚወሩትን አካባቢ በዕጣ ለመከፋፈል ተስማሙ።

ከረዩዎች የወረሩትን ባሌን፣ ደዋሮን፣ ፈጠጋርን እንደያዙ እንዲቆዩ ሥምምነት ተደርጎ ለቀሪዎቹ ሦሥቱ ነገዶች በወጣው ዕጣ መሠረት፣

1ኛ) ከአዋሽ በስተምዕራብና በስተደቡብ የሚገኘውን አገር የመጫ ነገድ እንዲወር፣
2ኛ) በስተሰሜን ምሥራቅ ያለውን አገር የወሎ ነገድ እንዲወር፣
3ኛ) ከአዋሽ ወንዝ በስተሰሜን ያለውን የቱለማ ነገድ እንዲወር ወሰኑ።

በተደረገው ክፍፍል መሠረት እያንዳንዱ ነገድ ያደረገውን ጉዞና ነባር የኢትዮጵያ ሕዝብ እያሥለቀቀ የያዛቸውን ግዛቶች እንመልከት።

የመጫ ነገድ ጉዞ መጫዎች ጉዟቸውን ከመጀመራቸው በፊት አዋሽ ወንዝ ላይ ከቱለማ ነገድ ጋር ብዙ ከብቶች አርደው በልተው ጠጥተው ተላቅሰው ተለያዩ።

መጫዎች ከወረራው በፊት ፈረሰኛ ሰላዮችን አሥቀድመው እየላኩ የሚሰፍሩበትን ቦታ አዘጋጁ። ጊቤ ወንዝ አካባቢ “ጡጤ ብስል” ከምትባል ጉብታ ሥፍራ ላይ ሠፈሩ። ለከብቶቻቸው ሣርና ውሃ እንደልብ የሚገኝባት አካባቢ ነበረች። ከዚች ሥፍራ በመነሳት የመጫ ፈረሰኞች የጋፋቶችንና የእናርያዎችን አገር ዳሞትን እና ቢዛምን ወጉ። የእናርያ ነገዶች ብርቱ መከላከል ቢያደርጉም ሥለተሸነፉ ብዙዎቹ ዐባይን ተሻግረው ዛሬ ጎጃም ክፍለ ሀገር ውስጥ ከሚገኘው ዳሞት አውራጃ ውስጥ ተሰደው ሠፈሩ። በዚያን ጊዜ ዳሞት ከጊቤ ወንዝ አንሥቶ የዛሬውን ጎጃምን የሚያጠቃልል ሠፊ ግዛት ነበር።ቢዛም ደግሞ መጫዎች ከሠፈሩበት በኋላ ወለጋ ብለው የቀየሩት ክፍለ ሀገር ነው። ዳሞትና ቢዛም ለንጉሱ የሚገብሩ በዛሬው አጠራር ክፍላተ ሀገራት ነበሩ። ጡጤ ብስል በሰውና በከብት ብዛት በመጥበቧ በመጫዎች መካከል ጠብ ተጀመረ። ጠቡን ለመፍታት ግዛት ማስፋፋት ነበረባቸው።ባደረጉት ስምምነት መሠረት በመጫ ነገድ ሥር የተሰባሰቡት ጎሣዎች የሚከተለውን የአገር ክፍፍል አደረጉ።

(ሀ) የጨሊያና የሊበን ጎሣዎች ከጡጤ ብሥል እስከ ግንደ በረት ያለውን ያዙ፣

(ለ) ሌቃ የተባለው ጎሳ ከጊቤ ቱሉ ወለል ብለው እስከሰየሙት ተራራ ድረስ ያለውን ለምና ሀብታም አገር ያዘ።ይህም ቢዛምንና በከፊል ከፋን (ከፋ ጥንትም ስሙ ከፋ ነበር) እና “ላሎ ቅሌን” (በኋላ ኢሉ አባ ቦር ቀጥሎም ኢሉባቡር የተባለውን) አካባቢ ያጠቃልላል።

ሌቃዎች ቱሉ ወለልን የጭዳ ማረጃና የአምልኮ ቦታቸው አደረጉ። ሥለ ቱሉ ወለል ግጥምና ዘፈኖችም አወጡ። ከፋና ላሎ ቅሌ ውስጥ የያዙት መሬትም በአብዛኛው የነባሮቹ የአንፊሎዎች ነው። አንፊሎዎች ብዙ ቢከላከሉም ሥለተሸነፉ ሌቃዎች “ገባሮ” የሚል ሥም ሠጥተዋቸው አብረው ኖረው ተዋህደዋል። የአንፊሎዎች ቋንቋ እየሟሸሸ ቢሆንም ከቄለም በስተምዕራብ በሚገኙ አካባቢዎች እሥከዛሬ ይነገራል።

(ሐ) ሁሌ የተባለው ጎሳ ደግሞ ከዴዴሳ ወንዝ እሥከ ጎጀብ ወንዝ ያለውን፣
(መ) ጂማጉማ፣ ጌራና ሊሙ የተባሉት ጎሣዎች ተሰባስበው የጊቤን መንግሥት አቋቋሙ። ይህም የእነጅማ አባጅፋር አገር መንግሥት መሆኑ ነው።

ከቄለም በሥተም ዕራብ ያለው አካባቢ የበረሀ ወባ ያለበት በመሆኑ ለመጫዎች አመች ቦታ አልሆነላቸውም። ሥለዚህ የአካባቢው ነባር ሕዝብ ጋምቤላዎች ከወረራ ተረፉ።

የወሎ ነገድ ጉዞ

የወሎ ነገድ ከዝቋላ እሥከይፋት ድረስ ከሜያዎች ጋር እየተዋጋ በሥተምዕራብ አድርጎ ወደሰሜን በመጓዝ እንደገና ወደግራ ተቀልብሶ አንጎት(ራያ) የተባለውን አማርኛና የአማራ ባሕል የዳበረባትን የጥንት የአማራ አገር ወረረ። አንጎት ከመድረሳቸው አስቀድሞ “ጊዮርጊስ ኃይሌ” የተሰኘ የንጉሡ ጦር ገጥሟቸው አሸንፈውት ተጓዙ። የተጓዙትም በአዳልና በአማራ መካከል ሲሆን የግራኝ ጦር ለዘመናት ያዳከመው በመሆኑ ከባድ ጦርነት አልገጠማቸውም። ወደሰሜን በማቅናት የአንጎት አካባቢንና ዛሬ የጁ(ቤተ አማራ)፣ ራያና አዘቦ ተብለው የሚታወቁትን አካባቢዎች ቀጥሎም ጋንዘንንና ሳይንትን ወረው ሰፈሩበት። የሰፈሩባቸውንም ቦታዎች እንደተለመደው የመሪዎቻቸውን በአጠቃላይ የጎሳዎቻቸውን እና የጥንት ቦታዎቻቸውን ሥም ሰጡ። ለምሳሌ የጥንት ሥሙ ላኮ መልዛ የነበረውን በጎሳቸው ሥም ወሎ አሉት ፣ዋስልን ወረሂመኖ አሉት፣ መጀመሪያ ኢትዮጵያ ሲገቡ በነበሩበት አካባቢ በሚገኘው “ገላን” ወንዝ ሥም “ገላና” የሚባል ወንዝ የጁ ውስጥ ሰይመዋል። መቻሬ፣ ጉባላፍቶ፣ መርሳ፣ ውርጌሳ፣ ወረኢሉ፣ ወረባቦ፣ ወሎ ቦረና ወዘተ ተጠቃሾች ናቸው።

ከሳይንት ወረራውን በመቀጠል ባርቱማ የተባለው የወሎ ነገድ አማሮች የሚኖሩበትን በጌምድርን ለመውረር ሞክሮ ብርቱ ጥቃት ሥለደረሰበት ወደኋላ ተመለሰ።

በመጨረሻም ዛሬ አማራው በብዛት በሚኖርባቸው ቦታዎች፣ ጋሎች (ኦሮሞዎች) በአማራው ከበባ ተደርጎባቸው፣ የሸሸው ሸሸ፣ ቀሪዎቹ ባሉበት በመቅረት ከአማራው ከአገውና ከሌሎችም ጋር እየተጋቡ ዛሬ ድረስ ዘልቀዋል።

የቱለማ ነገድ ጉዞ

ሦሥቱ ነገዶች ወረራዎችን ሲያከናውኑ የቱለማ ነገድች በዕጣ የደረሰውን አካባቢ ለመውረር ከኦዳ ነቤ አልተነሳም ነበር።

በ1562ዓ.ም ከአዋሽ በስተሰሜን ያለውን ሸዋን ለመውረር ተንቀሳቀሱ። በወቅቱ የነበረው ንጉሥ አፄ ሚናስ አዝማች ዘረ ዮሐንስ የተባለ ሠው የሚመራውን ጦር ቢልክም፣ቱለማዎች አዝማቹንም ገደሉ፣ጦሩንም በታተኑት።ወደፊት በመግፋት ዛሬ የሸዋ ኦሮሞ ያለበትን ምድር ሠፈሩበት።

ሸዋ የመንግሥት እምብርት የነበረች በመሆኗ ከሌሎች አካባቢዎች መወረር የበለጠ መንግሥትን አሳስቦታል። ይሁን እንጅ የአፄ ሚናስ መንግሥት ከአፄ ገላውዲዎስ ዘመን የባሰ የተዳከመ መንግሥት ሥለነበር ወረራውን ለመከላከል ያደረገው ሙከራ ሁሉ ፍሬ አልባ ነበር።

የአማራ ሕዝብ ለም ከሆነው አገሩ ከባሊ(ባሌ)፣ከደዋሮ(ሐረር)፣ከፈጠጋር(አርሲ፣ሲዳሞና ጎምጎፋ) እና ከመሃል ሸዋ በወረራው ተፈናቅሎ ወደሰሜን ሸዋ ተሰደደ።

አፄ ሚናስ ሞቶ አፄ ሠርፀ ድንግል ሥልጣን ሲይዝ ወረራውን ሊያቆም ባይችልም ከሁሉም ነገሥታት የበለጠ ተዋግቶ ብዙ ድሎችን በወራሪዎች ላይ ተጎናፅፏል።

በ1567 ዓ.ም የሠርፀ ድንግል ጦር ዝዋይ ሐይቅ አጠገብ ደርሶ በአካባቢው የሰፈሩትን “የአባቲ” ጎሳዎችን ወግቶ አሸነፋቸው። በአባ ባሕርይ ማስታወሻም መሠረት በዚህ ጦርነት ከ10ሰው በላይ አላመለጠም።

ሠርፀ ድንግል ዝዋይ ላይ ድል ቢያገኝም በዚሁ ወቅት ሸዋና ጎጃም ድንበር ላይ የሠፈሩ ቱለማዎች ተጠናክረው ዐባይን ተሻግረው ጎጃምን ወረሩ። ሠርፀ ድንግልም ወረራውን ለመቋቋም “አደራ” ከሚባል ቦታ ከቱለማውች ጋር ተዋግቶ አሸነፋቸው። በዚያው ወቅት ዋግ መወረሩን ሰምቶ ይህንኑ ወረራ ለመከላከል ወደዋግ ሲሄድ በምዕራብ በኩል የነበሩት መጫዎች ዳሞትን ወርረው ዘረፉ። በአማራዎችና በጋፋቶችም ላይ ብዙ እልቂት አደረሱ። በሥተምሥራቅ ደግሞ ቱለማዎች ሸዋን እንደገና ወርረው ተጠናክረው ሠፈሩበት። ወረራውን የማቆሙ ጦርነት ለንጉሱ የህልም ሩጫ ሆነበት። ወራሪዎቹ አዲስ የሠፈራ ምድር ለማግኘት የጀመሩት ጦርነት የተሳካ ሆነ። ቀደም ሲል እንደተገለፀው ጋሎች (ኦሮሞዎች) ከበርበራና ከቤናድር በርሃዎች በሶማሌና በባንቱ ጦረኞች ተባርረው ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ መጥተው የሠፈሩበት ዘመን በታሪክ ሂደት ውስጥ በጣም ቅርብ ጊዜ ነው። ከወላቡና ከኦዳነቤ ተነስተው የኢትዮጵያን አብዛኛውን ግዛት በወረራ ሲይዙ የፈጀባቸው ጊዜ ከ60ዓመት አይበልጥም።የግራኝ ወረራ ዓላማ የእስልምናን ሃይማኖት ለማስፋፋትና ግዛት ለማግኘት ሲሆን፣ የጋሎች(የኦሮሞዎች)ወረራ ዓላማ ግዛት(የመሥፈሪያ መሬት) ለማግኘት ነበር።

ከ1517-1567 ዓ.ም በነበረው ዘመን ኢትዮጵያ ከአንድ አሥከፊ ወረራ ወደሌላ አስከፊ ወረራ ተሸጋገረች።ግራኝ የቀደደው የወረራ በር ጋሎችን (ኦሮሞዎችን) አሥገባ።

ምንም እንኳን ኦሮሞው በአማራው ላይ መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋና ግድያ መፈፀሙ ባይካድም፣ በአጠቃላይ በኦሮሞ ወረራ ሂደት ሠለባ የሆኑ ነገዶች ቁጥር ሥፍር የላቸውም። ሀዲያዎችና ከምባታዎች ከመኖሪያቸው ከባሌና ከአሩሲ ተፈናቅለው በደቡብ ምዕራብ ሸዋ በሥደተኝነት አነስተኛ ቦታ ይዘው እንዲኖሩ ተደርገዋል ። በዝዋይ ሐይቅ ደሴት አካባቢ ተወስነው የኖሩት በቀሥት የታወቁት የሜያ ነገድም በግራኝም ሆነ በኦሮሞ ወረራ ጦርነት ተመናምነው የት እንደደረሱ አይታወቅም። የጋፋት ነገድም ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል። አርጎባዎች፣ ቀቤናዎች፣ ወርጅዎች፣ አላባዎች፣ሲዳማዎች የኦሮሞ ወረራ ሰለባ ሆነዋል። የዳውሮና የገሙ ሰዎች ግዛታቸው በኦሮሞዎች ተወስዶባቸዋል። ከየትኛውም ነገድ፣ ከግድያው የተረፉት በጋላ(በኦሮሞ) የሞጋሣ ሥርዓት ማድረግ ሥርዓት ነው)ሳይወዱ በግድ ኦሮሞ እንዲሆኑ ወይም እንዲሰደዱ ሆነዋል።

ይህ ተግባር ዛሬም በጃራ የተመራው የኦሮሞ እስላማዊ ድርጅትም የአማራ ሴቶችን አሥገድዶ ኦሮሞ በማድረግና በማስለም እስከማግባት ዘልቋል።

አባቶቻቸው በጋላ (ኦሮሞ)ወረራ የተገደሉባቸውን የሌሎች ነገዶችን ልጆች ጋሎች (ኦሮሞዎች) በጉዲፍቻ ሥራዓት ውስጥ በማዋል አገልጋይና ከብት ጠባቂዎች ያደርጓቸው ነበር።

በአጠቃላይ ጋሎች(ኦሮሞዎች) ይህንን መጠነ ሠፊ ወረራ ባካሄዱባቸው አካባቢዎች ውስጥ የነበሩትን ነገዶች፣ ለጀግንነታቸው መለኪያ ይሆን ዘንድ የወንዶችን ብልት በመሥለብ ሳይገቱ ነገዱንም የራሳቸው ለማድረግ “የሞጋሳና የጉዲፍቻ”ሥልቶችን ተጠቅመዋል።ይህ ብቻ አይደለም።

በግራኝ ወረራ ክፉኛ የተጎዳው የአማራና የክርስቲያን ዕምነት ተከታይ ሕዝብ ጥንት ይኖርባቸው የነበሩትን ባሊን(ባሌን)፣ ፈጠጋርን(አርሲን፣ ሲዳሞንና ጎምጎፋን)፣ ደዋሮን(ሐረርን)፣ ቢዛምን(ቄለም ምዕራብ ወለጋን)፣ ዳሞትን (ሌቃ ምሥራቅ ወለጋን)፣ እናርያን፣ ወዘተ፣ በአጠቃላይ ድንግልና ለም መሬቶች በግዳጅ በቀላሉ እንዲለቅ አሥገደዱት። የነባሩን ሕዝብ ሀይማኖት፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ ግንኙነትን አሥለወጡ።

የጋሎች (የኦሮሞዎች) ወረራ ካበቃ በኋላ የሕዝብ ውህደት ተጀመረ። ለመዋሀድ የወሰደው ጊዜም አጭር ነበር። አብሮ በመኖር የባህልና የቋንቋ መወራረስ ተደረገ። በአቴቴ (ጨሌ) ማምለክ፣ ቦረንቲቻ ማረድ፣ አድባር ሥር ቡና ማፍላት፣ጭዳ ማረድ ወዘተ ከገዳ ሥርዐት አምልኮ የተወሰደ ነው።

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Maxi » 18 Jun 2020, 06:01

Horus wrote:
18 Jun 2020, 05:54
Maxi,
እነዚህ ሰዎችኮ በእኛ እድሜ ቆዳ ሚለብሱ የጥጥ ልብስ ከዶርዜ የተማሩ እስከ ዛሬ የኦሮሞ ምድብ የሚባል የሌላቸው፣ ቤት መስራት የማያቁ ካልቸር አልባ ዘላን ወራሪን ነው አትዮጵያ ተሽክማ ጣጣ ውስጥ ያልቸው ።
ሰውን በወረራ እየይዙ ከመግደልና ከመዝረፍ ሌላ ምንም ታኢክ የሚባል ነገር የላቸው!!

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Lakeshore » 18 Jun 2020, 09:21

Thank you maxi for the deeper explanation and fact-checking. Now I know why Ethiopians have no respect for Gala. It is based on the actuall facts. It should be that way.

ክጋላ ጎረቤት ይሻላል ባዶ ቤት

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Lakeshore » 18 Jun 2020, 09:33

Yabello

Nothing changes just reinforced. Based on the actual fact written by Galas and were believed by Amahara human beings. For us, it is not easy to look down at Gallas. some times it makes you think why this peoples can't get civilized even in 21 century. But know as Brother Maxi puts it " Menganet" Geda is a cult ingrained in you peoples. It is difficult to upgrade to modern man. It is like putting a dog on leash Gala has to be looked down to know its position. Otherwise, the want to cut every body's pinus and put it on their forehead during the day and stick it in their behind in the night. Disgusting Gallas.

ክጋላ ጎረቤት ይሻላል ባዶ ቤት
Last edited by Lakeshore on 18 Jun 2020, 17:57, edited 1 time in total.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Lakeshore » 18 Jun 2020, 11:17

Nothing changes just reinforced. Based on the actual fact written by Galas and were believed by Amahara human beings. For us, it is not easy to look down at Gallas. some times it makes you think why these peoples can't get civilized even in 21 century. But know as Brother Maxi puts it " Menganet" Geda is a cult ingrained in you peoples. It is difficult to upgrade to modern man. It is like putting a dog on leash Gala has to look down to know its position. Otherwise, the want to cut every body's pinus and put it on their forehead during the day and stick it in their behind in the night. Disgusting Gallas.

ክጋላ ጎረቤት ይሻላል ባዶ ቤት

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Horus » 18 Jun 2020, 16:00

Maxi,

ለታሪካዊ ሰነዶቹ በጣም እናመሰኛለን !

ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ የጻፉት ባለ800 ገጽ የግራኝ ወረራ በሚለው መጽሃፋቸው ውስጥ እነዚህ ያለቁ ህዝቦችና የተዘረፉ መሬቶች ስሞች አሉ ።

በነግራችን ላይ ገንዝ ዛሬም በህይወት ያለ አንድ የሰሜን ጉራጌ አንድ ጎሳ ነው ።

ሌላ ሜያ የሚለው ትክክለኛ አባባሉ አመያ ነው ። በግራኝ የመጀመሪያ ጦርነት ባደቄ ወንዝ (የዛሬው ሞጆ ወንዝ) ላይ ያሸነፉት ቀስተኞቹ ናቸው ። ግራኝን ብዙ አስቸግርወታል ። ስማንቸው ከዮዲት ጋር ይነሳል ። ራሷ ዮዲት በአረብኛ ትረካ ቢን አል አመያ (ያመያ ልጅ) ይላታል ። ስማቸው ዛሬ የቀረው አመያ በሚባለው ጨቦ ጉራጌ ባለ ቦታ ነው። ባብዛኛው ኦሮማይዝድ ሆኗል ። ጥላሁን ገሰሰ የተወለደው አመያ ነው ።

ያቤሎ፣
ይህን ላንተ አይደለም የምጽፈው፣ ለሌሎቹ አንባቢያን ነው።
አሻራ (ፊንገር ፕሪንት) ጋር የተያያዘው በሜታፎር ነው ። ቡና በስኒ ተጠጥቶ ሲያበቃ አተላው በሚሰራው መስመር ጥንቆላና ትንቢት የሚናገሩ (ፓልም ሪደርስ) ማለትም የእጅ መዳፍ ማንበቢያ ሜታፎር ነው። ያ ነው የቃል ምስጢር (አንተ መሃይም)። ራሱ አሻራ ማለት ጥቁር ያረረ ያሻሮ ዱቄት ማለት ሲሆን ግዙፍ የሴም ቃል ነው ። ጥቁር አተላ ማለት ነው። ከዚህ በላይ ስለቃሉ ማለት ይቻላል። ግን ርእሳችህን አይደለም
Last edited by Horus on 18 Jun 2020, 18:57, edited 1 time in total.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በገዳ ወረራና ቁላ ሰለባ የ200 ጎሳዎች ዘር ያጠፋ፣ መሬታቸውን የቀማ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) እንጂ አማራ አይደለም ፤ ዛሬ አባ ዱላ የገዳ ጦር ወራሪ ማለት ያ ነው

Post by Lakeshore » 18 Jun 2020, 17:54

Nothing changes just reinforced. Based on the actual fact written by Galas and were believed by Amahara human beings. For us, it is not easy to look down at Gallas. some times it makes you think why these creatures can't get civilized even in 21 century. But know as Brother Maxi puts it " Menganet" Geda is a cult ingrained in you peoples. It is difficult to upgrade to modern man. It is like putting a dog on leash Gala has to look down to know its position. Otherwise, the want to cut every body's pinus and put it on their forehead during the day and stick it in their behind in the night. Disgusting Gallas.

ክጋላ ጎረቤት ይሻላል ባዶ ቤት

Post Reply