Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3885
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Respect! የሃገር ሽማግሌዎች ሙሉ ወጪያቸውን የሸፈነው ኃይሌ ገ/ሥላሴ ነው

Post by temari » 17 Jun 2020, 10:18

Please wait, video is loading...


Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Respect! የሃገር ሽማግሌዎች ሙሉ ወጪያቸውን የሸፈነው ኃይሌ ገ/ሥላሴ ነው

Post by Abere » 17 Jun 2020, 10:52

"ወዳጅህ ጠላትህ እንዲሆን አንድም ዕድል አትስጠው። ጠላትህ ወዳጅህ እንዲሆን ግን አንድ ሺህ ዕድል ስጠው" ይኸ የአቶ ዮሀንስ መኮንን አገላለፅ ለመለኮታዊ እንጅ ለደካማ ሥጋ ለባሽ ሰው የሚሰራ አይመስለኝም። ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ሲያቃጥልህ ጋራ ፊትህን ሰጠው ይድገምህ አባባል ዓይነት።

ለመሆኑ ከሦስት ጊዜ በላይ ምክር ይሰራል ወይስ ይደነዝዛል። ወያኔ ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ ተመክሯል - የህዝብ ዕንባ ከ3 ዓሥርት አምታት በላይ ፈሷል። ኢትዮጵያን በመስዋዕት መስቀል ላይ አዋርዶ ሰቅሎ የሰቃያት ልጆቿን ታይቶ በማይታወቅ ስደት በአለም ዙሪያ የበተነ ወያኔ ነው። ስንት ሺ ጊዜ እንታገስ - እስከ ሰምንተኛው ሺ ድረስ ማለት ነው። ለመሆኑ ይኸ ኃይለ ገብረስላሴ ውጤት ነው ከንቱ ዝና የሚፈልገው። ለእኔ ይገርመኛል መለስ ዜናዊ እግዜር በመዝገብ ሲጠራው ያዙኝ ልቀቁኝ እያል ኃይሌ ሲያለቅስ። እንዴ እኔ የእግሩን ውጤት እና የኅሌናውን ብቃት ባናነፃፅር መልካም ነው። ይኸን የድለላ ወይም lobby ስራ የተካኑ እስካሉ ድረስ ዘላቂ ሰላም አይመጣም። There is no going back to nurse, feast and glorify the gloomy times of TPLF. ለመሆኑ ከስንት ወያኔዎች ጋር ነው በትግራይ ክፍለ ሀገር ዕርቅ የሚፈለገው። ዕርቅ ማለት ማረቅ- ማስተካከል ማለት ነው። ለማረቅ ደግሞ ጠማማውን በህግ ጉልበት ልክ ማግባት ነው እንጅ ሺ ዓመት ወይም አሥር ጊዜ መለመን አይደለም። አሽቃባጮችም የጥቅም የቧንቧ መስመራቸውን ለማስጠበቅ የሚጠቀሙበት ስውር ስልት ነው። እሳት ካየው ምን ለየው - ዘራፊ ወያኔ ማለት ነው- ያለ አግባብ እና ኢ-ህጋዊ ህገመንግስት በአገር ጥሪት ያለ አግባብ የከበሩ ግን በሞራል እና ሥነምግባር የከሰሩ።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Respect! የሃገር ሽማግሌዎች ሙሉ ወጪያቸውን የሸፈነው ኃይሌ ገ/ሥላሴ ነው

Post by Lakeshore » 17 Jun 2020, 13:04

This are not elderly. They have their own agenda. Nobody from the government sent. They went by their own initiative.
The Agames should arrest this so-called elderly especially the ignorant Haile. He can run but let him live the politics for others.
I can understand he has the investment of a lot of and he is afraid he might lose some tourists coming to his resorts if a war broke. Therefore, he wants to hit two birds with a single stone.

ኣላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አንዲሉ

he should get himself out of this politics. He shouldn't erode his hero status and Ethiopian's love for him. This agames should do the vote also should declare independent. Then we will have a reason to eliminate every agame from other parts of Ethiopia and take our stolen property. We do not need negotiation yes if they surrender we welcome that and they will face justice otherwise let them fire the first bullet. There is no reconciliation with animals' agames or no free pass.

The short-fused agmes got mad when they know that they self-proclaimed mediators were not sent buy Abiy
Top

Post Reply