Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የህወሐት ካድሬዎችና ህዳሴ ግድብ!

Post by Hameddibewoyane » 16 Jun 2020, 11:33

Please wait, video is loading...

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የህወሐት ካድሬዎችና ህዳሴ ግድብ!

Post by Hameddibewoyane » 16 Jun 2020, 11:39

ይህ ሥዕል ወያኔ ላለፉት 27 ዓመታት በመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ፣ ባለፉት 2 ዓመታትና ዛሬም በተለይ - በይበልጥ በትግራይ ሕዝብ ላይ ለፈጸመውና እየፈጸመ ላለው ዘረፋ ጥሩ ማሳያ ነው፡፡ ስግብግብነቱና ዘረፋው ገና በሚገባ አልተጋለጠም፡፡ አንድን ሐገርና ሕዝብ ከድህነት ለማውጣት 30 ዓመት በቂ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን (ሕወሐትን አይማረውና) አሁንም 50 በመቶው ንጹህ ውኃ፤ 65 በመቶው የኤሌክትሪክ ብርሐንና ኃይል አያገኝም፤ ምግብ፣ ሕክምና መጠለያም እንደዚሁ ነው፡፡ የወያኔ ጽንፈኞች፣ ጥገኞቻቸውና በየብሔሩ የተሰገሰጉት መሰሎቻቸው ግን ከራሱ ከሕዝቡ በተዘረፈ ሀብት በሥጋ ተንደላቀው እንዲያውም ድሆችን እየናቁና እያጓጉ ይኖራሉ፤ ትዕቢታቸው!! በጣም ያናድዳል፣ ያስቆጫልም፡፡ የራሳችንም ጥፋት አለበት ...፡፡ ከጥቂት ታጋዮች በቀር ብዙዎቻችን ዘግይተናል ...፤ ቢሆንም ተቀምጠን አልቀረንም፡፡ አሁን እየተጧጧፈ ያለውን ጸረ ጭቆናና ብዝበዛ ትግል መደገፍና ወጥረን ማስቀጠል አለብን፡፡ የወያኔን ሌብነት ለማጋለጥና ለማስቆም ከንግግርና ከጽሁፍም ያለፈ የትግል ሥልት ያስፈልጋል፡፡ እነየማነ (ፈንቅል) እዚህ የጀመሩት ዓይነት የማጋለጥ ጥረት በሌሎችም ሰፍቶና ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ ፈጣሪ ይርዳን፡፡
Hameddibewoyane wrote:
16 Jun 2020, 11:33
Please wait, video is loading...

Post Reply