Please wait, video is loading...
Re: የጥላቻ መምህሩ መምህር ገ/ኪዳን ደስታ ማን ናቸው?
Hats off to this guy!!! ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ወጣት ብዙ ወጣቶች ሊበዙ ይገባል፥ በለፉት 40 አመታት ኢትዮጵያዊነትን በውሸት ጎጠኛ ታሪክ ሊያጠፉ ሲሰሩ የነበሩ ሰዎች የዘሩትን የውሸት ዘር (Amhara, Oromo, Hareri, Tigria...) በየቦታው መነቀል አለበት!! Ethiopia will prevail !!