Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኤርሚያስ ለገሠ / ታዋቂው ምሁር (ድንቄም ምሁር) ስለ ኢትዮጵያ በበጀት አመዳደብ ምርምሩ (ጥናቱ) ላይ ተመስርቶ ፈዴራሊዝሙ ፌክ መሆኑን አረጋገጠ::ሳቁበት!

Post by AbebeB » 12 Jun 2020, 12:50

ኤርሚያስ ለገሠ / ታዋቂው ምሁር (ድንቄም ምሁር) ስለ ኢትዮጵያ በበጀት አመዳደብ ምርምሩ (ጥናቱ) ላይ ተመስርቶ ፈዴራሊዝሙ ፌክ መሆኑን አረጋገጠ:: ሳቁበት!

ደካማው ኤርሚያስ አፉን የከፈተበትን የበጀት ጉዳይና ከዚያ በመነጨ የኢት ፌደራሊዝም ፌክ ነው በማለት ማንም ጨቅላ የማያደርገውን ትንተና ሰጠ፡፡ ፈዴራል መሬት የለው፣ ሕዝብ የለው፣ ገንዘብ ከየት አመጣና ሰጪ ሆነ? ከክልሎች ስምምነት በመነጨ ብቻ ሀብት ያገኛል፤ ያንን ግን መልሶ ያከፋፍላል፡፡ ይህም ስምምነት ስለአለ ብቻ እንጂ ማንም ክልል አይ ካለ፣ ያ ቀሪ ነው፡፡ ደደብ ኤርሚያስ፡፡

እዚያው እኮ ሀብታሙ ይመልስለታል፡፡

እውነትም ደካማ፡፡ በሀብታሙ ገለጻም አልገባውም፡፡ ያሳዝናል ይህ ነው ሚ/ር ሁኖ ያገለገል የነበረው፡፡



AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኤርሚያስ ለገሠ / ታዋቂው ምሁር (ድንቄም ምሁር) ስለ ኢትዮጵያ በበጀት አመዳደብ ምርምሩ (ጥናቱ) ላይ ተመስርቶ ፈዴራሊዝሙ ፌክ መሆኑን አረጋገጠ::ሳቁበት!

Post by AbebeB » 14 Jun 2020, 19:04

I remind you to note the following in Legese's forth coming so called analysis.
1. Usually, Legese never responds to the question moderator asks him. Instead, he re-frames moderator's question to respond only in a way he was prepared at home. If the Q appears random, Legesse goes parallel to the Q.
2. Legese's response is (nearly always) full of repetition by the name of reminder to the audience.
3. Often, he request response on the issue by other analysis peer. This is not without reason but for lack of confidence and fear.

Watch him carefully and prove me wrong.

Post Reply