Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by clear12 » 14 Jun 2020, 10:14

Present ወያኔ አይደለሁም ለማለት ነው :P :P

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36981
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by Zmeselo » 14 Jun 2020, 11:29

You're not "Ethiopia"! You're "present"! We hate YOU! Learn the difference, qilu mamo & hater of everything Eritrean.

present wrote:
14 Jun 2020, 10:35
Ascari Eritrean hater of Ethiopia

Calm down :lol:

This is for your brother tplfash

clear12 wrote:
14 Jun 2020, 10:14
Present ወያኔ አይደለሁም ለማለት ነው :P :P

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by clear12 » 14 Jun 2020, 11:44

Present ማለት እንደ እህተ ማሪያም ከፈሱ የተጣላ ቴራፒ የሚያስፈልገው እብድ ነው ንቀው ካልተዉት

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by clear12 » 14 Jun 2020, 11:53

present wrote:
14 Jun 2020, 11:47
Her name is sundu fitawek :lol:

She is your ascari eritrean sister :lol:
ብለህ ብለህ ግራ የገባትን ጎጃሜ ኤርትራዊ አደረግካት :shock: :oops: :x :P :shock:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36981
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by Zmeselo » 14 Jun 2020, 12:13

clear12 wrote:
14 Jun 2020, 11:53
present wrote:
14 Jun 2020, 11:47
Her name is sundu fitawek :lol:

She is your ascari eritrean sister :lol:
ብለህ ብለህ ግራ የገባትን ጎጃሜ ኤርትራዊ አደረግካት :shock: :oops: :x :P :shock:
Right! "sundu fitawek", a typical eritrean name. :roll:

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by clear12 » 14 Jun 2020, 12:33

present wrote:
14 Jun 2020, 11:47
Her name is sundu fitawek :lol:

presentና ስንዱ ሰማያዊው ገነት ዙፋን ላይ ሆናችሁ የኒ ማኛና Clear12 ይሰቀሉ Atheist Ascari ናቸው እያላችሁ ብትራችሁን ስታነሱ ይታየኛል :shock: :shock:

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by tlel » 14 Jun 2020, 13:11

ፕረዝንት የለጠፈው መልክት ለኣሸባሪዋ ኤቶኣሽ ነው። ርእሱን ሌላ ውስጥ ኧስገብታችሁ፣ ክክርክር። ቆይ፣ ፕፕረዘንት ትትግራይ ህሆኖ ኢኢትዮዺያዊ ኩሩ መሆን መብቱ ነው። በተለይ ሽሃቢያዎችም ሆናችሁ ኤርትራዎች።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by Lakeshore » 14 Jun 2020, 13:19

Some times you have to call a spade, spade as it is. We don't need part-time Ethiopians " like the song
በምን ኣወቅሽበት? በመመላለሱ:: ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደ አሱ ኣይነት ኢትዮጵያዊነት ቦታ የለውም
This banda Agame tigree have a genetic defect they did not need to be treated like a human being because they do not fulfill the basic trait of human.
like honesty, compassion, and common basic moral values and decency. it is unimaginable in other parts of Ethiopia a father to rape his own baby girl but in agame lend it is a common occurrence in the past 20 years they suppress the news but happened a lot.

Do not tell me to look the other way, these are opportunist parasites of Ethiopia waiting to strike whenever they feel that Ethiopia is weak and at its lowest point.

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by clear12 » 14 Jun 2020, 13:38

tlel wrote:
14 Jun 2020, 13:11
ፕረዝንት የለጠፈው መልክት ለኣሸባሪዋ ኤቶኣሽ ነው። ርእሱን ሌላ ውስጥ ኧስገብታችሁ፣ ክክርክር። ቆይ፣ ፕፕረዘንት ትትግራይ ህሆኖ ኢኢትዮዺያዊ ኩሩ መሆን መብቱ ነው። በተለይ ሽሃቢያዎችም ሆናችሁ ኤርትራዎች።
Present የሚባል ግለሰብ ከእኔ በላይ ኣኢትዮጵያዊ የለም ብሎ የአዞ እንባ ቢያለቅስም ኣኢትዮጵያውያኖችን አስካሪ ምናምን እያለ ታርጋ እየሰጠና እያሸማቀቀ የሳይኮሎጂ የበላይነት አገኛለሁ ባይ ግለሰብ ነው:: ይህ ደግሞ ትግሬዎች ባለፈው 27 አመት ኢትዮጵያዊውን ጸጥ ለማድረግ የተጠቀሙበት ግዜው ያለፈበት ሲስተም ነው:: እውነት ለመናገር ስሜን ጠርቶ አርእስት ከፍቶ Idiot ብሎ እስከሰደበኝ ድረስ Present የሚባል እብድ መኖሩንም አላውቅም ፖለቲካዊ ርእስ ተካፋይ ስላልሆንኩ፥፥ ነገር ግን እሱ ስለባለገና ተራ ስለሆነ ኢትዮጵያውያኖች ተሸማቀው በይሉኝታ ይተዋሉ ብሎ ካሰበ "call a spade a spade" እንደሚባለው ሊነገረው ይገባውል:: በተለይ አስካሪ ኤርትራዊያኖች ብሎ ኢትዮጵያዊያኖችን በመስደብ ሰዎችን ኢትዮጲያዊነታቸውን የሚቀንስ ታርጋ ሊሰጥ ካሰበ ተሳስቷል በበኩሌ ከወንድምና እህት የኤርትራ ህዝብ ጋር ችግር የለብኝም

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by clear12 » 14 Jun 2020, 15:20

You moron Woyane, stop fearing Ethiopians and start living. Nobody Takes You Seriously. I hope Neuro-Pathway :shock: helps to repair your hopeless damaged brain ነጭ አምላኪ በላ :evil: :evil:

or PSYCH-K .. i am peace :roll: :roll: :roll:

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by kebena05 » 14 Jun 2020, 15:39

clear12 wrote:
14 Jun 2020, 10:14
Present ወያኔ አይደለሁም ለማለት ነው :P :P
OUCH! :lol: :lol: :lol:

Let Wisheeye pretend as Amara pls, LOL

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by tlel » 15 Jun 2020, 20:12

Lakeshore wrote:
14 Jun 2020, 13:19
Some times you have to call a spade, spade as it is. We don't need part-time Ethiopians " like the song
በምን ኣወቅሽበት? በመመላለሱ:: ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደ አሱ ኣይነት ኢትዮጵያዊነት ቦታ የለውም
This banda Agame tigree have a genetic defect they did not need to be treated like a human being because they do not fulfill the basic trait of human.
like honesty, compassion, and common basic moral values and decency. it is unimaginable in other parts of Ethiopia a father to rape his own baby girl but in agame lend it is a common occurrence in the past 20 years they suppress the news but happened a lot.

Do not tell me to look the other way, these are opportunist parasites of Ethiopia waiting to strike whenever they feel that Ethiopia is weak and at its lowest point.
Activism is not one way street, my dear for the greater good especially if you haven't grown wisdom or see beyond atrocities.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by tlel » 15 Jun 2020, 20:24

clear12 wrote:
14 Jun 2020, 13:38
tlel wrote:
14 Jun 2020, 13:11
ፕረዝንት የለጠፈው መልክት ለኣሸባሪዋ ኤቶኣሽ ነው። ርእሱን ሌላ ውስጥ ኧስገብታችሁ፣ ክክርክር። ቆይ፣ ፕፕረዘንት ትትግራይ ህሆኖ ኢኢትዮዺያዊ ኩሩ መሆን መብቱ ነው። በተለይ ሽሃቢያዎችም ሆናችሁ ኤርትራዎች።
Present የሚባል ግለሰብ ከእኔ በላይ ኣኢትዮጵያዊ የለም ብሎ የአዞ እንባ ቢያለቅስም ኣኢትዮጵያውያኖችን አስካሪ ምናምን እያለ ታርጋ እየሰጠና እያሸማቀቀ የሳይኮሎጂ የበላይነት አገኛለሁ ባይ ግለሰብ ነው:: ይህ ደግሞ ትግሬዎች ባለፈው 27 አመት ኢትዮጵያዊውን ጸጥ ለማድረግ የተጠቀሙበት ግዜው ያለፈበት ሲስተም ነው:: እውነት ለመናገር ስሜን ጠርቶ አርእስት ከፍቶ Idiot ብሎ እስከሰደበኝ ድረስ Present የሚባል እብድ መኖሩንም አላውቅም ፖለቲካዊ ርእስ ተካፋይ ስላልሆንኩ፥፥ ነገር ግን እሱ ስለባለገና ተራ ስለሆነ ኢትዮጵያውያኖች ተሸማቀው በይሉኝታ ይተዋሉ ብሎ ካሰበ "call a spade a spade" እንደሚባለው ሊነገረው ይገባውል:: በተለይ አስካሪ ኤርትራዊያኖች ብሎ ኢትዮጵያዊያኖችን በመስደብ ሰዎችን ኢትዮጲያዊነታቸውን የሚቀንስ ታርጋ ሊሰጥ ካሰበ ተሳስቷል በበኩሌ ከወንድምና እህት የኤርትራ ህዝብ ጋር ችግር የለብኝም
ኣትርሱ ሁሉም ኢኣር ውስጥ እራሱን መስሎ የሚመጣ በጣም ጥቂት ነው። ኣንተም ክሊር እራሽ የምትለጥፋቸው ነገሮች እራሴ እንኳ ሻቦ ኤርትራዊ መሆንህን ጠርጥሪያለሁ ለምን ሃይማኖት ኣቀራረብህ ኢትዮዺያ ላይ ፕሮፖጋንዳ ነገር ነው የምትለጥፈው። ዛሬ ኢትዮፕያዊ ነኝ ብትል ላምን ኣልችልም፣ ኣለበለዚያ እንዳትታወቅ ያረከው ዘይቤ ሊሆን ይችላል ሻቦ በመምሰል። እውነት ኢትዮዺያዊ ነኝ ካልክ፣ የምትለጥፈው ስለ ኢትዮዺያ ቅራኔ ነው የሚመስለኝ ኣቀራረብህ ስለ ሃይማኖቱ። ፕረዘንትም እኮ ባንተ ኣስተያይቶች ሊሸወድ ይችላል እውንት ነው ለዚህ ነው ሻብያ የሚልህ። ኣንተ ደሞ ትግራይን ስለደገፈ ህዋሃት ትለዋለህ። መሸዋወድ ማለት ይህ ነው። ጭልም ያለ የጅምላ ጥላቻ እያንዳዳችን ይዞ እንደሚሄድ፣ ኣይቀሬ ነው። የምንቃውመውን መለየት ካልችልን ፕረዘንትም ኣስተውሎ ማንበብ ኣለበት። ሁሉንም ሻብያ ብሎ ከሚጠርግ

ሁሉም ነገርም እኮ እንዳንተ ስም ክሊር ግልፅ ኣይደለም። ፈረንጆቹ እንደሚሉት በነጭና ጥቁርም መሃል ደብዛዛውን ማየት ነው።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by Lakeshore » 16 Jun 2020, 09:56

for tlel and present

Some times you have to call a spade, spade as it is. We don't need part-time Ethiopians " like the song
በምን ኣወቅሽበት? በመመላለሱ:: ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደ አሱ ኣይነት ኢትዮጵያዊነት ቦታ የለውም

This banda Agame tigree have a genetic defect they did not need to be treated like a human being because they do not fulfill the basic trait of human.
like honesty, compassion, and common basic moral values and decency. it is unimaginable in other parts of Ethiopia a father to rape his own baby girl but in agame lend it is a common occurrence in the past 20 years they suppress the news but happened a lot.

Do not tell me to look the other way, these are opportunist parasites of Ethiopia waiting to strike whenever they feel that Ethiopia is weak and at its lowest point.

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by clear12 » 16 Jun 2020, 11:20

tlel wrote:
15 Jun 2020, 20:24

ኣትርሱ ሁሉም ኢኣር ውስጥ እራሱን መስሎ የሚመጣ በጣም ጥቂት ነው። ኣንተም ክሊር እራሽ የምትለጥፋቸው ነገሮች እራሴ እንኳ ሻቦ ኤርትራዊ መሆንህን ጠርጥሪያለሁ ለምን ሃይማኖት ኣቀራረብህ ኢትዮዺያ ላይ ፕሮፖጋንዳ ነገር ነው የምትለጥፈው። ዛሬ ኢትዮፕያዊ ነኝ ብትል ላምን ኣልችልም፣ ኣለበለዚያ እንዳትታወቅ ያረከው ዘይቤ ሊሆን ይችላል ሻቦ በመምሰል። እውነት ኢትዮዺያዊ ነኝ ካልክ፣ የምትለጥፈው ስለ ኢትዮዺያ ቅራኔ ነው የሚመስለኝ ኣቀራረብህ ስለ ሃይማኖቱ። ፕረዘንትም እኮ ባንተ ኣስተያይቶች ሊሸወድ ይችላል እውንት ነው ለዚህ ነው ሻብያ የሚልህ። ኣንተ ደሞ ትግራይን ስለደገፈ ህዋሃት ትለዋለህ። መሸዋወድ ማለት ይህ ነው። ጭልም ያለ የጅምላ ጥላቻ እያንዳዳችን ይዞ እንደሚሄድ፣ ኣይቀሬ ነው። የምንቃውመውን መለየት ካልችልን ፕረዘንትም ኣስተውሎ ማንበብ ኣለበት። ሁሉንም ሻብያ ብሎ ከሚጠርግ

ሁሉም ነገርም እኮ እንዳንተ ስም ክሊር ግልፅ ኣይደለም። ፈረንጆቹ እንደሚሉት በነጭና ጥቁርም መሃል ደብዛዛውን ማየት ነው።
ሰላም tlel ልክ ነህ አንተ ኢትዮጵያዊ ነኝ አይደለህም የሚለውን ጥያቄ ማንም ለማንም የሚመልስለት ወይም የሚጠብቅለት ሳይሆን በህገ መንግስቱ ላይ የሰፈረ መብት ነው፥። ይህንን በህገ መንግስት ላይ የሰፈረን መብት ስለሃይማኖት ስለፖለቲካ ያለህ አስተሳስብ ስለማይስማማኝ ኣኢትዮጵያዊ አይደለህም ብዬ አምናለሁ ማለት በጣም የተሳሳተ ብቻ ሳይሆን ምን ያክል ተቃራኒ ሀሳቦችን ይዞ እንደዜጛ መኖር የማንችል ሰዎች መሆናችንን ነው የሚያሳየው ፥፥ በተለይ ደግሞ የተለያየ ሃሳቦች እምነቶች የሚንቀሳቀሱበት አለም ውስጥ እየኖርን ቀን በቀን እያስተዋልን:: ከዚህ በተረፈ ይህ Present የሚባል እብድ ግለሰብ ለእኔም ሆነ አላማ ይዘው ለሚንቀሳቀሱ ሰዎች ከቁብ ነገር የሚገባ ችግር አይሆንም:: በተረፈ ከታች እንደሚታየው አይነቱን የወገኖችን አሻንጉሊት መሆንን ለማቅረብ ማንንም ማስፈቀድ የሚያስፈልግ አይመስለኝም የሚቀርበው ነገር ውሸት ያልተፈጠረ ነገር ከሆነ መሳሳታችንን ለማመን የሞራሉ ብቃት አለን

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by tlel » 16 Jun 2020, 15:39

Lakeshore wrote:
16 Jun 2020, 09:56
for tlel and present

Some times you have to call a spade, spade as it is. We don't need part-time Ethiopians " like the song
በምን ኣወቅሽበት? በመመላለሱ:: ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደ አሱ ኣይነት ኢትዮጵያዊነት ቦታ የለውም

This banda Agame tigree have a genetic defect they did not need to be treated like a human being because they do not fulfill the basic trait of human.
like honesty, compassion, and common basic moral values and decency. it is unimaginable in other parts of Ethiopia a father to rape his own baby girl but in agame lend it is a common occurrence in the past 20 years they suppress the news but happened a lot.

Do not tell me to look the other way, these are opportunist parasites of Ethiopia waiting to strike whenever they feel that Ethiopia is weak and at its lowest point.
Lakeshore,

ሁላችንም በስሜት እየተነዳን ነው። እያንዳዳችን ዋጋ የምንሰጠው ነገር ኣለ፣ ከራሳችን ውጭ። ያ ዋጋ ከሌላው ግለሰብ ጋር ኣንድ ሲሆን ግጭቱ ይቀንሳል። ያንተ ትግልና የኔ ትግል ከጋራነት ኣልፎ ኣርቆ የማየት ነገር ኣለ፣ ደብዛዛውንም የማየት። ሁላችንም እኮ ሴጣን እየጎተተን ያለው በስሜት ደካማ ስለሆንን ነው፣ ስሜታችንን መቆጣጠር ስላቃተን ለምን፣ በመሸነፍ ምክንያት ነው። ኣላስፈላጊ ቦታ ወይም ተታለን ምንም ባልተረጋገጠ መረጃ ኢኣር ውስጥ ስንፎካከር፣ ሃይላችንን ማባከን ነው ስሜታዊ በመሆን። ይህ የሚመጣው፣ እውነት ባልተረጋገጠለት ኣባላት ኢኣር ውስጥ ስንረጋገጥ በጣም እናሳዝናለን። የሚጠቅመው ግን ሆን ብለው የመከራከርያ፣ የመከፋፈያ ርእስ የሚያመጡት ወጥመድ ውስጥ በመግባታችን ነው። እኔንም ጭምር ነው የምለው። ለዚህ ነው ሚዲያ የሴጣን ቀኝ እጅ ሆኗል የምል ነኝ። ስሜታዊ ባንሆን፣ ኣይናችን ዋናው ላይ ከሆነ ኣላስፈላጊ ክርክር ውስጥ ከገባን፣ ግቡን እንመታለን ማለት ነው። ኣሁን ግን በጣም ከዚህ ርቀናል። ኢኣርን እንኳን ኢትዮዽያ እጅ ውስጥ ኣይደለም እንኳን ባልኩት ኢትዮዽያ ልታሸንፍ። ለምሳሌ፣ ኣንተ ኣንዳንድ የለጠፍካቸው ነገሮች፣ ኣንተንም ወደ ሻብያ ያየሁበት ጊዜ ነበር፣ ልትሆን ላትሆን ትችላለ። ባሁኑ ግዜ በተከፋፈለ ኣገር ውስጥ ኢትዮዽያን የሚረዳ ነው ብለን መለስተኛው ሴጣን ይሻላል ከዛኛው ሴጣን የምንለው የየግላችን ነው። ስለዚህ በጣም የተወሳሰበ፣ የትኛው ነው መለስተኛው ሴጣን ብለህ እንኳን ማግኘት ኣትችልም ምክንያቱም ኢትዮጵያዊው ተሸውዶ ፣ እራሱን ኣሳልፎ ሰቷል። ስለዚህ ብስለት፣ ብልህነት፣ ጥንካሬነት፣ መስዋዕትነት ወዘተ ያስፈልጋል። እነዚህ በፊት የነበሩንን እሴት ያገኘ፣ ለማግኘት በዙ ስራ ያስፈልጋል። ድግነት ኢኣር ውስጥ እንዳለው፣ ኢኣር ውስጥ ባልሆን ደስ ይለኝ ነበር፣ ግን ሱስ ነው፣ የኢትዮዽያ ጉዳይ ነው ግን፣ ኢኣር ኢትዮዽያን እየጎዳ እንጂ እየጠቀመ ኣይመስለኝም። ሰነፎችም ስለሆንን፣ እሱን የሚተካ ወይ መፍጠር ወይም፣ ኢኣርን ሪፎርም ማስደረግ የኛ ሃላፊነት ነው። ነፃ ንግ ግር መብት ማለት ብሎ ነገር የለም እስቲ ኣስበው ግብፆችን ኢኣር ውስጥ መድረክ ሰቶ የሚዲያ ግብጽ እንዲያሸንፍ እንደማድረግ ማለት ነው። በነገራችን ላይ፣ ያሁኑ ኢኣር እንደዛ ነው የምቆጥረው።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Etash, ጉድህን ስማ አንተ ውዳቂ weyane! QiQIQi

Post by tlel » 16 Jun 2020, 15:50

clear12 wrote:
16 Jun 2020, 11:20
tlel wrote:
15 Jun 2020, 20:24

ኣትርሱ ሁሉም ኢኣር ውስጥ እራሱን መስሎ የሚመጣ በጣም ጥቂት ነው። ኣንተም ክሊር እራሽ የምትለጥፋቸው ነገሮች እራሴ እንኳ ሻቦ ኤርትራዊ መሆንህን ጠርጥሪያለሁ ለምን ሃይማኖት ኣቀራረብህ ኢትዮዺያ ላይ ፕሮፖጋንዳ ነገር ነው የምትለጥፈው። ዛሬ ኢትዮፕያዊ ነኝ ብትል ላምን ኣልችልም፣ ኣለበለዚያ እንዳትታወቅ ያረከው ዘይቤ ሊሆን ይችላል ሻቦ በመምሰል። እውነት ኢትዮዺያዊ ነኝ ካልክ፣ የምትለጥፈው ስለ ኢትዮዺያ ቅራኔ ነው የሚመስለኝ ኣቀራረብህ ስለ ሃይማኖቱ። ፕረዘንትም እኮ ባንተ ኣስተያይቶች ሊሸወድ ይችላል እውንት ነው ለዚህ ነው ሻብያ የሚልህ። ኣንተ ደሞ ትግራይን ስለደገፈ ህዋሃት ትለዋለህ። መሸዋወድ ማለት ይህ ነው። ጭልም ያለ የጅምላ ጥላቻ እያንዳዳችን ይዞ እንደሚሄድ፣ ኣይቀሬ ነው። የምንቃውመውን መለየት ካልችልን ፕረዘንትም ኣስተውሎ ማንበብ ኣለበት። ሁሉንም ሻብያ ብሎ ከሚጠርግ

ሁሉም ነገርም እኮ እንዳንተ ስም ክሊር ግልፅ ኣይደለም። ፈረንጆቹ እንደሚሉት በነጭና ጥቁርም መሃል ደብዛዛውን ማየት ነው።
ሰላም tlel ልክ ነህ አንተ ኢትዮጵያዊ ነኝ አይደለህም የሚለውን ጥያቄ ማንም ለማንም የሚመልስለት ወይም የሚጠብቅለት ሳይሆን በህገ መንግስቱ ላይ የሰፈረ መብት ነው፥። ይህንን በህገ መንግስት ላይ የሰፈረን መብት ስለሃይማኖት ስለፖለቲካ ያለህ አስተሳስብ ስለማይስማማኝ ኣኢትዮጵያዊ አይደለህም ብዬ አምናለሁ ማለት በጣም የተሳሳተ ብቻ ሳይሆን ምን ያክል ተቃራኒ ሀሳቦችን ይዞ እንደዜጛ መኖር የማንችል ሰዎች መሆናችንን ነው የሚያሳየው ፥፥ በተለይ ደግሞ የተለያየ ሃሳቦች እምነቶች የሚንቀሳቀሱበት አለም ውስጥ እየኖርን ቀን በቀን እያስተዋልን:: ከዚህ በተረፈ ይህ Present የሚባል እብድ ግለሰብ ለእኔም ሆነ አላማ ይዘው ለሚንቀሳቀሱ ሰዎች ከቁብ ነገር የሚገባ ችግር አይሆንም:: በተረፈ ከታች እንደሚታየው አይነቱን የወገኖችን አሻንጉሊት መሆንን ለማቅረብ ማንንም ማስፈቀድ የሚያስፈልግ አይመስለኝም የሚቀርበው ነገር ውሸት ያልተፈጠረ ነገር ከሆነ መሳሳታችንን ለማመን የሞራሉ ብቃት አለን
ክሊር፣
ኣየህ ምን ያህል የኣነጋገር እሴታችን እንደተበላሸ የኔም ጭምር? ለምን, በደንብ ኣልዘረዘርኩልህም ያልከው ኢትዮዺያዊ ነህ ኣይደለህም የማለት መብት ወይም የሃይማኖት መረጃህን ኣጠቃቀምህን ሳይሆን፣ ስለነዚህ ጉዳዮች ኣቀማመጥህ ኢትዮዽያ ላይ ፕሮፖጋንዳ ይመስላል ለኔ ይህ ማለት የሃሰት ሃይማኖትን ኣታውግዝ ማለቴም ኣይደለም። ግን ይኸው ሁሉም ወደ ትኩሳት በመሄድ፣ ኣንተም ከዚህ ሙግት ምን ያህል መማማር እንችላለን ከማለት ይልቅ፣ ወደ ባሰው ሥሜታዊ ውስጥ ገብተህ ልዩነታችንን ትተነትናለህ። ይህ ሌላ ኣላስፈላጊ ስሜታዊነት ነው።

Post Reply