Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Horus » 14 Jun 2020, 02:34

የብርቱካን ምንነት ለማታቁ !!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 02:49

Horus wrote:
14 Jun 2020, 02:34
የብርቱካን ምንነት ለማታቁ !!
እቺ ሴትዬ አታገባም እንዴ ። ምን አረጉዋት እነዛ ትግሬዎች እስር ቤት። ውፍረቱዋንም ትቀንስ ባል እንዲመጣ ሁሉ ነገር ይቅርባት መጀመሪያ ትዳር ይቀድማል። አሁን አርባ አመቱዋ ከሆነ ማን ዞር ብሎ ያያታል ከንዘብ ካልፈለገ በስተቀር።

ሌላው የገረመኝ ነገር አሜሪካ አገር ስትኖር አንድ ሺህ ዶላር ወልፌር ይስጣት ነበር ። አሁን ደግሞ ፫ሺህ ብር ደሞዝ ይከፈላታል ታድያ እንዴት ነው ሰው ለዚህ ፫ሺህ ብር ብሎ አገር ቤት ተመልሶ ይስራል ። ከጎኑ ነገር ከሌለው ግብፆች በጎን ገንዘብ ይስጡዋት ይሆናል አይታወቅም ከቆንጂት ግዜ ጀምሮ ግብፆች ይገናኙዋት ነበር።

ብርቱኳን ኦሮሞ ናት ግን ኦሮምኝ አንዴም ስትናገር ስምቻት አላውቅም ይህ ማለት ለቋንቋው ንቀት ነው ውይስ ሙሉ ባለትጥቅ አማራ ለመሆን ፈልጋ ነው። እንድ ዲቃላ ወልዳ ነበር እስር ቤት እያለች ምን ሆነ ይህ ዲቃላ ልጆ ልጁነቱን ተቀብላለች ውይስ ለእናቱዋ ስጥታ ልጁን ከድታለች ። እስቲ ይህንን ነገር የኔ ውድ ሆረር አጣርተህ ንገረኝ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Horus » 14 Jun 2020, 03:17

አይ ወያኔ ትግሬ!

መቼም ምታሳዝኑ ፍጡራን ናችሁ ። ካራክተር ብቻ ሳይሆን ተራ ስምምነት (ኮመን ሴንስ) ፈጣሪ የነሳቸው ማለት አንዱ ነህ ። ብርቱካን ሚ/ደሜ እኮ አንዲት ባለም ደረጃ የገነነች ታጋይ የህግ ምሁር ዳኛ ነች ። አንተ አሁን ምናልባት አንድ ታክሲ ነጂ ፣ ወይም ቦርሳ ተሸካሚ የኮምፒኡትር ድብቅ ለማኝ ሳትሆን አትቀርም። ለምን በል? እሷ 1 ሺ ዎልፌር እንደ ምታገኝ እንዴት አሰላሃው ። አንተ ነህ ያሜሪካ ዌልፌር ተመጽዋች ። ስማ የትግሬ ዎያኔ ሞቷል ! በቃ እርም አውጣ !!! ደሞ መቅለል ካልፈለክ በቀር ብርቱካንን ተው ።
Last edited by Horus on 14 Jun 2020, 03:48, edited 1 time in total.

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Degnet » 14 Jun 2020, 03:42

Ethoash wrote:
14 Jun 2020, 02:49
Horus wrote:
14 Jun 2020, 02:34
የብርቱካን ምንነት ለማታቁ !!
እቺ ሴትዬ አታገባም እንዴ ። ምን አረጉዋት እነዛ ትግሬዎች እስር ቤት። ውፍረቱዋንም ትቀንስ ባል እንዲመጣ ሁሉ ነገር ይቅርባት መጀመሪያ ትዳር ይቀድማል። አሁን አርባ አመቱዋ ከሆነ ማን ዞር ብሎ ያያታል ከንዘብ ካልፈለገ በስተቀር።

ሌላው የገረመኝ ነገር አሜሪካ አገር ስትኖር አንድ ሺህ ዶላር ወልፌር ይስጣት ነበር ። አሁን ደግሞ ፫ሺህ ብር ደሞዝ ይከፈላታል ታድያ እንዴት ነው ሰው ለዚህ ፫ሺህ ብር ብሎ አገር ቤት ተመልሶ ይስራል ። ከጎኑ ነገር ከሌለው ግብፆች በጎን ገንዘብ ይስጡዋት ይሆናል አይታወቅም ከቆንጂት ግዜ ጀምሮ ግብፆች ይገናኙዋት ነበር።

ብርቱኳን ኦሮሞ ናት ግን ኦሮምኝ አንዴም ስትናገር ስምቻት አላውቅም ይህ ማለት ለቋንቋው ንቀት ነው ውይስ ሙሉ ባለትጥቅ አማራ ለመሆን ፈልጋ ነው። እንድ ዲቃላ ወልዳ ነበር እስር ቤት እያለች ምን ሆነ ይህ ዲቃላ ልጆ ልጁነቱን ተቀብላለች ውይስ ለእናቱዋ ስጥታ ልጁን ከድታለች ። እስቲ ይህንን ነገር የኔ ውድ ሆረር አጣርተህ ንገረኝ።
Don’t talk about her personality end neser semay semay berer asafari.You have no personality

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Degnet » 14 Jun 2020, 03:45

Zenb ena neb,Doald Dahl in his book compared me with queen of bees,leadership,what they used to eat while growing.

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Degnet » 14 Jun 2020, 03:52

Degnet wrote:
14 Jun 2020, 03:45
Zenb ena neb,Doald Dahl in his book compared me with queen of bees,leadership,what they used to eat while growing.
Horus please Tigre(tigraway) atbel,sew humanity kelelew men hager alew?

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Degnet » 14 Jun 2020, 03:54

Remember be habt neber yemnelayayew enji man man mehonu yetawek neber?

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Horus » 14 Jun 2020, 03:56

ደግነት፣
አንተ ዉሸታም ወይኔ !

ይህች ብርቱካን የምትባል እንስት አምበሳ ያ ያንተ ጫታም ሰካራም መለስ የምትለው በሽተኛን ልኩን ነግራ የሱ ርቀት ምን ያህል እንደ ሆነ ያሳየች ማናልባት ወደ ፊት ስሟን ከነታጣይቱ ጋር የምናነሳት እንስት ነች ። ያንተን ቁምጣ ለባሽ የቶርቸር ደንቆሮ አህያ አሽከሮች ያስተማረች ጀግኒት ሴት አምበሳ ናት !!! ወራዳ የቅን ጅብ ካድሬ ሁላ !!

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Degnet » 14 Jun 2020, 04:04

Horus wrote:
14 Jun 2020, 03:56
ደግነት፣
አንተ ዉሸታም ወይኔ !

ይህች ብርቱካን የምትባል እንስት አምበሳ ያ ያንተ ጫታም ሰካራም መለስ የምትለው በሽተኛን ልኩን ነግራ የሱ ርቀት ምን ያህል እንደ ሆነ ያሳየች ማናልባት ወደ ፊት ስሟን ከነታጣይቱ ጋር የምናነሳት እንስት ነች ። ያንተን ቁምጣ ለባሽ የቶርቸር ደንቆሮ አህያ አሽከሮች ያስተማረች ጀግኒት ሴት አምበሳ ናት !!! ወራዳ የቅን ጅብ ካድሬ ሁላ !!
She is a person I like very much,others will understand what I mean,God bless you.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 09:39

አንተ ሖረር

ስራ አይናቅም ምንም ልስራ ስራ ክቡር ነው ። እኔ ያልኩት ብርቱካን በ በገንዘብ ተድግፋ አሜሪካ ደረስች ። ያለበለዚያ ማን አባቱ ነው የአሮፓላን ትኬት የሚችላት ። የሱዋ ደሞዝ ሶስት ሺህ ብር የቤት ክራይዋ ሁለት ሺህ ብር ምንም በወር የሚቀራት ገንዘብ የለም ስለዚህ እንዴት አሜሪካ መጣች ማን ነው የረዳት በመጀመሪያ ግዜ። መልሱ ቀላል ነው የአሜሪካ ኢንባሲ የቆንጂት አባልና መሪ ስለሆነች ብቻ ቪዛ ስጣት ግን ማን ከፍሎላት ነው አሜሪካ የመጣችው ። የአሜሪካ የስለላ ድርጅት ወይም ግብፆች ይሆናሉ ።ለዚህም ደግሞ አቶ ብርሀኑን ጠይቀው እሱ ነው ከግብፅ ጥሩ ግንኙነት ያለው ። ከዚያ አሜሪካ ደረስች በአለም ወድ የሚባለው ትምህርት ቤት ገብታ ምንም ሳት ሰራ ተማረች ከዚያም ስትጭርስ ምንም ስራ ሳት ስራ ቁጭ ብላ ይከፈላት ነበር ወልፌር የሚባል አባዜ ታድያ ስራ ከስራች አሜሪካ አገር ለምን ምን እንደምት ስራ አትነግረንም።

አሜሪካኖች እንደሚረዱዋት ያወቁሁት እንዴት ነው መስለ አሜሪካኖች ገንዘብ ሲስጡህ አንድ የሚሉህ ነገር አለ ከፖለቲካ ውጥተህ አፍህን ዘግተህ ኑር ይሉሀል ። ለዚህ ነው መንጌ አንድ ቃለ መጠይቅ ሳያረግ አፉን ሳይከፍት ተዘግቶ ለስላሳ አመት የተቀመጠው ያች የፈረደባት አምስት ሺህ ዶላር እንዳይቀርበት ብሎ ነው። ብርቱካኔም እንደዛው አንድ ፖለቲካ ድርጅት ውስጥ ሳትገባ አፍዋን ሳትከፍት እንዴት ተደርጎ ነው አፍዋን አሁን ለመከፈት የበቃችው ። አብይ በድብቅ ገንዘብ ይከፍላታል ውይስ ምን ሚስጥር አለው ስላስ እምስት ሺህ ብር ወልፌር ትታ ሶስት ሺህ ብር ዶሞዝ ለመቀበል እዲስ አበባ የገባችው።

እኔን ከመሳደብ ለምን ለጥያቄዬ መልስ አት ስጥም።

አንደኛ የታለ ባሉዋ
ሁለተኛ የታለ ዲቃላ ልጅዋ ። አሜሪካ ይዛው ሄደች ወይስ እናትዋ ጋ ጥላው አላውቕህም አለች
ሶስተኛ ማን ነው አሜሪካ ስትሄድ የአየር መንገድ ትኬት የከፈለላት
አራተኛ ማነው ለኮለጅ የከፈለላት ማነው ነፃ ትምህርት ለሱ የስጣት ሳያስፎግር
አምስተኛ በምኑዋ ትተዳደር ነበር አሜሪካ አገር ወልፈር ካልበላች ስራ ካልስራች።
ይህንን ጥያቄ መልስልኝ
ከዚያ በኋላ
እቺ ጋላ ኦሮሞን መናቁዋ ነው አፋን ኦሮምኛ የምታወራው። ጋላ የምለውን ስም የምጠቀመው ለጎበናዎች ብቻ ነው። ከይቅርታ ጋራ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Horus » 14 Jun 2020, 11:43

አይ የወደቀ ወያኔ፣
አሁንም ኮማ ወስጥ ነው ያለሀው? ወያኔ ከሞተ ሰነበተኮ! ሙት ጥያቄ የለውምና አፍህን በከንቱ አታግማው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 12:10

Horus wrote:
14 Jun 2020, 11:43
አይ የወደቀ ወያኔ፣
አሁንም ኮማ ወስጥ ነው ያለሀው? ወያኔ ከሞተ ሰነበተኮ! ሙት ጥያቄ የለውምና አፍህን በከንቱ አታግማው።
ደህና ብርቱካንን ይህ ኮሮሪማ አስራ ዘጠን አዳናት ። ተንቀልቅላ የምርጫ አለቃ ሆና አብይን እንደገና ብታስመርጥ አኦሮሞዎቹ ቆዳዋን ገፈው ነው የሚበሉዋት ይህቺ ጎበና ለአማራ ብላ ኦሮሞን ካስጠቃች ጉዳ ነው የሚፈላው። ይልቁንስ አሜሪካ ግሪን ካርዷን እንዳታጣ በስደስት ወሩዋ ተመልሳ ታሳድስው። ይህ የልቤ ምክር ነው።

እንደኔ ከሆነ አብይ ልክ እንደማንዴላ ስልጣን ለቆ ለሌላው ቢያስረክብ ይጠቅምዋል እንጂ አይጎዳም።

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Horus » 14 Jun 2020, 16:23

Articulate !!

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብርቱካን ሚዴቅሳ ደሜ

Post by Horus » 14 Jun 2020, 16:25

Post Reply