Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by Horus » 12 Jun 2020, 17:41

በመሰረቱ አባ ዱላ ደቡብን አፍሶ በመከፋፈል አዲስ የሚዋቀሩት አምስት ወይ ስድስት ክልልና ልዩ ዞኖች የኦሮም ክልል ተቀጥያ ለማድረግ የሆነ አላማ እንዳለው አይካድም ። ነገር ግን ሰዎችና ፓርቲዎች ያቀዱት አላማና ምናብ ሁሉ እነሱ እንደ ተመኙት አይጠናቀቅም ። ነገ የሚነሱት ዳይናሚኮች ሁሉ የሚወሰነው ሕዝብ በየቀኑ በሚያደርጋቸው ተግባራት ነው።

52ቱ የደቦብ ጎሳዎች አሁን ባለው አወቃቀር ወደ ፊት ሊሄዱ አይችሉም። የማይሰራ፣ የተዘከረከ ቅጥ አምባሩ የወጣ አደረጃጀት ነው። በሌላ በኩል 52 ክልሎችም ሊሆኑ ከቶ አይቻልም። ለምሳሌ ወላይታን እንውሰደ ። ለሳይኮሎጂ ሲሉ ክልል ካልሆንን ብለዋል ። ግ ን ነገ ክልል ቢሆኑ አሁን ካላቸው ደካማ የህዝብና የሪሶርስ ትንሽነት ሊወጡ አይችሉም።

ስለሆነም አንድ ለአስተዳደርም ሆነ ለእድገት ኦፕቲማል የሆነ ትክክለኛው ስፋትና መጠን ማወቅ ግዴታ ነው።

ደቡብን
1 መሃል ኢትዮጵያ
2 ምዕራብ ኢትዮጵያ
3 በኦሞ
4 ሲዳማ
ጌዴኦ ልዩ ዞን)
ወላይታ???
ብለው ሊመድቡ እየተጉ ነው፣ እነ አቢይና አባ ዱላ።

የመሃል ኢትዮጵያ ክልል የድሮ ሃይቆችና ቡታጀራ ይመስላል?
እዚያ ያሉት፣
ጉራጌ
ስልጤ
ከምባታ
ሃዲያ
የም
አላባ

ናቸው ። እነዚህ ሕዝቦች በትክክል በመላ ኢትዮጵያ ቢቆጠሩ ከ 12 ሰከ 15 ሚሊዮን የሚሆኑ የኢትጵያ መሃል እምብርት ናቸው ።

እንደ እኔ እምነት የሸዋ ክልል ተብለው እንዲሰየሙ መታገል አለባቸው
ከዚያም ካዲሳባና ከባቢው ጋር ባላቸው ቀርበትና መሰረት በኢትዮጵያ ስልጣኔ ውስጥ ወሳኝ ሚናቸውን መጫወት ግድ ይላቸዋል ። የሸዋ አማራና የሸዋ ኦሮምንም አንድ ማድረግ የሚችለው ይህ የሸዋ ክልል ይሆናል።

አባ ዱላ የራሱ አላማ ይኖረዋል ። ይህ የሸዋ ሕዝብ ግን ባለ ብዙ ልምድ መሃል አገሬ ነውና ሁሉንም የምናየው ይሆናል

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by simbe11 » 12 Jun 2020, 17:53

ጉራጌ እና ስክጤ በአንድ ክልል ስር ይጥቃለሉ፡፡
ዋና ከተማቸው ደሞ ቅበት ይሆናል፡፡
ቋንቋቸው ደሞ ስልጤኛ፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by Horus » 12 Jun 2020, 18:02

ሲምቤ

ወይ አንተ!!

ጉራጌ ገና 9 ቋንቋዎች ሙሉ በሙሉ እያበለጸገ ነው። ወልቂጤ፣ ቡታጀራ፣ ወራቤ፣ ቅበት፣ ቡኢ ሌሎች ሌሎች ብዙ ከተሞች ይፈላሉ ። ምን አይተህ??? ደሞ ድንቅ የሆኑት የመስቀል ሕዝቦች እነ ከምባታ፣ እነ የም ድሮም አንድ ነን ዛሬም ያው ነው ። ጉራጌን ቅር የሚያሰኝው ነገር ቢኖር ከጋሞና ከጎፋ ከዶርዜ ውብ ህዝቦች ራቅ ማለታቸው ብቻ ነው ።

ገና የዛይን፣ የአዘርነትን፣ የኡርባረኝ ሕዝብ፣ ባህልና ቋንቋ መለን እንዲያብብ እናረጋለን !!!
Last edited by Horus on 12 Jun 2020, 20:22, edited 1 time in total.

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by simbe11 » 12 Jun 2020, 20:20

እውነት እናውራ እስኪ
ዛይ ወይም ላቂ አማራ/ትግሬ ጉሬጌ ነኝ አይልም
የም ወይን ጃንጀሮ ከጊቤ ማዶ ካሉት ከፋን ከመሰለ ህዝብ ለምን ይነጠላል??
ግን ከሁሉ በላይ ጉራጌን ዶሚኔት ያደርጋቸዋል ብለህ ካሰብካቸው ጋር ለመቀላቀል ለምን ፈለክ?
ሃይቆችና ቡታጅራ በኦሮሞ ማጆሪት የተዋቀረ ብዙ ብሄሮችን የያዘ አከባቢ ነበር!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by Horus » 12 Jun 2020, 20:57

ሲምቤ
አንተ ፈሪ ወያኔ? ለምን ማን ምን ዘር እንደ ሆንክ ገልጸህ አትናገርም? ለራስህ በራስህ ማትተማመን በማታቀው ገብተህ ት ዘባርቃለህ ! ዛይን ላቂ ስትል በልቼሃለሁ ። ላቂ ሳይሆን ላቄ ነው ሚባሉት፣ የቅጽል አባባሉ ነው ። ሃይቁን ነው ላቂ ጀንበር የሚባለው

ስማ አንተ ድብቅ ፈትፋች፣ ጉራጌ ማንንም ዶሚኔት ማደረግ አይሻምም፣ ግድም የለው ። ጉራጌ ያንን መሰለ የደካሞች፣ የደንቆች ጨዋታ እጅግ አልፎ የሄደ ሕዝብ ነው። ደሞ ከጉራጌ የተጠጋ ሁሉ እድገትና ስልጣኔ እንጂ ስሙ በሌላ አይነሳም ።

የም ብል ሌሎች ሰው ሁሉ መርጦ ነው ጓደኛ ሚዘው በቃ። ጉራጌ እንዳንተ ፌከ ዉሸታም ህዝብ አይደለም። በራሱ ስራ ከብሮ አስከብሮ ሚኖር ግንድ ነው ። ዎያኔ 30 አመት ሞከረ፣ አልቻለም። ጉራጌን በጦር አሸንፈህ ትገዛው እንደሆን እንጂ በቡፋ ወሬ የምትሸወደው ሰው አይደልም።

ወላ አዲስ ወይም የድሮ ዎያኔ ይህን ክልል ያንን ክልል አለ አላለ ጉራጌን ከግስጋሴው አታቆመወም!! ይህ ነው የጉራጌ ኢቶስና ሃቅ !!

ስለዚህ እኔን እየተከታተልክ ግዜን አታባክን !!

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by Horus » 13 Jun 2020, 00:35

ግሩም ውይይት
ክልል
ታክስ ማን ነው ሚሰበስብ
ክልል ጥገኝነት
ይክልል ተረትነት
የክክል ድህነት

ድንቅ ውይይት

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by simbe11 » 13 Jun 2020, 00:36

አይ አቶ ሆረስ,
በመሰረቱ እኔ ያንተን የዘረኛውን እንጂ የጉራጌን ህዝብ አልተቃወምኩም:: እንዳንተ አይነት ዘረኛ ሰው ግን አልወድም:: አንተ እምታቀነቅነውን በኢትዮጵያዊነት ተከልለህ የጉራጌ የበላይነት የሰፈነበት ክልል ስላጋለጥኩህ እኔን መስደብህ ልክ አይደለም::
ለነገሩ እኔ ለንዳንተ አይነቱ ዘረኛ ብዙም ግምት የለኝም::

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by Horus » 13 Jun 2020, 01:32

ሲምቤ

እኔ ነገርኩህ ከዚህ በፊት አንተ ጉራጌ ላይ ነጋ ጠባ የምታላዝነው አንድ ችግር አለህ ። ጉራጌ አንተን የሚመስል ሰው ሊሆንልህ አይችልም ። ባለፈ ግዜ የነገኩህን ልድገምልህ
ጉራጌ የኢትዮጵያ ምሳሌ ነው ። ለምን በል?
ጉራጌ ደግ ነው
ጉራጌ አይለምንም ። የጉራጌ እናት መንገድ ተቀምጣ እጇን ዘግታ ስለ እማምላክ አትልም ! በጭራሽ !
የጉራጌ ሴት አትረሙጥም ! የሆነችው ድሃ፣ የሆነ ሽንኩርት ትሸጣለች እንጂ !! ይህ ነው አንተን የሚያቃጥልህ
ዛሬ በጉራጌ መሃይም ማንበባ የማይችል አንድ ሰው የመልም።
ጉራጌ ከተራ ደሃ እስከ ግዙፍ ባለሃብት ፣ ከምስኪን ቆሎ ተርጭማሪ ግዙፍ ሊቃውንት፣ ከተራ አዝማሪ እስከ ግዙፉ ቴዲ አፍሮ ድረስ በኪነት በጥበብ ፣ በሳይንስም በቴክኖሎጂ እጭቅ አርጎ የያዘ ምሳሌ ሕዝብ ነው ። አንተን የሚያቃጥልህ ይህ ነው ፤ እሱም ቅናት ይባላል ?!! ኬር

የጉራጌ ሴት አትሸረሙጥም ! የሆነችው ድሃ፣ የሆነ ሽንኩርት ትሸጣለች እንጂ !! ይህ ነው አንተን የሚያቃጥልህ
ዛሬ በጉራጌ መሃይም ማንበባ የማይችል አንድ ሰው የመልም።
ጉራጌ ከተራ ደሃ እስከ ግዙፍ ባለሃብት ፣ ከምስኪን ቆሎ ተርጭማሪ ግዙፍ ሊቃውንት፣ ከተራ አዝማሪ እስከ ግዙፉ ቴዲ አፍሮ ድረስ በኪነት በጥበብ ፣ በሳይንስም በቴክኖሎጂ እጭቅ አርጎ የያዘ ምሳሌ ሕዝብ ነው ። አንተን የሚያቃጥልህ ይህ ነው ፤ እሱም ቅናት ይባላል ?!! ኬር

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by Horus » 13 Jun 2020, 01:57

እድገትን ለጉራጌ ማስተማር ምጥን ለእናት ማሳየት ማለት ነው !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by Horus » 13 Jun 2020, 02:25

ሲምቤ፤

አንተ ምቀኛ ደንቆሮ አንተን የሚያበግ ን ህ የራስህ መሃይምነት እንጅ የጉራጌን ታታሪነት። የጉራጌ ፈጣሪነት በገንዘብ አትገዛውም !!!

Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: በቅርብ የሚወለደው የሸዋ ክልል

Post by Lovetarik » 13 Jun 2020, 11:31

ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከደጉ እና ተወዳጁ የጉራጌ ህዝብ መማር ይገባዋል። አስተዋዩ የጉራጌ ህዝብ ማንነቱን እና ባህሉን ሳይረሳ ኢትዮጲኣውነቱን አክብሮ ለራሱ እና ለሀገሩ እድገት ባታታሪነት አበክሮ የሚሰራ ህጽብ ነው። ውሃ የማቋጥር የዘረኝነት ፖለቲካ ለእድገት እንቅፋት መሆኑን ያውቃል። የጎሳ ፖለቲካ የተባለ ነቀርሳ የጉራጌ ህዝብ የለበትም።

ሁሉም ኢትዮፒያዊ የጉራጌ አይነት አስተሳሰብ ቢኖረው ዛሬ ዋነኛ የ poletical discourse, ከዘር ፖለትካ ይልቅ ቴክኖሎጂ ይሆን ነበር።

ፍቅር ጉራጌ

Post by Lovetarik » 13 Jun 2020, 11:32

ጽችህብንምጅ ግጅምምንንች

Post Reply