Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 10 Jun 2020, 06:32
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም የህወሓት ባለስልጣን ከሆነች በኋላ ሶስት ልጆች የወለደላትን የቀድሞ ባለቤቷን ከቤት አስወጥታ አባርራዋለች። በአሁኑ ሰዓት በመቐለ ዓዲ ሓቂ ገበያ ተብሎ በሚጠራ አከባቢ የወዳደቁ እቃዎች በመልቀምና መልሶ በመሸጥ እንዲሁም በልብስ በመስፋት ይተዳደራል!! ይህ ግለሰብ ዘወትር ከአፉ የማይወጣው ቃል ሚስቴን ቀሙኝ የሚለው ነው። በመጀመርያ ሚስቱን የቀማው የቀድሞው የፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ሓሰን ሽፋ ነበር። አቶ ፈረደ ልጆቼን እንዳላይ እንኳ ተከልክያለሁ በማለት ዘወትር ያማርራል!! በዚህ ምክንያት አሁንም ድረስ በመከራና ቁጭት ውስጥ ይኖራል!! ይህ ፎቶ የፈንቅል አባሎች በሚስጢር ያነሱት ሲሆን አቶ ፈረደ የሚያውቀው ነገር የለውም!!
ፈንቅል ያሸንፋል!!
