Ethiopians fought Italian colonizers because they were in competition with Italians to colonize
የዚህ የቦዘኔ ስነፍ አእምሮ በየጊዜው የሚያቀረሸውን እንደቁም ነገር ወስዶ መተቸትም እራሱ ስራፈት መሆን ነው ፤ ነገር ግን እንደ ኮሚክ ድራማ ይህንን ምስኪን አስተሳሰብ በመለጠጥ፣ መሳቅ ፤ በጣም መሳቅ ይቻላል ፡ ነፍጠኞች ጣሊያንን የሚጠሉት (አማሮች) ፤ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን የኦሮሞ፤ የትግራይ፤ የወላሞ ወይንም ሌሎች የዘመቱት ኢትዮጵያዊያን ለዚህ ተረት ተረት ስለማይመች የነሱ ተጋድሎ ለዚህ የአረብ እግር ላሽ ያቢሎ /ጸጋዬ አራርሳ መነሳት የለበምም፡፡
“በነገራችን ላይ የነፍጠኝነት ወራሽ የሆኑ የአማራ የፖለቲካ ልሂቃን፣ ጣልያንን የሚጠሉት፣ ቅኝ አገዛዝን ስለሚቃወሙ፣ ወይም የግፍ አገዛዝን ስለሚጠሉ፣ ወይም ጣልያን ያደረሰውን የመብት ጥሰት ስለሚጠየፉት አይደለም። (ጉዳዩ፣ ለእነርሱ፣ ቅኝ ግዛትንና ሥልጣኔን [እና ክርስትናን] በማስፋፋት ሥም ሕዝቦችን መውረር፣ 'እኛው ልክ እንደ ነጮቹ እያደረግነው ያለ ነገር ነው፣ ወይም እኛ ማድረግ የሚገባን ነገር ነው' ብለው ስለሚያምኑ፣ ከቅኝ ገዢዎች ጋር የመፎካከር ጉዳይ እንጂ፣ የነፃነት ታጋይነት ጉዳይ አልነበረም፤ አይደለምም።)”
ሀ፣ በጣሊያን ቅኝ አገዛዝ መውደቅ ምንም እንኳን በጣም የሚያመረቅን ነገር ቢሆንም ኢትዮጵያዊያን እራሳቸው ቀኝ ለመግዛት ባላቸው ፍላጎት ባይኖራቸው ኖሩ አሜን ብለው ይቀበሉ ነበር ፤ ሌሎች በቅኝ አገዛዝ የወደቁ ሀገሮች ያገኝትን ጸጋ ተካፋዮች ይሆኑ ነበር ፤ ለምሳሌ በባርነት ወደ አሜሪካ ወደ ካሪብያን ፤ ወደ ደቡብ አሜሪካ፤ ልክ እንደ ኮንጎ አምስት ሚሊዮን ኮንጎዊያን የቤልጅግ ግድያ ጸጋ የጎናጸፉ ነበር ፤ አያችሁ እንዴት ሌሎችን ለመግዛት ፍላጎት ምን ያህል ሲሳይ እንደሚያሳጣ፤፡}
ለ፣ ያቢሎ ጅልነት ሲለጠጥ ፤ ባህር አቋርጦ አንተ ሰው አይደለህም ዝንጀሮ ነህ ብሎ ሊገዛህ፤ ሊረግጥህ የመጣ የነጭ ገዥ እሺ ትክክልነህ ብለው ኢትዮጵያዊያን መገዛት ነበረባቸው ፤ እኛም መግዛት አለብን ብለው ፉክክር ባይገቡ ኖሮ፤ እርግጠኛ ሆኖ መናገር የሚቻለውህ ያቤሎ ይህ ደደብ ከጥላቻ በስተቀር ቅኝ መገዛት ምን እንደሆነ ምንም ፍንጭ የሌለው እንስሳ መሆኑን ነው የሚያሳየው ፡ ኢትዮጵያዊያን ፍክክር ገብተው ክሆነ ጣልያንን ያርበደበዱት ሁሉም ቅኝ ግዥ የወደቁት በሞላ ከቀኝ ገዥዎቻቸው ጋር ፍክክር ቢገቡ ኖሮ ያቤሎ ውስጥ ያለው የበታችነት ስሜት ለልጅ ልጆቻቸው አያስትላልፉም ነበር፡፡
“ግልገል ነፍጠኞች፣ ጣልያንን የሚጠሉት ልክ ዛሬ ሕወኃትን በሚጠሉበት ኃይለ-ስሜት (passion) ነው። ዋና የጥላቻቸው ምክንያት ደግሞ፣ በጣልያንም ሆነ በሕወኀት አስተዳደር፣ ፍትህ መጓደሉ፣ ነፃነት መታፈኑ አይደለም።
ዋናው ምክንያታቸው፣ በእነዚህ አስተዳደሮች ሥር፣ የአገሪቱ ብሔሮች፣ ማንነትና ሰ”ብዓዊ ክብራቸው (ለገዢዎቹ የፖለቲካ ፍጆታና ለይስሙላም ቢሆን) እውቅና ማግኘቱ፣ እና የነፍጠኛ-ገባር (የባላባት) ሥርዓት--በጣልያን ጊዜ፣ ለጊዜውም ቢሆንከ1966 በኋላ ደግሞ በተሻለ ዘላቂነት-- በመንኮታኮቱ ነው።”
ይሄ ብሄራዊ ትያትር መቅረብ ያለበት “ የተሀድሶ ኮምክና ሊባል ይቻላል “ ያቤሎ /አራርሳ (
ይህንን ጹፉፍ ጸጋዬ አራርሳ በፌስ ቡኩ ላይ አስፍሮታል ፤
በጣልያን ቅኝ ግዛት ወቅትና በወያኔ የጥቁር አፓርታይድ ስርአት ውስጥ የብሄሮች ስብአዊ መብት የተጠበቀ ስርአቶች ስለነበሩ ፡ ውስጡ ቀፍ የሆነ ሰው ያልሆነ የሰው ጭንጋፍ ያብሎ/ጽጋዬ አራርሳ የደቡብ አፍሪካ አፓርታይድ ስርአት እኩልነት የሰፈረበት የብሄሮች ሰብአዊ መብት የተጠበቀበት የነበረ ስርአት ነው እያለን ነው; ምን ያህል ቀፎ ስብእና ያለው ባዶ ሰው መሆኑን ነው የሚያሳየው ፤ ጸጋዬ አራርሳ አንዴ በአዲስ ስታንዳርድ እንደጻፈው አጼ ሚኔልክ እኔ ጥቁር አይደለሁም እኔ ፍረንጅ (caucasian) ነኝ ብሎ ተናግሯል ብሎ የጻፈ ኮሜዲያን ነው ;
እነ ያቤሎ/ አራርሳ / ገመቹ የሚጽፉት ሰብስቦ ትልቅ የኮመዲ መጻፍ ማተም ይቻላል
Re: The epiphany in servile mind of Yabello/ Tsegay Arrarsa
This is the best you can come up with ..... can you concoct something to entertain us, I promise I will eat the banana. Do you have any other country or group of people or a single nationality, except Amharas, who come up with idea that to fought colonialism one needs to compete with it? You make it up to be just a horse race. Had the people who were colonized understood there was a short cut to beat colonialism by competing with it, they could have saved themselves from a lot of misery. You arrived to the scene way late to give them this life-saving advice. Dork.