-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: The Eritrean people make history and the woyane cadres steal Eritrean arts!
Bro K,
The አጋስስ ስታርቪን ማርቪን had never been recovered after “we are the world we are the children” sung by famous artists around the world. እድሜ ለቦብ ጎልዶፍ ከርሃብ ያመለጠ የሹካ ማንኪያ የመሰለ ጠኒያም ጤባ አጋሜ ጋር እፍ ስንካፈት እንውላለን:: ወይ መደፋፈር ...

ወያኔዎች የኤርትራኖችን ምስል ስረቁ ስትሉ ማስረጃ ማምጣት አለብቹሁ አለበለዚያ ግን እድሜ አዋሽ በደንብ አስልጥኖቹዋል እንዴት ፎቶሾፕ ቆርጣቹሁ መቀጠል እንደምትችሉ። ይህ ምስል ለምሳሌ በትግራይ ኦፍሻል ጋዜጣ ላይ ወይ ቲቪ ላይ ብትታይ የዛን ግዜ ተሰረቀች ማለት ትችላላቹሁ። ዝም ብላቹሁ ግብስብሱን በሙሉ ትግሬዎች ስረቁ ብትሉ ማንም አይስማቹሁም ። ኢትዬዽያኖች በሕገ መንግስት የሚገዙ ናቸው ማንም ተነስቶ ሌባ ሊልህ አይችልም ሕገ መንግስቱ ሁሉም ሰው በአቀኝነቱ ይመደባል ብሎ ደምድሞታል ። የፈለግህው ያህል የወርቃማዎቹን ስማ ለማጠልሽት ብትሞክርም ህገ መንግስታችን የአቀኝነት እንዲታዩ የስጣቸውን መብት መግፈፍ አትችልም ያልተመረመረ ፎቶሽፕ አምጥተህ ትግሬዎች ስረቁኝ ብትል አንተው ራስ ህ የስራኸው ቢሆንስ ። መረጃ ያስፈልግሀል ። መረጃ የለም ማለት ትግሬዎች ነፃ ናቸው ማለት ነው። ስም ማጥፋት ህን አቁም ። ገብተው ልክ ልክህን እንዳያሳዩህ። እናንተ የሽማግሌ አገር። ማንን ተጋዳይ የነበሩት ኤርትራ አይኖሩም አረብ አገር ሄደው ገረድ ሆነዋል የቀናቸው።
-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Re: The Eritrean people make history and the woyane cadres steal Eritrean arts!
"ሌብነት ስራ ነው እስክትያዝ ድረስ::" (መለስ ዜናዊ)

Re: The Eritrean people make history and the woyane cadres steal Eritrean arts!
ታድያ መለስ ይህንን ካለ ጌታህ ነው መቀበል ብቻ ነው ። አለበለዚያ ሰህተት መሆኑን በተግባር አሳየን።( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote: ↑07 Jun 2020, 04:36"ሌብነት ስራ ነው እስክትያዝ ድረስ::" (መለስ ዜናዊ)
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ትግሬዎች አርታችንን ስረቁ ካልክ ። ወንድ ከሆንክ የስረቁትን አስመልስ። እንዴሴት ስም ከምታጠፋ ። እንዴት አርገው ነው እድሜ ልክ የሚስርቁዋቹሁ። እንዴት ነው እድሜ ልክ የናንተ የውድቀት ምክን ያት የሚሆኑት ። አረ ወንዳታ የወንድ ልጅ ጥሩልኝ።
እደግመዋለሁ አንተ ለአርት ነው የተንገበገብከው ግን እኮ ባዳሜን ስረቀውሀል የዓለም መንግስት ፈርዶላቹሁ እነሱ ግን ንብረታቹሁን አልመልስም ብለዋል። እሱም ቢቀር አብይ ንብረታቹሁን እንድታገኙ ቢደራደርም ወርቃማዎቹ ግን አናት ህ አፈር ትብላ። ወንድ ከሆንክ መጥተህ አስመልስ ብለውሀል።
ታድያማ ለብቻህ መግጠም ሲያቅት ህ ። አማሮች ትግሬዎችን እስከሚጨብጡዋት አየጠበቕህ ነው። አንተ ተላላ።
ሌባ ንብረት ህን ስርቆ መስረቅ ስራ ነው ካለህ ። ያለህ አማራጭ በጉልበት ንብረት ህን ማስመለስ ነው። ግን በጉልበት ማስመለስ ካልቻልክ ሌባው ንብረት ህን ወስደው ማለት ነው። ይህ እንዴት ይጠፋሀል አንተ ደደብ። የድሮ እርበኞች አባቶች ህ ያዝኑብሀል ኤርትራን መሬት ማስመለስ አቅቶህ እንዴሴት ስታለቃቅስ። ምን መላ አታጣም እኛ ኤርትራኖች ጦርነት አይተነዋል ጦርነት ያስከፋል ስለዚህ አንጀምረውም ብለህ የሴታሴት መልስ መልስ። ጦርነት ካስጠላህ ታድያ አፍህን ለምን ታበዛለህ ። በእፍህ ጦርነት ማስጀመርህን እንዴት ትረሳለህ።