Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰበር መረጃ: 210ም ታሰሩ |መቆዶኒያ ትልቅ ችግር ገጥሞታል

Post by Ethoash » 05 Jun 2020, 12:46

AdamuNey wrote:
05 Jun 2020, 12:28

everyone know me in here as house economist i want to help መቆዶኒያ

መቆዶኒያ ለመርዳት አብታም መሆን አያስፈልግም ። የሚያስፈልገው በመንግስት የሚደገፍ የጡረታ መብት ለሁሉም ኢትዬዽያኖች መስከበር ነው። እንጂ መቆዶኒያ መርዳት የሚችለው አንድ ሺህ የሚሆኑ አዛውንቶችን ነው። እኔ የምለው በሚልዬን የሚቆጠሩ አዛውንቶች ከመንግስት የጡረታ ገንዘብ ቢቆርጥላቸው መንገድ ላይ አይወድቁም ማለት ነው። ሁለተኛው ደግሞ ሕዝቡ በወጣትነቱ ገንዘብ ለመንግስት በታክስ መልክ ይከፍላል ። መንግስት ደግሞ ለጡረታ የሚሆን ገንዘብ ከዛ ላይ ቀንሶ አስቀምጦ ስራተኛው ሕዝብ ጡረት ሲወጣና በሽምግልና ሲዳከም ከመንግስት ቋሚ እርዳታ ይደረግለታል ማለት ነው።

በዚህ መልክ አጠቃላይ የጤንነት እክምና ኢንሹራንስም በመንግስት ደረጃ ሊስጥ ይቻላል ። ይህ የሚሆነው ስራተኛው ታክስ ሲከፍል ። መንግስትም የተከፈለውን ታክስ በአግባቡ ሲጠቀም እንጂ በመቆዶኒያ ብቻ ይህ ችግር አይፈታም።

AdamuNey
Member
Posts: 84
Joined: 08 Dec 2019, 09:56

Re: ሰበር መረጃ: 210ም ታሰሩ |መቆዶኒያ ትልቅ ችግር ገጥሞታል

Post by AdamuNey » 05 Jun 2020, 14:11

lk neh hulachinm ye akmachinmerdat ytebekbnal

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ሰበር መረጃ: 210ም ታሰሩ |መቆዶኒያ ትልቅ ችግር ገጥሞታል

Post by Lakeshore » 05 Jun 2020, 17:58

Ethoash,

What are you talking about don't make it like you came up with this idea? This has been done more than 100 years ago. Even before vat started. There are many causes for this problem some are relatively easy and others are more complex.

To mention some, the first one is internal displacement. Peoples are displaced from their birthplace by fanatic Oromo groups like Quero and OLF , TPLF their act amounts to domestic terrorism. The government infiltrated by this group is adamant to take the necessary measure to protect individual rights and the rule of law. In fear of perceived by the international community as nonpeaceful or heavy-handed. By not enforcing the rule of the land the current government can be accused of being accomplices of domestic terrorism. The main function of a government is to enforce the rule of law and punish the criminals according to the country's penal code.

The second one is lack of job creation by the government and the private sector. The government has to do two main tasks first facilitating the peace and rule of law to attract investment. No one in the right mind will come and invest in the Oromo region where innocent people are slaughtered in broad daylight and women are raped with impunity. Second, the government should be transparent in awarding projects, and investing in public sectors this is not the case for example the Meskel square development project was given to an unknown Oromia company with no track record building such kind of project and without and without any bid. This kind of malpractice reduce efficiency and spread corruption and push many peoples out of job. Third, the government should be transparent and consult the public on how much tax it collect from individual regions and how the budget allocation is. Therefore there should be an independent ethics committee or Ombudsman.

Since the government more than 36% of its budget is from projected from foreign aid it will be very difficult to be out of the foreign influence there for it should devise some kind mechanism to be self-sustained. The government should diversify it economy especially the private sectors. Currently, more than 90% of investments are in hospitality and trade just selling and buying no industry, no production. most of all they depend on government projects. Creativity should be the front agenda of the government. At last accountability: every organization or individual should be accountable for its action. the rule of law should be upheld. For instance, we shouldn't have two governments in one country. The TPLF should be apprehended at any coast and the olf and quero too. No armed group should be allowed to roam in the country and to be above the law.

Then the farmers can farm their land in peace and migration to big cities will decrease. The government should give incentives for the farmers to till their lands not force them. Un elected officials like Takele Goma should be restricted from making fundamental changes in the city of Addis Ababa. Until the true elect mayor resumes power. Police and security forces should be held accountable for any of their extra-judicial arrest, bitting, and killing.

Then peoples will be more than happy to pay their due taxes. Otherwise, they shouldn't pay taxes if the government can't protect them and give their money for the fascist TPLF stooges in the name budget. Stop any money that is going to Tigree and the payment should be administered through independent finance committer for Tigree .

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰበር መረጃ: 210ም ታሰሩ |መቆዶኒያ ትልቅ ችግር ገጥሞታል

Post by Ethoash » 06 Jun 2020, 07:33

Ato lackShoe

u mixing economy and politics
. The TPLF should be apprehended at any coast and the olf and quero too. No armed group should be allowed to roam in the country and to be above the law
this kind of talk i see it childish talk ... in one hand u r accusing OLF displacing poor Amhara but in other hand u declaring war on TPLF and OLF .. this civil war u dont think more people will be displaced..

my second point is when Somalia displaced one million oromo , the oromo did not said anything they accepted their people .. but when the oromo displaced the Amhara why not unionist Amhara the fair amhara open minded Amhara no racism Amhara refused to accept their own people and left them in Addis Ababa for hyena..

it is wast of time to talk about anything with u.. u seem cartoon character where u do all the killing and TPLF and OLF doing the dying .ሲስብ ጠላቱን ሲጥል ። መቶከስ ብቻ ነው ጠላቱን መደምሰስ ነው። እጁ እስከሚግል ድረስ መግደል ብቻ ነው መሞት የለለበት ጦርነት። ልክ እንደቀላል ነገር ትግሬውች ጋ ሄደን እናስራቸዋለን ለፍርድ አናቀርባቸዋል ትለኛለህ ልክ እንደጀብደኝ። ትግሬን እንጨብጣታለን ማለት እና እውነትም መጨበጥ ሁለት የተለያየ ነገሮች ናቸው። ትግሬዎች እኮ በሶ አልጨበጡም አንተን ዝም ብለው የሚያዩህ ስትገድላቸው ስታስራቸው።

እኔን በጣም ያልከባኝ ትግሬዎችን እንጨብታታለን ካላቹሁ አመታት ሊያስቆጥር ነው። ታድያ አማራን ማን ከለከላት ትግሬ ላይ ለመዝመት ። ወይስ የሞኛሞኙን አብይ መንግስት አታለህ እነሱ እንዲሞቱል ህ ነው ውይ የፈለግኸው።

እኔ እያልኩ ያለሁት የጡረታ መብት አይደለም የአዛውንት መጦሪያን ነው ። እያልኩት ያለሁት ። ምንም ቃሉ አልመጣልህ ቢለኝም በፊት ግዜ። አንዴ አንድ ሰው ስልሳ አመቱ ከሞላ የአዛውንት መጦሪያ መብቱ ይጠበቅለታል ማለት ነው። የትም ሄድ የትም የአዛውን መጦሪያ ገንዘቡ ይላልክለታል ። ለምሳሌ አንድ ሺህ ብር በወር ቢላክለት ኦሮሞዎች ደግሞ አንድ ሚሊዬን የሚሆኑ የአማራ አዛውንቶችን ካባረረች አንድ ቢሊዬን ብር ኪሳራ ገቡ ማለት ነው። ተቀባዩ አገር ደግሞ አንድ ቢሊዬን ብር ገቢ አደረገች ማለት ነው።

አብይ ጦርነት ከማረግ ሕዝብ አባረሩ በሎ ክሎችን ። ይልቁንስ እነዚህን ተፈናቂዎች የሚቀበል ክልል ካለ ኮንዶሚኒየም እስራለታለሁ ማለት ብቻ ይበቃል ። ለምሳሌ ጉራጌዎች እነዚህን ተፈናቂዎች ቢቀበሉ አንድ ሚሊዬን ኮንዶሚኒየም ይስራላታል ማለት ነው ለጉራጌ ። ጉራጌ በግርግር ታድጋለች ማለት ነው። እንግዲህ ይህ ከፍተኛ ውጪ ቢሆንም ከጦርነት አማራጭ መቶ በመቶ ይሻላል።

ኦሮሞዎች በቀን ስወ መግደላቸው የሚጎዳቸው እራሳቸውን ነው ። ስለዚህ አማሮች አፋቸውን ከሚከፍቱ ለምን እንዲስትሪዎች እነሱ ክልል እንዲመጡ ለምን እኛ ስላማዊ ነን ማንም በክልላችን አይሞትም ብሎ መፎካከር ይጥቅማል ። ኦሮሞን ከማረም ይልቅ። ሌላ ብዙ ብዙ ነገር ብለሀል ። መወያይት ሳይሆን ማስተማር ነው የመስለኝ አንተን ። ስለዚህ ደከመኝ ይቅርታ አርግልኝ በሌላ ግዜ ትምህርቱ ይቀጥላል

Post Reply