-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
የጉዞ እቀባ የተነሳላቸው ጣሊያናዊያን በደስታ እየተቃቀፉ ነው
የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ የእቀባውን መነሳት ተከትሎ ባደረጉት ተስፋን ፈንጣቂ ንግግር፣ "አሁን ፈገግ ልንል፣ ልንደሰት ይገባናል፤ ከዚያ ሁሉ መከራ እየወጣን ስለሆነ…" ብለዋል።ጣሊያን 234 ሺህ ዜጎቿ በቫይረሱ ተይዘውባት 33 ሺህ 600 ሰዎች ሞተውባት ነው አሁን መጠነኛ ፋታን ያገኘችው። በወረርሽኙ መነሻ ሰሞን ከዓለም አገራት ቫይረሱ ክፉኛ ካጎሳቆላቸው አገሮች በአንደኛ ደረጃ የምትጠራ አገር ነበረች።
https://bbc.in/2Bp1WOT

በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,205 ደረሱ
------------------------------------------------------
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 27 2012 ዓ.ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,205 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ።ባለፉት 24 ሰዓታት ቫይረሱ የተገኘባቸው 123 ሰዎች ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል ስምንት ሰዎች የውጭ አገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 12 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 103 ሰዎች ደግሞ የውጭ አገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው መሆናቸውን ቢሮው አስታውቋል።በአጠቃላይ በቫይረሱ ከተያዙ 1,205 ሰዎች መካከል 355 ሰዎች የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ፣ ልደ 180፣ ጉለሌ 157 ሰዎች ኮቪድ-19 እንደተገኘባቸው የጤና ቢሮው መረጃ ያሳያል።
ለተጨማሪ መረጃ፦ https://bbc.in/2Mseibc

"I tried my best by a wearing plastic bag: our routine job in Tikur Anbessa is heart breaking."
.
On daily basis up to 20 patients are coming to the CT-Scan room in our Radiology department.
.
Being a nurse in this room is a harsh job, we have to give each and every patient an IV contrast before scanning starts and we must push it as fast as possible not to miss the arterial phase. The hospital should have bought an 'automatic injectors ' but none are available in our hospital.
.
PPE aren't available too, 4 days ago a patient with symptoms of COVID-19 was sent to the CT- Scan room for a CT. His sample had been taken but his COVID result had not arrived yet.
.
I asked for PPE but I couldn't get one. So I tried my best by wearing plastic cover as showed below. And this is our every day life in the Tikur Anbessa.
.
Authorities are not responding to our questions. If this negligence continues the worst is yet to come.
.
Sr. Seada Nuredin, Senior Nurse in Tikur Anbessa

"ምርጫ ስላልነበረኝ ራሴን ከኮሮና ለመጠበቅ የፌስታል ሽፋን ለመጠቀም ተገድጃለው - ራስን መጠበቂያ መሳሪያ ቁሳቁስ (PPE) ማግኘት የቅንጦት ያክል ነው። ....... ለሰሚው እጅግ የሚያሳዝን ነው።" - ሲ/ር ሰዓዳ ኑረዲን (ሲኒየር ነርስ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል)
"ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት የሚያገለግሉ 17 ሺህ ኪሎ ግራም የሚመዝን የሕክምና ቁሳቁሶችን ለደቡብ ሱዳን እርዳታ አድርጋለች።" - - ፋና
https://mereja.com/amharic/v2/287116
"ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት የሚያገለግሉ 17 ሺህ ኪሎ ግራም የሚመዝን የሕክምና ቁሳቁሶችን ለደቡብ ሱዳን እርዳታ አድርጋለች።" - - ፋና
https://mereja.com/amharic/v2/287116
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Malawi
24 new confirmed cases of #covid19mw.
Total:
- 393 confirmed cases (Mwanza 257, Lilongwe 45, Blanthyre 38...),
- 4 deaths,
- 51 recoveries.

Namibia

Ghana
337 new confirmed cases of #covid19gh and 57 new **recoveries**
Total:
- Confirmed cases: 8885 (Greater Accra Region: 6102, Ashanti Region: 1452)
- Deaths: 38
- Recoveries: 3189

Eswatini Government

Worldwide Update
Coronavirus Cases: 6,640,228
Deaths: 389,958
Recovered: 3,205,482
Active Cases
Currently Infected Patients : 3,044,788
in Mild Condition : 2,989,667 (98%)
Serious or Critical : 55,121 (2%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

54 African Union Member States reporting 163,599 cases, 4,611 deaths, and 70,894 recoveries.

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
COVID19 Latest Global Stats,
Total Cases: 6,702,793
Deaths: 393,212 (5.86%)
Recovered: 3,252,308 (48.53%)
Active: 3,057,273 (45.61%)
Total Cases: 6,702,793
Deaths: 393,212 (5.86%)
Recovered: 3,252,308 (48.53%)
Active: 3,057,273 (45.61%)
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
South Africa
3267 new confirmed cases of covid19 (Africa daily record), 58 new deaths, 1629 new recoveries.
Total:
- 40 792 cases,
- 848 deaths,
- 21311 recoveries.

የኮቪድ-19 ክትባት ለድሃ አገራት እንዲደርስ የ2 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈረመ
ግዙፉ መድኃኒት አምራች አስትራዜኔካ ሁለት አዳዲስ ስምምነቶችን ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቶቹ ኩባንያው በአንድ ጊዜ ለኮሮናቫይረስ ክትባት 2 ቢሊዮን ጠብታዎችን ለማምረት የሚያስችለው ነው ተብሏል፡፡
ባለፈው ወር አስትራዜኒካ በአንድ ጊዜ 1 ቢሊዮን ጠብታዎችን ማምረት እንደሚችል ተናግሮ ነበር፡፡ ይህም በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ለተያዘውና ተስፋ ለተጣለበት የኮቪድ-19 ክትባት ምርምር የተደረገ ዝግጅት ነው፡፡
ትናንት ሐሙስ ግን ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ስምምነቶችን የተፈራረመ ሲሆን ከዚህም ውስጥ አንዱ በቢልጌትስ የሚደገፍ ነው፡፡
https://bbc.in/2XwUfyN

ግዙፉ መድኃኒት አምራች አስትራዜኔካ ሁለት አዳዲስ ስምምነቶችን ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቶቹ ኩባንያው በአንድ ጊዜ ለኮሮናቫይረስ ክትባት 2 ቢሊዮን ጠብታዎችን ለማምረት የሚያስችለው ነው ተብሏል፡፡
ባለፈው ወር አስትራዜኒካ በአንድ ጊዜ 1 ቢሊዮን ጠብታዎችን ማምረት እንደሚችል ተናግሮ ነበር፡፡ ይህም በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ለተያዘውና ተስፋ ለተጣለበት የኮቪድ-19 ክትባት ምርምር የተደረገ ዝግጅት ነው፡፡
ትናንት ሐሙስ ግን ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ስምምነቶችን የተፈራረመ ሲሆን ከዚህም ውስጥ አንዱ በቢልጌትስ የሚደገፍ ነው፡፡
https://bbc.in/2XwUfyN

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ160 ሺህ ተሻግሯል፡፡
የአፍሪካ በሽታዎች ቁጥጥርና መከላከል ማእከል ሲ ዲ ሲ ትናንት እንዳስታወቀው በአፍሪካ ምድር 162 ሺህ 673 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው በምርመራ ተረጋግጧል፡፡
እንደ ማእከሉ መረጃ በቫረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ረቡእ እለት ከነበረበት 158 ሺህ 318 ነው በአንድ ቀን ልዩነት ውስጥ ትናንት ወደ 162 ሺህ 673 ከፍ ያለው፡፡
በአህጉሪቷ የሟቾች ቁጥርም ረቡእ እለት 4ሺህ 508 የነበረ ሲሆን ትናንት 4ሺህ 601 ደርሷል፡፡
የወረርሽኙ ስርጭት በ54ቱም የአህጉሪቷ ሃገራት መሰራጨቱን የሚናገረው ሲዲሲ፤ 70 ሺህ 475 ደግሞ ከህመማቸው ማገገማቸውን ገልጧል፡፡
ደቡብ አፍሪካ፣ግብጽ፣ናይጄሪያ፣አልጄሪያ ጋና እና ሞሮኮ ወረርሽኙ በስፋት ጉዳት ያደረሰባቸው ቀዳሚዎቹ የአፍሪካ ሃገራት ናቸው፡፡
የሰሜን አፍሪካ ቀጠና በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ይሁን የማቾች ቁጥር ከፍተኛ ሆኑ የተመዘገበበት ነው፡፡
እንደ ሲዲሲ መረጃ ደቡባዊው የአፍሪካ ክፍል በቫይረሱ ስርጭት እየተፈተነ ያለ ሁለተኛው ቀጠና ሲሆን ምዕራብ አፍሪካ ደግሞ በሶስተኛነት እንደሚከተል ሲጂቲኤን ዘግቧል።

GABON

Côte d'Ivoire
152 cases,
54 cured and 0 deaths .
3,262 confirmed cases,
1,584 cured and 35 deaths.

NIGERIA

Guinea

Cameroon

Sudan

Côte d'Ivoire
152 cases,
54 cured and 0 deaths .
3,262 confirmed cases,
1,584 cured and 35 deaths.
NIGERIA
Guinea
Cameroon
Sudan
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በኢትዮጵያ የኮቮድ-19 በሽታ ምርመራ ላብራቶሪዎች መገኛ ካርታ

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Blood group type may affect susceptibility to COVID-19 respiratory failure
A group of over 120 researchers from various institutions across Europe has performed the first genome-wide association study to reveal host genetic factors that may contribute to respiratory failure in cases of coronavirus disease 209 (COVID-19).
Some research suggests that severity of Covid19 is related to blood group. Blood group A reported to have a 50 per cent higher risk of severe symptoms than O. Possible reason: immune response is related to blood group.
https://www.news-medical.net/news/20200 ... ilure.aspx

A group of over 120 researchers from various institutions across Europe has performed the first genome-wide association study to reveal host genetic factors that may contribute to respiratory failure in cases of coronavirus disease 209 (COVID-19).
Some research suggests that severity of Covid19 is related to blood group. Blood group A reported to have a 50 per cent higher risk of severe symptoms than O. Possible reason: immune response is related to blood group.
https://www.news-medical.net/news/20200 ... ilure.aspx

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11475
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
COVID-19 updates:
• Pakistan reports a record single-day spike in deaths
• India logs another record single-day spike in infections
• Masks mandatory on UK transport
• Death toll in Brazil soared to a new daily record
https://aje.io/cpkmn