1- በብልፅግና አመራሮች ላይ የግድያ እርምጃ የሚወስድ ስኳድ አሰልጥኖ ወደ ስራ ማስገባት
2- ይህንን የሚያግዝ የስለላ መረብ በመላዉ ሃገሪቱ መዘርጋት እና #የትግራይ ተወላጆችን፥ ኦነግ ሸኔን፥ እና ሌሎች የብልፅግና ተቀናቀኞችን ለዚህ ዓላማ ለመረጃ ምንጭ መጠቀም
3- ተፅዕኖ ፈጣሪ በሀገር ዉስጥና በዉጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን በገንዘብ ገዝቶ በተለያዩ ሚድያዎች ቅስቀሳ እንዲያደርጉ መጠቀም
4- በሁሉም የሃገርቱ ክልሎች በተመረጡ አከባቢዎች የብሔርና የሀይማኖት #ግጭት እንዲነሳ ማድረግ
5- በአማራና በኦሮሞ መካካል ግጭት ፈጥሮ መተማመን እንዳይኖር ማድረግ ለዚህም #የአዲስ_አበባን ጉዳይ ወደ ፊት እንዲወጣ ማድረግ
6- በታዋቂ፥ ተፅዕኖ ፈጣሪና በፖለቲካመሪዎች ላይ እርምጃ(መግደል) በመዉሰድ መንግስት እንደፈፀመ አድርጎ በተለያዩ ሚዲያዎች የዜና ርዕስ ማድረግና የመንግስትን ተቀባይነትን ማሳጣት
7- በሁሉም ክልሎች በተለይ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ሰፊ ህዝባዊ ተቃዉሞ እንዲጀምር ማድረግና በዕቅድ በገንዘብ እየደገፉ እንዳይቋረጥ ማድረግ
8- በሃገሪቱ በተለይ በትላልቅ ከተሞች አመፅ እንዲቀሰቀስ ማድረግ
9- በዉጭ ዜጎችና ዲፕሎማቶች ላይ የግድያና የአፈና እርምጃ በመዉሰድ የመንግስት እጅ አለበት በማለት መንግስት በአለም ኣቀፉ ማህበረሰብ አይን ተቀባይነት እንዳይኖረዉ ማድረግ
10- ህገወጥ ተግባራት፥ የመሬት ወረራ፥ ዝርፊያ፥ የጦር መሳሪያ ዝዉዉር እንዲስፋፋ ማድረግ የሚሉት ይገኙበታል።
11- የአባይን ግድብ በተመለከተ ግብፅ ተፅዕኖዋን እንድትጨምር በመረጃ መደገፍ
እንግዲህ ሃገርህን የሚትወድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ንቃ!

