BREAKING NEWS ከሰላሳ አመት በፊት ደቡብ ኢትዮጵያ የተጠመደው ቦንብ ፈነዳ
ነብይ እንደቁጭ ይበሉ ሌባ እንዲህ ሳታልል ነበር የሚልበት ዘመን ደርሰናል
Re: BREAKING NEWS ከሰላሳ አመት በፊት ደቡብ ኢትዮጵያ የተጠመደው ቦንብ ፈነዳ
የተማረው ኢትዮጵያዊ እንደ አሻንጉሊት መጫወቻ ሲሆን ማገናዘቢያውን ምን ሰረቀው? ጠንቋይ ቤት አፈንዳጅ ኢትዮጵያዊ ዶክተሮችና ፕሮፌሰሮች