Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 02:39

ዓለም ለሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እራሷን እንድታዘጋጅ የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ።

አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምርመራን ካላሳደገች “ድምፅ አልባ” ወረርሽኝ ሊከሰትባት እንደሚችልም ድርጅቱ አስጠንቅቋል፡፡
አፍሪካውያን እስካሁን በኮሮና ቫይረስ የከፋ ጉዳትን አላስተናገዱም ነገር ግን የሚደረገውን ምርመራ ካላሳደጉ በአህጉሪቱ ድምፅ አልባ ወረርሽኝ ሊከሰት እንደሚችል ድርጅቱ አስጠንቅቋል፡፡




ደርጅቱ የአፍሪካ መሪዎች ከምንም በላይ ለኮሮና ቫይረስ ምርመራ ቅድሚያ እንዲሰጡ ጫና እናሳድራለንም ብሏል፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም በአፍሪካ የተመዘገበው ኮሮና ቫይረስ ኬዝ ከ1 ነጥብ 5 በመቶ በታች ሲሆን በቫይረሱ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥርም 0 ነጥብ 1 በመቶ ያህል ብቻ ነው ብለዋል፡፡
አህጉሪቷ ሌሎች ወረርሽኞችን በመከላከል ዙሪያ ያገኘችው ልምድ የኮሮና ቫይረስንም ለመቋቋም ይረዳታል እንዲሁም እስካሁን ድረስ በሌሎች ሀገራት ከታዩት ተፅእኖችም ልትማር ይገባልም ብለዋል፡፡
ዶክተር ቴድሮስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት የቀነሰባቸው ሀገራትም ቢሆኑ ለሁለተኛ ዙር የኮረኖ ቫይረስ ወረርሽኝ እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ አሳስበዋል፡፡
የበሽታውን ወረርሽኝ ለማስቆም ፈጣን እርምጃዎችን የወሰዱ አና የቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ የቻሉ ሀገራት አሁንም ቢሆን ፈጣን እና ሁለተኛ ዙር ወረርሽኝ ሊያጋጥማቸው እንደሚችል ስጋታቸውን አስቀምጠዋል፡፡
በቫይረሱ ምክንያት የተጎዳውን ኢኮኖሚያቸውን ለመመለስ በሚል የእንቅስቃሴ ገደቦችን እያላሉ ያሉ አውሮፓውያን እና አሜሪካ ለህዝባቸው ደህንነት ቅድሚያ እንዲሰጡ እና ጥንቃቄዎችን አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በተጨሪም እስካሁን የኮሮና ቫይረስን ለማከም ይረዳል በሚል ጥናት ሲካሄድበት የነበረውን የፀረ ወባ መድሃኒት ላልተወሰነ ጊዜ መታጋዱንም ዶክተር ቴድሮስ አስታውቀዋል፡፡
የፀረ ወባ መድሀኒቱ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎችን ሞት ሊያፋጥን እንደሚችል የሚሳይ ጥናት መውጣቱን ተከትሎ መድሀኒቱ የኮሮና ቫይረስን ለማከም ይረዳል በሚል የሚደረገውን ምርመራ ላልተወሰነ ጊዜ ማገዱን ሮይተረስ ዘገቧል፡፡

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 03:20

የዓለም ጤና ድርጅት ሃይድሮክሲክሎሮኪን የኮሮና ቫይረስን መከላከል ይጠቅም እንደሆነ ለማረጋገጥ የሚደረገውን ሙከራ በጊዜያዊነት አስቆመ

የዓለም ጤና ድርጅት ለወባ በሽታ መድኃኒትነት የሚያገለግለው ሃይድሮክሲክሎሮኪን የኮሮና ቫይረስንም መከላከል ይጠቅም እንደሆነ ለማረጋገጥ የሚደረገውን ሙከራ በደህንነት ስጋት ምክንያት በጊዜያዊነት እንዲቆም ማድረጉን አስታወቀ።
ድርጅቱ በትላንትናው ዕለት በሰጠው መግለጫ፣ ለጥንቃቄ ሲባል በርካታ አገራት ውስጥ እየተደረገ ያለው ሙከራ በጊዜያዊነት ተቋርጧል ብሏል።
ድርጅቱ ይህን ያስታወቀው በቅርቡ የተደረገ የሜዲካል ጥናት መድኃኒቱ የኮቪድ-19 ሕሙማንን ሞት እያያባሰ መሆኑን ከጠቆመ በኋላ እንደሆነ ተገልጿል።
የጤና ባለሙያዎች መድኃኒቱ ልብ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያስከትል ይችላል ሲሉ እያስጠነቀቁ ቢሆንም የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግን ከባለሙያዎቹ ምክር በተቃራኒ ፀረ-ወባ መድኃኒቱን በተደጋጋሚ ሲያስተዋውቁ ቆይተዋል።
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል መድኃኒቱን እየወሰዱ መሆኑን ነው ፕሬዚዳንቱ የተናገሩት።
ባለፈው ሳምንት ዘ ላንሴት በተባለ ሜዲካል ጆርናል ላይ የወጣ አንድ ጥናት ለኮሮናቫይረስ ሕሙማን ሃይድሮክሲክሎሮኪንን መስጠት ምንም ፋይዳ የሌለው መሆኑን እና ይልቁንም መድኃኒቱን በበሽታው ለተያዙ ሰዎች መስጠት የሕሙማኑን ሞት ሊያፋጥን እንደሚችል አመልክቷል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 04:29

የአገራት የእንቅስቃሴ ገደብ ማላላት የኮቪድ-19 ስርጭትን ዳግም ሊያስፋፋ ይችላል:- የዓለም ጤና ድርጅት
*************************
አገራት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመቆጣጠር የጣሉትን የእንቅስቃሴ ገደብ በችኮላ ካላሉ በሽታው ዳግም ሊስፋፋ እንደሚችል የአለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ፡፡
ድርጅቱ ይህን ያስታወቀው አንዳንድ የአለም አገራት ቀስ በቀስ የጣሉትን የእንቅስቃሴ ገደብ በማንሳት ሱቆች እንዲፈቱ እንዲሁም ብዛት ያላቸው ሰዎች አንድ ቦታ ላይ እንዲሰባሰቡ መፍቀዳቸውን ተከትሎ ነው፡፡
አለም በመጀመሪያ ዙር ስርጭት መካከል ላይ ትገኛለች ያለው ድርጅቱ በማንኛውም ጊዜ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር ዳግም ሊያንሰራራ እንደሚችል አሳስቧል፡፡
አሁን ላይ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር በተወሰነ ደረጃ ቀንሷል ብሎ በማሰብ የቫይረሱ ስርጭት እየቀነሰ ይመጣል የሚል ግምት ማስቀመጥም ተገቢ እንዳልሆነ ድርጅቱ ገልጿል፡፡
የበሽታው ክትባት ሳይገኝ የማህበራዊ መራራቅ መመሪያዎችን ማላላት ቫይረሱ ዳግም እንዲሰራጭ በር መክፈት ነው ሲሉ የዘርፉ ባለሞያዎች ይመክራሉ፡፡
በአሁን ወቅት የቫይረሱ ተጠቂዎች በቀነሱባቸው አገራት ዳግም የበሽታው ስርጭት እንዳይንሰራራ የመለየትና የመመርመር ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚመከር መገለጹ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 05:46

Most coronavirus deaths

USA: 99,805
GBR: 36,914
ITA: 32,877
FRA: 28,432
ESP: 26,837
BRA: 23,522
BEL: 9,312
GER: 8,428
MEX: 7,633
IRN: 7451
CAN: 6545
NED: 5830
CHN: 4634
TUR: 4369
IND: 4172
SWE: 4029
RUS: 3633
PER: 3629
ECU: 3203
SWZ: 1913

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 06:26

Over 115,000 confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 46,000 recoveries & 3,400 deaths. View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 06:41

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሰባት መቶ አንድ (701) ደርሷል፡፡



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 07:07

Saddened to hear Ethiopia report 6th death from covid19, a 32 yo F from Addis Ababa with an underlying medical condition

8 days after case #350, the number of #covid19 cases in the country has now doubled and surpassed the 700 mark


Detail - https://bit.ly/covid-19-ET


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 07:32

Coronavirus updates:

• WHO warns of 'immediate second peak'
• 8,000 'excess deaths' in Mexico City as #COVID19 rages
• Spain revised its death toll down by nearly 2,000
• UK public anger continues over PM's chief political adviser Dominic Cummings


https://aje.io/sqmjm

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 07:43

• COVID19 death toll in Brazil surpasses 23,400
• Russia reports a record one-day rise in coronavirus deaths
• India reports biggest jump in cases again


https://aje.io/jqkgs

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 07:49

Montenegro becomes first European country to declare itself coronavirus-free.

COVID19 30 days Comparison stats,



COVID19 Latest Global Stats,

Coronavirus Cases: 5,611,601

Deaths :348,330

Recovered: 2,388,108


Active Cases

Currently Infected Patients : 2,875,163

in Mild Condition : 2,822,004 (98%)

Serious or Critica : 53,159 (2%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 07:55

How to wear a medical mask safely.
Remember that masks alone cannot protect you from #COVID19. Maintain at least 1-meter distance from others and wash your hands frequently and thoroughly, even while wearing a mask.





MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 08:29

በኢትዮጵያ የኮቪድ 19ን ስርጭት ለመግታት የሚረዳ፣ ስለበሽታው ምልክቶች፣ ስለመተላለፊያ መንገዶቹ እንዲሁም ሊወሰዱ ስለሚገባቸው የመከላከያ እርምጃዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን በዝርዝር የሚያስረዳ ድረገፅ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የትዊተር ሰሌዳ ተመልክተናል፡፡

ድረገጹ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ መረጃ የሚሰጥ ሲሆን በቅርቡ በሌሎች ቋንቋዎችም አገልግሎት መስጠት ይጀመራል ተብሏል፡፡
በድረገፁ አማካኝነት ትክክለኛ መረጃ ለማህበረሰቡ ይደርስ ዘንድ ድረገፁን አጋሩልኝ ብሏል ኢንስቲትዩቱ፡፡

ድረገፅ የሚከተለው ነው
https://covid19.ephi.gov.et/



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 09:21

Video

በለቅሶ መዘዝ ለኮሮና ቫይረስ ተጋልጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ ከአከባቢያቸው እንዳይወጡ የተደረጉት የአብነት አከባቢ የታገዱት ነዋሪዎች

Ethiopia : Coronavirus Lock Down in Addis Ababa , Abinet Area (DW Video)


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 09:32

በዓለማችን 54 በመቶ የሚሆኑ የተራድኦ ድርጅት ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከስራቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ።

ዴቬክስ የተሰኘው መቀመጫው ቤልጂየም ብራሰልስ ያደረግ ተቋም ከ162 ሀገራት በሚሰሩ 580 መንግስታዊ ባልሆኑ የተራድኦ ሰራተኞች ላይ ጥናት አድርጓል።
ኮሮና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት ላይ እያደረሰ ያለውን ተጽዕኖ አስመልክቶ ይሄ ጥናት ይፋ ሆኗል።
ጥናቱ እንዳመለከተው ቫይረሱ በተራድኦ ድርጅቶች ተቀጥረው በሚሰሩ ሰራተኞች ላይ ተጽእኖው ከፍተኛ ነው።

የነዚህ ድርጅቶች ዋነኛ የገንዘብ ምንጭ የነበሩት የአውሮፓ እና አሜሪካ አገራት በኮሮና ቫይረስ ከፉኛ በመመታታቸው ምክንያት እርዳታ በማቆማቸው ነው ተብሏል።
ከነዚህ መላሾች ውስጥ 60 ከመቶ የሚሆኑት በኮሮና ቫይረስ ምክንየት ስራችን እናጣለን የሚል ፍራቻ አንዳላቸው ለዚህ ተቋም ተናግረዋል።
ምላሻቸውን ከሰጡ ሰዎች ውስጥ 39 ከመቶ የሚሆኑት ከአፍሪካ 31 ከመቶ የሚጠጉት ደግሞ ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት እንዲሁም 6 ከመቶ የሚሆኑት ደግሞ ከሰሜን አሜሪካ እና ከአውሮፓ በሚገኙ ተቋማት የሚሰሩ ናቸው፡፡

በእርዳታ ላይ ጥገኛ የሆኑ የልማት ድርጅቶች በኮሮና ምክንየት ከፍተኛ ኪሳራ እና ውድመት ሊደርስባቸው ይችላል በዋነኝነት ግን በነዚህ ድርጅቶች ተቀጥረው የሚሰሩት ላይ የከፋ እንደሚሆን ጥናቱ አመላክቷል፡፡
ጉዳቱ ግን ከአህጉር አህጉር እጅጉን የተለያየ እንደሆነም ነው ይሄው ጥናት ያመላከተው፡፡
ባሁኑ ሰአትም በተለይ በአፍሪካ የሚገኙ ተራድኦ ድርጅቶች ፊታቸውን አደጋ መከላከል ላይ በማድረጋቸው የተነሳ በርካታ ዜጎች ስራ ፈት ሆነው ይገኛሉ ብሏል ጥናቱ፡፡


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 09:50

USA : American biotech company Novavax joins race for coronavirus vaccine.
Started human trials on Monday.

Thailand enters the global race for coronavirus vaccine, starting monkey trials

UK: Non-essential shops will be allowed to reopen from June 15, says PM Johnson.

Coronavirus-free means zero active cases.
Slovenia has declared the end of epidemic earlier, but they still have active cases.
Montenegro becomes first European country to declare itself coronavirus-free.

India reports 6,535 new cases of coronavirus and 146 new deaths.
A total of 145,380 cases and 4,167 deaths.
India's update:
- Number of new tests up
- Number of new cases down
- Number of new deaths down

Currently, Only 26 Country have more than Half Million COVID19 Tests done.

USA 15.1M
Russia 8.9M
Germany 3.5M
Spain 3.5M
UK 3.5M
Italy 3.4M
India 3.1M
UAE 2.0M
Turkey 1.8M
Canada 1.4M
France 1.3M
Australia 1.2M
Peru840K
S. Korea 839K
Venezuela 832K
Iran 818K
Belgium 788K
Poland 779K
Brazil 735K
Saudi Arabia 722K
Portugal 689K
Kazakhstan 687K
South Africa 596K
Denmark 546K
Israel 541K
Malaysia 513K

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11479
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2020, 09:52

Most COVID19 Deaths in Continent,

Europe : 168,760
N. America : 115,273
S. America : 32,649
Asia : 27,926
Africa : 3,510
Oceania : 123

Post Reply