ክብር ይገባችኋል ከጠበቅነው በላይ ፈንቅል ከትግራይ ወጥቶ እንሆ በመላው ኢትዮጵያና በአለም ላይ በስደት የሚኖሩ መላው ኢትዮጵያውያን የትግራይ ህዝብ ወዳቾች ያለ ማቆረጥ በስልክና በውስጥ መስመር እንዲሁም ድምፃችን ሸር በማድረግ ታሪካዊ የድጋፍ ድምፅ እያስተናገድን እንገኛለን። እውነት ይህ ለፈንቅል ትልቅ የድል ድልና ነው። ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው። መቻቻል ነው። መደጋገፍ ነው። አንድነት ነው። አሸናፊነት ነው። እንሆ ይህን ታሪካዊ የፈንቅል ትግል በትግራይ የተተኮሰው የፍትህና የዴሞክራሲ ትግል በመላው ኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ እኛም ፈንቅል ነኝ በማለት ከጎናችን በመሆን በሁሉም የሞራልና የኢኮኖሚ ድጋፍ እንደሚደረግልን ቃል ተገብቶልናል። በድጋሚ በፈንቅል ስም ከልብ እናመሰግናለን!!!
ፈንቅል ዓወት ድራሩ!!!
ፈንቅል በኢትዮጵያዊነታችን አንደራደርም!!!
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ፈንቅል!!! የኢትዮጵያ ህዝብ በቅድሚያ በፈንቅል ትግራዋይ ስም ከልብ እናመሰግናለን‼
Please wait, video is loading...
-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22