Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

What a performance ! An Ethiopian smashes Marathon record

Post by Thomas H » 24 May 2020, 11:30


Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: What a performance ! An Ethiopian smashes Marathon record

Post by Thomas H » 24 May 2020, 19:43

#ግንቦት 13 ቀን 1983 ዓ.ም
# 29 ኛው ዓመት

ግንቦት 10 ቀን 1983 ዓ.ም ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም በመኖራያ ለከፍተኛ ባለስልጣኖቻቸው የእራት ግብዣ አደረጉ ፤ ግብዣው ሲጠናቀቅ ፕሬዘዳንቱ ከዚህ በፊት ባልተለመደ መልኩ ሁሉንም ተጋባዥ እንግዶች እበራፋቸው ላይ በመሆን አንድ ባንድ እየጨበጡ ሸኙዋቸው ።

ግንቦት 12 ቀን 1983 ዓ.ም ፤ፕሬዘዳንት መንግስቱ መሉውን ቀን የተለያዮ ወረቀቶችን እቢሯቸው ውስጥ ሲቀዳድዱ ዋሉ ፤ ማምሻው ላይ ግን ወደ ዘመቻ መምሪያ በማምራት ለከፍተኛ የጦር አዛዦቻውቸው ንግግር አደረጉ።

ማክሰኛ ግንቦት 13 የፕሬዘዳንቱ ልዮ ረዳት ሻምበል መንግስቱ ፤ብላቴ ማሰልጠኛ ጣቢያ ደርሶ ከዚያም ወደ አስመራ ደርሶ መልስ የሚበቃ ነዳጅ የሞላ አንድ ዳሽ 5 አውሮፓላን እንዲዘጋጅ ትእዛዝ አስተላለፋ ።

በዛው እለት ከጠዋቱ ወደ 2 ሰአት ገደማ ፕሬዘዳንቱ ከተመረጡ አጃቢዋች እንደዚሁም ከሶስተኛ ክፍለጦር የመጣና የቅርብ አጃቢያቸው ከነበረው ከሻንበል ደመቀ ባንጃው ጋር በመሆን በኮ/ል ተስፋዬ መሪነት ቦሌ አውሮፓላን ማረፊያ በመድረስ ተዘጋጅታ ትጠብቅ ከነበረችው አውሮፓላን ተሳፈሩ ።

#ግንቦት 13 ቀን 1983 ኮሎኔል መንግስቱ ለማመን በሚያዳግት ፍጥነት እና አዲስ የዓለም ክብረወሰን በማስመዝገብ ዚምባብዌ ገቡ::


#አብዮቱና ትዝታዬ /ሌፍተናንት ኮሎኔል ፍሥሐ ደስታ /




Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: What a performance ! An Ethiopian smashes Marathon record

Post by Weyane.is.dead » 24 May 2020, 19:46

The new world record is held by Weyane rodents. They run away from addis to mekele at the speed of light qiqiqiqiqi ayoka nayna qiqiqiqiqi

Post Reply