Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
experts
Member
Posts: 281
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

ቀጣፊው ነአምን ዘለቀና የውሻ ጩኸት

Post by experts » 23 May 2020, 10:23

ስሞኑ ከቀበሮ ጉድግዋዳቸው የወጡት ውሾች እየጮሁ ነው። ያው የተለመደው እድሜ ልካቸውን በውሽት፣ ቅጥፈት፣ ማጭበርበርና መዘላበድ ያደጉበትን ብቻ ሳይሆን የተካኑበትን ስራቸው ደጋግመው እያሳዩን ነው። እንደ እሳት የሚፈሩትን ልደቱ ስሞኑን በሃሳብ ልዕልና ስላርበደበዳቸው። የድሮ ቡችሎች ከተደበቁበት ጉድግዋድ ብቅ ብለዋል። ሳይጠሩ አቤት ፣ ሳይላኩ ወዴት እንዲሉ። ከብርሃኑ ነጋ ጋር በገንዘብ ከተጣላና በስምምነት ግንቦት ስባትን መልቀቁ የሚታወቀው ቀጣፊው ነአምን በየወሩ አፉን እንዲዘጋና ስለ ግንቦት ስባት የሚያቃቸውን ትንፍሽ እንዳይል፣ ለዚህም በየወሩ ተቆራጭ የሚከፈለውን ገንዘብ ለአለቃው ታማኝነቱን ለመግለፅ ሲል ስሞኑ መዘላበድ ጀምርዋል። የሚያስቀው ነገር ልደቱ ነአምን ማን እንደሆነም ፣ የእሱንም ስም አንስቶም አያውቅም፣ ባቀረበው ሃሳብ ላይ ትችት ወይም ተቃራኒ ሃሳብ ቢያቀርብ አዋቂነት ይሆን ነበር። የነአምን ስድብና ቅጥፈት ልክ ለምን ሚስቴን አያችህዋት ብሎ ከስፈርተኛና መንገደኛ ጋር ሁሉ የሚጣላ ስው ጋር ይመሳስላል። የነአምንም ይሁን የብርሃኑ ነጋ ወይም በእሳት ውስት ያሉ የኢህአፓ አቀንቃኞች እድሜ ልካቸው የሚይውቁትና ለ40 አመታትም በስራቸው የተረጋገጠው፣ የሽፍጥ፣ ውስልትና፣ ክህደት፣ ውሽት፣ ሃሜትና ጥላቻ ብቻ ነው። ነአምንም ከዚህ ውጭ አይደለም። ከሁሉ የሚያሳዝነው እነዚህ የቀን ጅቦች ዶክተር አብይን ዙርያው እያሽሞነሞኑት ከበውታ። አብይን አይረዱትም፣ እያየን እኮ ነው። የሚስጡት ምክር ገደል እየከቱት ነውና ዶክተር አብይ እነዚህን ጎዶሎዎች ከጎንህ አጥራ ደምህን መጥው ይጨርሱሃል። እነ ብርሃኑ ነጋ እኮ የከስረው ፖለቲካቸውን በአብይ ትከሻ ላይ ነፍስ ሊዘራበት እኮ ነው ሆን ብሎ ለአብይ የሚያጎበድደው። አብይ እንዳትሽወድ እነዚህ የስልሳና ስባዎቹ የኢህአፓ አውሬዎች እያማለሉህ አንተን መራመጃ አድርገው የህዋላ ዋላ ይጡልሃል። ብለን ነበር እንዳይሆን ዶክተር አብይ ንፁህ ልብህን፣ ቸርነትህንና፣ ሆደስፊነትህን አይተው አፋቸውን አሹለው ተጠግተውሃልና ተጠንቀቅ።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ቀጣፊው ነአምን ዘለቀና የውሻ ጩኸት

Post by TGAA » 23 May 2020, 12:41

"እንደ እሳት የሚፈሩትን ልደቱ ስሞኑን በሃሳብ ልዕልና ስላርበደበዳቸው።"
"አብይ እንዳትሽወድ እነዚህ የስልሳና ስባዎቹ የኢህአፓ አውሬዎች እያማለሉህ አንተን መራመጃ አድርገው የህዋላ ዋላ ይጡልሃል።"
ይህ ጽሁፍህ ለኮመዲ ጸሃፊነት እጩ አድርጎኋል ፤ ያንን የሞያህ ዘርፍ ብታደርግ ያዋጣሀል ፡ እስቲ የልደቱ ክህደቱን የሀሳብ ልእልና አብረን እንየው " አድዋ እኔን የሚያኮራኝ ሳይሆን የሚያሳፍረኝ ነው" " ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ የኔን አጀንዳ ው የገዥ ፓርቲ ወይም ተቃዋሚ መሆኑን ተማቶበታል (መቀሌ ስብሰባ ላይ ) ' ጀዋር በጸረ ኢትዮጵያ አቋሙ የታወቀ ፤ ከሁለት ወር በፊት በአደራጀው የቄሮ ዘር አጥፊ ድርጅት 89 በላይ ኢትዮጵያዊያን በማንነታቸው ምክንያት እንዲረግፉ ያደረገ ወንጀለንጃ ጋር ለምን ሄደህ እንዴት አንድ አቋም ወስደስክ ሲባል "፤ጀዋርን ስለወንጀሉ መንግስት ካላሰረው "ብሎ የህልና አቋም የሌለው ለፖለቲካ ደም ለመገበር የተዘጋጀ የፖለቲካ ጋለሞታ መሆኑን ደግሞ ያረጋገጠ ሰው ነው፤
የልደቱ አባት በፓርላማ እንዴት አድርጎ ይህን የጀርባ ወጊ እንዴት እንድሚከላከለው ተመልከቱ ይህ ንግግር ልደቱ 220 በላይ የአዲስ አበባ ወጣቶች እንዲሆም 780 በላይ አካለ ስንኩል በሆኑበትና የልደቱ ክህደቱ እንደ ፖላጦስ እጁን ታጥቦ የቅንጅትን መሪዎች እስር ቤት በሞት ቅጣት መለስ ተፈዶባቸው እሰር ቤት በታጎሩበት ግዜ መለስ እንኳን በተቋዋሚሞች በኢሀድግ አባሎች ላይ ልደቱን አትንኩ እያለ ደሙ ፍልቶ ሲዝት የሚያሳይ ነው፡ እሲት ሌላ ሰው እንዲህ መለስ የሟገትለት ካለ ምሳሌ ስጠን ፤አንእት፣ተ የሀሳብ ልእልና የምትለው የፖለቲካ መሽመጥመጥን ከሆነ አዎ ልደቱ በደም የተቀባ የጀርባ ወጊነት ልእል ና አለው ፡፡


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ቀጣፊው ነአምን ዘለቀና የውሻ ጩኸት

Post by Sam Ebalalehu » 23 May 2020, 13:42

Thanks TGAA for posting it. I have not had opportunity to watch Ethiopian parliament deliberations. Here and there, I have seen a portion that had been posted in social media.
Meles once claimed he was eager to retire from politics. During the time that he sold this make believe, he promoted his wife to the TPLF central committee. From what I have read about her, she did not even finish high school. There were many relatively well read, well educated, and polished politicians than she who make a much better cc member. Why he promoted her ? To continue the Meles dynasty.
Yes, yours truly believes if he had been alive a few more years longer, we would have seen a female prime minister who happens to be his wife.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ቀጣፊው ነአምን ዘለቀና የውሻ ጩኸት

Post by tlel » 23 May 2020, 15:51

ችግሩ ምን መሰለህ እንደ ልደቱ ኧይነቱ ማንነቱ ያደረገው ኢሃፓ ውስጥም እንደነበር ከዛ የህዋሃት ቀኝ እጅ በመሆን የቅንጅትን ልውጥ ያስበላ ክህደቱ ተብሎ ስም እንኳን ወቶለታል። እንደነ ልደቱ ውስጥ ልወስጥ ሰርተው ንጹህ ነኝ ለማለት ቆዳቸውን ገልብጠው ብቅ ይይላሉ። በቅርቡ ፕሮፌ መስፍን ወ፨ማርያም ያሉትን ኧልሰማኸውም መሰለኝ።

Post Reply