ከትግራይ ህዝብ በተለይም ከፈንቅል የተላለፈ አስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ፦
ቄሮም፣ፋኖም፣ዘርማም እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከ ፈንቅል ጎን ቆሞ የህዋትን የባንዳ አገዛዝን ከስሩ ፈንቅሎ ለመጣል በዉዴታ ሳይሆን በግዴታ መተባበር አለበት።ምክንያቱም እኛ ትግራውያን ሌላው የተነፈሰውን የሰላም አየር እኛም እንደወገኖቻችን መተንፈስ አምሮናል ብለዋል። ህዋትና የትግራይ ህዝብ በጣም ይለያያል።እነሱ በዘረፉት እኛ ጭቁን የትግራይ ህዝብ አንሸማቀቅም!!ይልቁንስ እጃቸዉን ይዘን ለፍርድ እናቀርባቸዋለን!!ብለዋል።
Re: ከትግራይ ህዝብ በተለይም ከፈንቅል የተላለፈ አስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ፦...ቄሮም፣ፋኖም፣ዘርማም፣ፈንቅል (የትግራይ ወጣት)
it is Eritrean not agame. Do you have to steal everything? why can't you come up with something once in your life you filthy agames
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47516
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ከትግራይ ህዝብ በተለይም ከፈንቅል የተላለፈ አስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ፦...ቄሮም፣ፋኖም፣ዘርማም፣ፈንቅል (የትግራይ ወጣት)
Your youths name must be "Mushmush". Worthless Reyatat???
Amhara - Fano
Oromo - Qero
Tigray - Fenqil
Eritrea - Mushmush