
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
The Garden of Evil
በመቀሌ የአስቸኳይ አዋጁ ተላልፋችኃል በሚል የከተማው ፖሊስ ወድያው አንድ ሰው መግደሉና በሱ ስበቡ በተፈጠረ ግርግርም ሌሎች ሁለት ወጣቶች በከባድ ቆስለው ህክምና እየተደረገላቸው መኖሩ ይታወሳል ። ከቆሰሉት መካከል ሁለተኛው ትላንት ህይወቱ ያለፈ ሲሆን ሶስተኛው ወጣት ደግሞ ዛሬ ሌሊት ህይወቱ አልፏል ።


-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: The Garden of Evil
"...በአምስት ሺህ ብር የወር ደመወዝ ሆቴል እየተቀለባችሁ፣ ዊስኪ እየተጎነጫችሁ (ምንጩን ፈጣሪ ይወቀው)፣ ዳቦ የራበውን የትግርይ ህዝብ ላንተ ቆሜልሃለሁ ማለት ዘበት ነው!!"
------------------------(ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ)
Whose side are you on?

Schools in Tigray
------------------------(ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ)
Whose side are you on?

Schools in Tigray
Re: The Garden of Evil
I miss the funny DW (cowboys humera)