መጽሃፍ ጠርዞ መስበክ የድሮ ስልት ነው ። ዛሬ የተበላ እቁብ ነው። ተዉትና ወደ ሳይንስ እንሂድ። ወይ በትክክል የህዝቡን ሴራዎች ስበኩ ። ይህ 21ኛ ዘመን ነው
ፖለቲካ በ21ኛው ዘመን ሕዝብን በአንድ አይዲዮሎጂ፣ በአንድ ጥንቆላ፣ በአንድ እምነት ለመግዛት መሻት ስህተት ብቻ ሳይሆን የዘመኑን መንፈስ አለማወቅ ነው ። አቢይ በተግባር በሳይንስ የተረጋገጡ ክህሎቶችን ተጠቅሞ አገር መምራት እንጂ ሰዎችን በአይዲኦሎጂና እምነት ለማጥመቅ ሚቶሎጂ ማሰራጨቱ ዞሮ ዞሮ እሱን ነው የሚጎዳው።
የሚያስቡ አማካሪዎች ካሉት ያስቡበት