Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Ethiopia's enemies are on their knees

Post by TGAA » 13 May 2020, 01:56

Amazing isn't it?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopia's enemies are on their knees

Post by Ethoash » 13 May 2020, 07:16

IntelReport wrote:
13 May 2020, 01:49
Libya = Finished
Iraq = Finished
Yemen = Finished
Syria = Finished

What do all these nations have in common?

They were funding and supporting EPLF/TPLF/OLF to landlock Ethiopia and look at them today in constant warfare.... :lol: :lol: :lol:

Who's laughing now!

ለምን ለራሰህ አትናገርም የአማራ ጠላቶች አረቦች ተንበረከኩ አትልም

ካንተ ካልከው ብንነሳ ኤርትራኖች ፤ ወርቃማዎቹ፤ ኦነግ እና ሌሎቹም የነፃነት ታጋዬች በመረዳታቸው አረቦቹን ያመስግኑዋቸው ይሆናል። እንግዲህ አንተው ካልከው ተነስቼ ነው።

አማራ በየቦታው ጠላት ይፈልግልናል። ስለዚህ መፍት ሄው ለአረቦች አማሮች እንጂ ሌላው ዘር እንደማይጠላቸው መናገር ነው። ሊቢያ ውስጥ ከመቶ ሺህ በላይ የኢትዬዽያ ጥገኛ አሉ ። ታድያ የአንተ አፍህን መክፈት እነሱን አደጋ ውስጥ የማይጥል መስሎህ ነው። ወይስ እነሱ በተራቸው ሚስማር ሲያስገቡልህ እዬዬ ለማለት ነው። በመላው አረብ አገር አማሮች መስቀላቸውን ከግንባራቸው ላይ አስፍቀው ስማቸውን በእስላም ስም ቀይረው የእለት ጉርሳቸውን ለማግኘት አረብ አገር በስራ ላይ አሉ ታድያ ይህንን የአንተን ቡዳ አባባል ነግረናቸው አማሮችን በሙሉ ከአገራቸው ያባሩ ወይ። አንተማ ምንም ደንታ አይስጥህም እህት ህ እዚያ አረብ አገር ካልስራች ለምን መድረ አማራ አይባረርም ። ለአንተ ማልቀሻ ይሆንሀል።

ወደብ አልባ የሆንከው ደግሞ በራሰህ ጥፋት ነው ። ኤርትራኖቹ በሚዋጉበት ዘመን የጠየቁት በጣም አነስተኛ ጥያቄ ነው። በቋንቋችን እንናገር፤ ክልላችን እናስተዳደር፤ ክልላችን የተገኘ ሀብት መጀመሪያ የክልላችንን ሕዝብ ይጠቀም የሀብታችን ባለቤትም እንሁን ነበር ያሉት ። መንጌ እንቢ አለ አማርኛ ካልተናገራቹሁ አማራ ካላስተዳደራቹሁ። ብሎ ችክ አለ መዳኒቱን አገኘ

በትግሬዎች ዘመን ኤርትራኖች በአፋቸው ቢገነጠሉም ። ለቀው አለቀቁም ነበር ። ታድያማ መርዛማው አማራ አፋቸውን መክፈት ጀመሩ ። ለምን ኤርትራኖች ሁለት ቦታ ቪዛ ኖራቸው አማሮች ግን ኤርትራ ውስጥ መስራት አይችሉም። ለምን ኤርትራኖች ኢትዬዽያ ውስጥ ይስራሉ። ለምን ለምን ብለው መወትወት ጀመሩ በመጨረሻም ኤርትራ አንድ የቡና ዛፍ ሳይኖራት እንዴት በቡና ላኪነት አንደኛ ሆነች በለው ያዙኝ ልቀቁኝ አሉ። ቡዳ አማሮች በዛን ግዜ ማወቅ የነበረባቸው የአስብን ወደብ በነፃ መጠቀማችንን ነበር። ታድያ መለስ ሲስለቸው ኤርትራኖቹን ጥቅማቸውን ሲያቆሙባቸው ነበር ጦርነት የከፈቱት ያለበለዚያም ኢትዬዽያ ማሪኝ ብለው ኢትዬዽያ ውስጥ ይኖሩ ነበር ። ኤርትራኖችን አባሮ እራሱ መለስ ወደቡን አልጠቅምም ያለው እራሱ ነው ከዚያማ ለጅቡቲ ሁለት ቢሊዬን መከፈል ተጀመረ። ይህንንም አፍህን ከፍተህ አዘጋው። እንዳልኩት አማራ አፉን ከከፈት ። ጁቡቲ አማራን ብቻ መከልከል ነው ያለባት። ከአማራ የሚነሱ ማንኛቸውንም ንግዶች ማቆም ትችላለች ። ሌላው በምን እዳው ነው ከአማራ ጋራ የሚወቀጠው። ጨው ለራሰህ ብለህ ጣፍጥ

ባንተ ቤት እንዴት አማራው ተነጥሎ ይባረራል ካልከኝ ። ዜዴው ቀላል ነው ። እያንዳንዷ አበሻ ከአማርኛ በስተቀር ሌላ ቋንቋ መናገር እንደምትችል መጠየቅ ነው ካልቻለች ፺፯% አማራ ናት ማለት ነው። ያልቻሉትን በሙሉ ወድ አገር ቤት መላክ ነው የዛን ግዜ አማራ አፋቸውን መዝጋት ይጀምራሉ።

ደግሞ ጥይቴ መልስ አገኘ ብለህ ሌላ ደደብነት ፃፍ አልስማህም ።። ይህንንም ሌላ አገር ጋራ ልታጣላን ስም በመጥቀስ ህ ነው።

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36969
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Ethiopia's enemies are on their knees

Post by Zmeselo » 13 May 2020, 08:07

Lieut. Col. Mengistu Haile Mariam of Ethiopia and Col. Muammar el-Qaddafi of Libya have a mutual defense pact;.... https://www.nytimes.com/1984/03/04/worl ... iopia.html

__________

The Ogaden War, or the Ethio-Somali war (Somali: Dagaalkii Xoraynta Soomaali Galbeed), was a Somali military offensive between July 1977 and March 1978 over the disputed Ethiopian region of Ogaden, which began with the Somali invasion of Ethiopia. The Soviet Union disapproved of the invasion and ceased its support of Somalia, instead starting to support Ethiopia. Ethiopia was saved from a major defeat and a permanent loss of territory through a massive airlift of military supplies (worth $7 billion), the arrival of 16,000 Cuban troops, 1,500 Soviet advisors and two brigades from South Yemen, also airlifted to reinforce Harar.
https://en.m.wikipedia.org/wiki/Ogaden_War

_______________

Iraq & Syria discontinued their assistance to Eritreans, when the EPLF kicked the ELF out to Sudan.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopia's enemies are on their knees

Post by Ethoash » 13 May 2020, 09:37

Zmeselo wrote:
13 May 2020, 08:07

Lieut. Col. Mengistu Haile Mariam of Ethiopia and Col. Muammar el-Qaddafi of Libya have a mutual defense pact;.... https://www.nytimes.com/1984/03/04/worl ... iopia.html

__________

The Ogaden War, or the Ethio-Somali war (Somali: Dagaalkii Xoraynta Soomaali Galbeed),
አንተ ጥንብ ሽማግሌ ምን ሱማሌ ጦርነት አስኬደህ ዛሬ በዚች ስዓት መቶ ሺህ ኢትዬዽያኖች አራት መቶ ሺህ ኤርትራኖች ሊቢያ ውስጥ ይገኛሉ ። አፋችንን መዝጋት ለራሳችን ዜጎች ደህንነት ነው። አለበለዚያ ጥቃት ሲደርስባቸው ማልቀስ ። በርበሬ ሳዶቁሱ ድስት ጥዶ ማልቀስ ነው።
በሁለተኛ ደረጃ መለው አረብ አገር ላይ በሚልዬን የሚቆጠሩ አበሾችና ኤርትራኖች ይሆራሉ ስለዚህ የምን ነገር መፈለግ ነው። አፍ በመክፈት ። ዘም ብለናቸውም አልቻልናቸውም ከተቻለ ለአረቦች መሬት ስጥቶ ቢሊዬን ዶላር ይዘው እንዲመጡ ማግባባት ሲቻል በመሳደብ ጠላቶቻችን ናቸው በማለት ምን እናገኛለን። ኢትዬዽያ ስጋዋን የምትልከው አረብ አገር ነው። ብዙ ንግድ የምናረገው ከአረብ አገር ነው አፍ መዝጋት መማር አለብን። ለማደግ ከፈለግን።

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36969
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Ethiopia's enemies are on their knees

Post by Zmeselo » 13 May 2020, 09:42

Hey dumbo, I didn't open this thread and claim arabs are on their knees.

What a moron!

Ethoash wrote:
13 May 2020, 09:37
Zmeselo wrote:
13 May 2020, 08:07

Lieut. Col. Mengistu Haile Mariam of Ethiopia and Col. Muammar el-Qaddafi of Libya have a mutual defense pact;.... https://www.nytimes.com/1984/03/04/worl ... iopia.html

__________

The Ogaden War, or the Ethio-Somali war (Somali: Dagaalkii Xoraynta Soomaali Galbeed),
አንተ ጥንብ ሽማግሌ ምን ሱማሌ ጦርነት አስኬደህ ዛሬ በዚች ስዓት መቶ ሺህ ኢትዬዽያኖች አራት መቶ ሺህ ኤርትራኖች ሊቢያ ውስጥ ይገኛሉ ። አፋችንን መዝጋት ለራሳችን ዜጎች ደህንነት ነው። አለበለዚያ ጥቃት ሲደርስባቸው ማልቀስ ። በርበሬ ሳዶቁሱ ድስት ጥዶ ማልቀስ ነው።
በሁለተኛ ደረጃ መለው አረብ አገር ላይ በሚልዬን የሚቆጠሩ አበሾችና ኤርትራኖች ይሆራሉ ስለዚህ የምን ነገር መፈለግ ነው። አፍ በመክፈት ። ዘም ብለናቸውም አልቻልናቸውም ከተቻለ ለአረቦች መሬት ስጥቶ ቢሊዬን ዶላር ይዘው እንዲመጡ ማግባባት ሲቻል በመሳደብ ጠላቶቻችን ናቸው በማለት ምን እናገኛለን። ኢትዬዽያ ስጋዋን የምትልከው አረብ አገር ነው። ብዙ ንግድ የምናረገው ከአረብ አገር ነው አፍ መዝጋት መማር አለብን። ለማደግ ከፈለግን።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopia's enemies are on their knees

Post by Ethoash » 13 May 2020, 09:56

Zmeselo wrote:
13 May 2020, 09:42
Hey dumbo, I didn't open this thread and claim arabs are on their knees.

What a moron!

i was supporting u.. telling u we dont have to go 40 years back .. there r Ethiopians and Eritreans refugee as we speak in Libya and million working in Arab countries so why would some one insult the Arab while we have our citizen in their mercy...

by friending with Arab we benefited not harm by it... so old man i am just telling u to make your example relevant for 20 years old new generation .. who is going to know the war with Ogden ...all refugee in Arab country they r under 25 years old so i am just giving you newer information that all .. otherwise i was hammering the amhara boy who open this trade..not u.. i repeat twice because i know u going to miss my point again..

Post Reply