-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
የኢትዮጵያና የጎረቤት ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 1,661፣ ሞት 80፣ ያገገሙ 173
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 1,256፣ ሞት 3 ፣ ያገገሙ 886
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 1,170፣ ሞት 52 ፣ ያገገሙ 126
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 715፣ ሞት 36 ፣ ያገገሙ 259
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 261 ፣ ሞት 5 ፣ ያገገሙ 106
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 194 ፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 2
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 38

More than 49 Million Covid19 tests already done around the world until today.
Continent wise total tests & Positive rate%.
Europe : 22.9M 7.30%
North America : 11.1M 13.73%
Asia: 10.9M 6.42%
Africa: 1.1M 6.33%
South America : 2.0M 16.14%
Oceania: 1.0M 0.85%
Continent wise total tests & Positive rate%.
Europe : 22.9M 7.30%
North America : 11.1M 13.73%
Asia: 10.9M 6.42%
Africa: 1.1M 6.33%
South America : 2.0M 16.14%
Oceania: 1.0M 0.85%
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Days since last reported COVID19 cases by country in Africa.
Namibia - 36
Seychelles -35
Eritrea - 23
Mauritius -15
Mauritania -11
Burundi - 9
Equatorial Guinea - 6
Libya - 5
Tanzania - 4
Comoros - 2
Chad - 2
São Tomé and Príncipe - 2
Zimbabwe - 1
Cameroon - 1
Zambia - 1
Namibia - 36
Seychelles -35
Eritrea - 23
Mauritius -15
Mauritania -11
Burundi - 9
Equatorial Guinea - 6
Libya - 5
Tanzania - 4
Comoros - 2
Chad - 2
São Tomé and Príncipe - 2
Zimbabwe - 1
Cameroon - 1
Zambia - 1
Re: Coronavirus International updates
ሚኒልክሳልሳ
እንደው ግዜህን ላጠፋ ነው እንጂ ምንም የምለው የለም ።
እንደው ግዜህን ላጠፋ ነው እንጂ ምንም የምለው የለም ።
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Days since last reported COVID19 cases by country in Asia.
Cambodia - 30
Laos - 29
Timor-Leste - 18
Vietnam - 4
Brunei - 4
Palestine - 4
Syria - 3
Mongolia - 3
Myanmar - 1
Days since last reported COVID19 cases by country in Oceania.
New Caledonia - 39
Fiji - 21
Papua New Guinea - 19
French Polynesia - 6
New Zealand - 1
Cambodia - 30
Laos - 29
Timor-Leste - 18
Vietnam - 4
Brunei - 4
Palestine - 4
Syria - 3
Mongolia - 3
Myanmar - 1
Days since last reported COVID19 cases by country in Oceania.
New Caledonia - 39
Fiji - 21
Papua New Guinea - 19
French Polynesia - 6
New Zealand - 1
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Days since last reported COVID19 cases by country in Europe.
Greenland - 36
Faroe Islands - 18
Liechtenstein - 16
Holy See - 5
Iceland - 4
Belarus -1
Monaco - 1
Montenegro -1
Isle of Man - 1
Andorra - 1
Slovakia - 1
Days since last reported COVID19 cases by country in Americas.
Saint Barthélemy - 42
Anguilla - 38
Suriname - 38
Saint Pierre and Miquelon - 34
Dominica - 31
Montserrat - 28
Belize - 27
Saint Kitts and Nevis - 21
Falkland Islands - 16
Curaçao - 14
Trinidad and Tobago - 14
Greenland - 36
Faroe Islands - 18
Liechtenstein - 16
Holy See - 5
Iceland - 4
Belarus -1
Monaco - 1
Montenegro -1
Isle of Man - 1
Andorra - 1
Slovakia - 1
Days since last reported COVID19 cases by country in Americas.
Saint Barthélemy - 42
Anguilla - 38
Suriname - 38
Saint Pierre and Miquelon - 34
Dominica - 31
Montserrat - 28
Belize - 27
Saint Kitts and Nevis - 21
Falkland Islands - 16
Curaçao - 14
Trinidad and Tobago - 14
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
ስረሁልህ ።።። ምላሽ ሰው ስጠኝ ብለህ ስትገባ ምንም።
አንድ ሰው ያላንተ ይህንን ቆሻሻ አላነበበው፣ እንኳን ሌላ ሰው አንተም አላነበብከውም። ገገማ።
ኢትዬዽያ ሕዝብ በኮሌራ የሚያልቀው ይበዛል ክቫይረስ ይልቅ ። የነጭ በሽታ እንዲህ ያንቦቅብቕህ
አንድ ሰው ያላንተ ይህንን ቆሻሻ አላነበበው፣ እንኳን ሌላ ሰው አንተም አላነበብከውም። ገገማ።
ኢትዬዽያ ሕዝብ በኮሌራ የሚያልቀው ይበዛል ክቫይረስ ይልቅ ። የነጭ በሽታ እንዲህ ያንቦቅብቕህ
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
On 12 May, First time more than 70,000 recovered cases been register globally in a single day, breaking the previous record of 67,000 on 24 April.
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
India reports 3,525 new cases of coronavirus and 122 new deaths.
A total of 74,281 cases and 2,415 deaths.
India's update:
- Number of new cases down
- Number of new tests up
- Number of new deaths up
- Number of new recoveries up
Daily coronavirus tests in India:
7 May: 80,375
8 May: 85,425
9 May: 85,824
10 May: 64,651
11 May: 85,891
12 May: 94,671 (all-time high)
A total of 74,281 cases and 2,415 deaths.
India's update:
- Number of new cases down
- Number of new tests up
- Number of new deaths up
- Number of new recoveries up
Daily coronavirus tests in India:
7 May: 80,375
8 May: 85,425
9 May: 85,824
10 May: 64,651
11 May: 85,891
12 May: 94,671 (all-time high)
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
53 African Union Member States reporting 68,102 cases, 2,340 deaths, and 23,307 recoveries.

Re: Coronavirus International updates
አረ በሽታው በጨረስ ህ። እንዳንተ አይነቱን ሚኒሊክሳልሳውን ነበር መጨፍለቅ። ግን ምን ያረጋል ተጨፍልቀሀ ሳልሳ ሆነሀል ። ይቅርታ።
አንተ ነህ የኢትዬዽያን ሕዝብ የምታስቦካው። እንኮን ቫይረስ የፈለገው ይምጣ ። ወደፊት ነው ጉዞቸው ከቮይረሱ በላይ በሽታና ድህነት ነው ጠላታቸው። ድህነታቸውን ሳያሽንፉ ቤት ተቀመጡ ልትላቸው ነው በ አቶቢስ አት ሂዱ ልትላቸው ነው ወይ ወይስ መንግስት ገንዘብ ይከፍላቹሀል ቤት ተቀመጡ ልትላቸው ነው። አንተ ሽማግሌ ምንም አያስቦካህ ከቫይረሱ በፊት ሞት ይጠርግሀል። አትፍራ ትሞታልህ።
አንተ ነህ የኢትዬዽያን ሕዝብ የምታስቦካው። እንኮን ቫይረስ የፈለገው ይምጣ ። ወደፊት ነው ጉዞቸው ከቮይረሱ በላይ በሽታና ድህነት ነው ጠላታቸው። ድህነታቸውን ሳያሽንፉ ቤት ተቀመጡ ልትላቸው ነው በ አቶቢስ አት ሂዱ ልትላቸው ነው ወይ ወይስ መንግስት ገንዘብ ይከፍላቹሀል ቤት ተቀመጡ ልትላቸው ነው። አንተ ሽማግሌ ምንም አያስቦካህ ከቫይረሱ በፊት ሞት ይጠርግሀል። አትፍራ ትሞታልህ።
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) በላብራቶሪ ምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች የዕድሜ ስብጥር፡-

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በአዲስ አበባ ሁለተኛ ዙር በኤሌክትሮኒክስ የተደገፈ የቤት ለቤት የኮቪድ-19 አሰሳ ተጀመረ፡፡
የቤት ለቤት አሰሳ በዋናነት ህብረተሰቡን ማስተማር እና የተገኙ መረጃዎችን በፍጥነት በማስተላለፍ በሽታውን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶችን ለማገዝ ከፍተኛ ሚና ሊጫወት እንደሚችል የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ተናግረዋል፡፡ህብረተሰቡም ለተጀመረው በኤሌክትሮኒክስ የተደገፈ የቤት ለቤት አሰሳ አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር ማድረግ እንዳለበትም ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
ሲንጋፖር 323 ሺህ ከውጭ አገር የመጡ ሠራተኞችን ልትመረምር ነው
ኮቪድ-19ን በመከላክልና በመቆጣጠር አርአያ ተደርጋ ስትወደስ የነበረችው ሲንጋፖር ድንገት ነው የበሽታው መናኸሪያ ልትሆን የቻለችው። ይህም የሆነው ደግሞ ቫይረሱ የውጭ አገራት ሠራተኞች ተጨናንቀው ወደ ሚኖሩበት መንደር በመግባቱ ነው ተብሏል።
ሲንጋፖር በጠቅላላው 24 ሺህ 671 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንዳለባቸው ይፋ አድርጋለች። አብዛኞቹ የውጭ አገራት ሠራተኞች ናቸውም ተብሏል። 21 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ሞተዋል።
https://bbc.in/3byWLbP

Ethiopia: COVID19 Situation Report:
Between 1 April and 12 May, Ethiopia received over 11,800 returnees: approx. 3,000 from KSA, 3,827 from Sudan, 3,332 from Djibouti, 1,336 from Somalia, and 505 from Kenya.
Between 1 April and 12 May, Ethiopia received over 11,800 returnees: approx. 3,000 from KSA, 3,827 from Sudan, 3,332 from Djibouti, 1,336 from Somalia, and 505 from Kenya.
Re: Coronavirus International updates
ፈሳም ሳልሳ ሚኒሊክ
ገገማ የገገማ ልጅ ለምን ኢንተርኔቱን በሙሉ እዚህ አትገለብጠውም ። ባንተ ቤት መረጃ አቀብለህ ሞተሀል ። ደደብ። ትንሽ እንኳን እፍረት ይኑርህ የሰው ፎረም ብዚህ ቆሻሻ ስትሞላው ምንም አፍረት አይስማህም ወይ። አማሮች ሁቴል ሲከራዩ ሁቴሉን የጎዱ መስሎዋቸው ውሃውን ከፍተው ይተውት ነበር መብራቱንም አብርተው ይሄዱ ነበር ቀኑን ሙሉ። ሰው ባያይህ ግፍ የሚያይ አምላክ አለ። ኢንትርኔቱን በሙሉ እዚህ ሚስኪን ልጅ ኮሞፒተር ላይ አትጫንበት ። ማንም አንተን አጋሰስ ወሬ የሚያነብ የለም ። ምንም ጥቅም ያለው ነገርም አትለጥፍም። ምን ያረግልናል ማን ምን ያህል ሰው እንደሞተበት ማን አንደኛ እንደሆነ በዚህ በሽታ ምን ይጠቅመናል ። የሚጠቅመን እጅ ታጠቡ ርቀታቹሁን ጠብቁ ነው ይህ ደሞ ተብሎ ተብሎ ተስልችቶዋል።
ገገማ የገገማ ልጅ ለምን ኢንተርኔቱን በሙሉ እዚህ አትገለብጠውም ። ባንተ ቤት መረጃ አቀብለህ ሞተሀል ። ደደብ። ትንሽ እንኳን እፍረት ይኑርህ የሰው ፎረም ብዚህ ቆሻሻ ስትሞላው ምንም አፍረት አይስማህም ወይ። አማሮች ሁቴል ሲከራዩ ሁቴሉን የጎዱ መስሎዋቸው ውሃውን ከፍተው ይተውት ነበር መብራቱንም አብርተው ይሄዱ ነበር ቀኑን ሙሉ። ሰው ባያይህ ግፍ የሚያይ አምላክ አለ። ኢንትርኔቱን በሙሉ እዚህ ሚስኪን ልጅ ኮሞፒተር ላይ አትጫንበት ። ማንም አንተን አጋሰስ ወሬ የሚያነብ የለም ። ምንም ጥቅም ያለው ነገርም አትለጥፍም። ምን ያረግልናል ማን ምን ያህል ሰው እንደሞተበት ማን አንደኛ እንደሆነ በዚህ በሽታ ምን ይጠቅመናል ። የሚጠቅመን እጅ ታጠቡ ርቀታቹሁን ጠብቁ ነው ይህ ደሞ ተብሎ ተብሎ ተስልችቶዋል።
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በአዲስ አበባ ከዛሬ ጠዋት አንስቶ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ያላደረጉ ሰዎች በፖሊስ በመታሰር ላይ ናቸው።
https://mereja.com/amharic/v2/270731

https://mereja.com/amharic/v2/270731
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በአዲስ አበባ ህዝብ በበዛበት አካባቢ የፊት ጭምብል ባላደረጉ ሰዎች ላይ ፖሊስ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል::
The police in Addis Abeba have started rounding up & detaining individuals who are not wearing face masks as of this morning, Wearing face masks was one of the directives stipulated in Ethiopia's COVID19 State of Emergency.= https://mereja.com/amharic/v2/270731

Over 69,000 confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 23,000 recoveries & 2,300 associated deaths. View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX