Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 13:58

የትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በጣሰ መልኩ የኮሮና መረጃዎችን ማውጣት መቀጠሉ አነጋጋሪ ሆኗል።

https://mereja.com/amharic/v2/269777

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 14:04

እንግሊዝ የጣለችውን የእንቅስቃሴ ገደብ እንደማታነሳ ነገር ግን አንዳንድ ገደቦች በሂደት እንደሚላሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ገለጹ፡፡
“በዚህ ሳምንት ገደቡን በቀላሉ ለማንሳት ጊዜው አይደለም፡፡ ከዚያ ይልቅ እርምጃዎችን ለማሻሻል የመጀመሪያውን ጥንቃቄ የተሞላበት እርምጃዎች እንወስዳለን። ” ሲሉ ቦሪስ ጆንሰን ተናግረዋል፡፡
ከሰኞ ጀምሮ በቤት ውስጥ መሥራት የማይችሉ ሰዎች ወደ ሥራ እንዲሄዱ እንደሚበረታቱ ገልፀዋል፡፡
በተጨማሪም ከረቡዕ ጀምሮ ነዋሪዎች የተቀመጡ አካላዊ ርቀትን የሚመለከቱ መመሪያዎችን እስከተከተሉ ድረስ ከቤት ውጭ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ይፈቀድላቸዋል ብለዋል፡፡
“በአካባቢው በሚገኙ ፓርኮች ውስጥ ፀሐይ መሞቅ፣ ወደ ሌሎች መዳረሻዎች ማሽከርከር፣ ከቤተሰብ አባላት ጋር ብቻ የስፖርት እንቅስቃሴ ማድረግ ይችላሉ” ብለዋል ቦሪስ ጆንሰን ፡፡
በእንግሊዝ እስካሁን በቫይረሱ 219 ሺህ 183 ሰዎች ሲያዙ 31 ሺህ 855 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ - ሮይተርስ

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 14:13

Malawi



Botswana



Lesotho

48 suspected cases test negative, 161 suspected samples were send to the NICD yesterday. Most cases are from the recent influx of migrants from SA. However, there isn't much behavioral change at our health centers says the Minister of Health Hon. Nkaku Kabi.

The Baney Research Laboratory has reached a total of 6,552 samples analyzed. A per capita ratio that positions Guinea Ecuatorial among the countries with the highest analytical capacity on the African continent. Thanks for the effort! We keep watching!



South Sudan

36 new confirmed cases of covid19 (2 on the 8th of April and 34 on the 9th of April).
Total in the country: 156 confirmed cases and 2 recoveries.



Senegal

177 new cases covid19 (daily record) and 65 new healings.
Total in the country:
- 1886 confirmed cases
- 19 deaths (CFR 1 %)
- 715 healings


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 14:15

Somaliland: 43 cases, 5 deaths, 5 recoveries

Sudan: 1,365 Cases, 70 Deaths, 149 recoveries

Uganda: 121 Cases, 0 Death,55 Recoveries

SouthSudan: 156 Cases, 0 Death, 2 Recoveries

Tanzania: 509 cases, 21 Death,167 Recoveries

Rwanda: 284 cases, 0 Deaths,140 Recoveries

Djibouti: 1227 cases,3 Deaths, 872 Recoveries

Somalia: 1089 cases, 52 Deaths,121 Recoveries

Kenya 700 cases, 33 Deaths,251 Recoveries

Ethiopia: 250 cases, 5 Deaths,105 Recoveries

Eritrea :39 cases,0 death,37 Recoveries


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 14:24

Worldwide Update

Coronavirus Cases: 4,231,897

Deaths: 285,480

Recovered: 1,516,976

Active Cases : 2,429,441 Currently Infected Patients

in Mild Condition : 2,382,446 (98%)

Serious or Critical : 46,995 (2%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 21:14

ኮሮናቫይረስንና ጭንቀትን ምን አገናኛቸው?

አንዳንድ አገራት የእንቅስቃሴ ገደብ እያላሉ ነው። የሥነ ልቦና ባለሙያዎች በበኩላቸው የእንቅስቃሴ ገደብ ከተነሳ በኋላ ሕይወት ምን ሊመስል ይችላል? የሚለው በርካቶችን እያስጨነቀ ነው ይላሉ። የ25 ዓመቷ ጸሐፊና የአዕምሮ ጤና እንዲሁም የሴቶች መብት ተሟጋች አካንክሻ ባሂታ፤ “ለብዙዎቻችን ሕይወት ምቹ አይሆንም” ትላለች። የእንቅስቃሴ ገደቡ ከመጣሉ በፊትም ጭንቀት ውስጥ የነበረችው ጸሐፊ፤ ጭንቀት ያለባቸው ሰዎች ተገልለው ሲኖሩ ምን አይነት ተጽዕኖ እንደሚያድርባቸው በማኅበራዊ ሚዲያ ትገልጻለች፤ ከተከታዮቿ ጋርም ትወያያለች። ደልሂ ትኖር የነበረው አካንክሻ፤ ሕንድ እንቅስቃሴ ስትገታ ወደ ቼናይ አቅንታ ከቤተሰቦቿ ጋር ተቀላቅላለች። የአንድ ወር ቆይታዋ ቀላል አልነበረም። በጣም የከፋት ቀን ታለቅሳለች። አብዛኛውን ጊዜ በግሏ መሆንን ትመርጣለች።
“ይህም ያልፋል እያሉ ለራስ መንገር ብቻ ነው የሚቻለው” ትላለች።






MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 May 2020, 02:09

COVID19 Asia, Above 10,000+ cases.

Turkey 139K
Iran 109K
China 82K
India 70K
S. Arabia 41K
Pakistan 32K
Singapore 23K
Qatar 23K
UAE 18K
Israel 16K
Japan 15K
Bangladesh 15K
Indonesia 14K
Philippines 11K
S. Korea 10K

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 May 2020, 02:15

ዶ/ር ቴድሮስ ገደብ የማላላቱ ነገር ይደርሳል፤ አረጋጉት እያሉ ነው

ከኮሮናቫይረስ ጋር የሚደረገውን ትግል ለማሸነፍ የእንቅስቃሴ ገደቦች በዝግታና በጥንቃቄ መነሳት እንዳለባቸው የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ተናግረዋል። በርካታ አገሮች የእንቅስቃሴ ገደብ እያላሉ ይገኛሉ። ሆኖም ደቡብ ኮርያ እና ጀርመን ገደቡን ካላሉ በኋላ በበሽታው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ዳግመኛ ጨምሯል። ዶ/ር ቴድሮስ፤ የእንቅስቃሴ ገደብን ማንሳት “ውስብስብና ከባድ ነው” ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ደቡብ ኮርያ፣ ጀርመን እና ቻይና እንደ አዲስ ያገረሸውን የበሽታውን ሥርጭት መቆጣጠር የሚያስችል ሥርዓት እንዳላቸው ኃላፊው ተናግረዋል።

https://bbc.in/3fD5Van

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 May 2020, 02:53

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መቀመጫ በሆነው ነጩ ቤተ መንግሥት ውስጥ የሚሰሩ ሠራተኞች በሙሉ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ ታዘዙ።

ይህ ትዕዛዝ የወጣው ሁለት የፕሬዝዳንቱ ረዳቶች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን ተከትከሎ ሲሆን ከዚህ በኋላም የፕሬዝዳንቱ ጽህፈት ቤት ወደሚገኝበት የዋይት ሐውስ ምዕራባዊ ክፍል የሚገቡ ሠራተኞች በሙሉ ጭምብል ያደርጋሉ ተብሏል።

https://bbc.in/35SsjYO



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 May 2020, 03:22

Globally, Highest COVID19 Daily Deaths

USA 1,008
Brazil 502
France 263
UK 210
Italy 179
Spain 123
Canada 123
Mexico 112
Russia 94
Germany 92
India 82
Peru 72
Turkey 55

Globally, Highest COVID19 New Daily cases

USA 18,196
Russia 11,656
Brazil 6,444
UK 3,877
India 3,607
Spain 3,480
S.Arabia 1,966
Iran 1,683
Mexico 1,562
Peru 1,515
Chile 1,197

Highest COVID19 New Daily deaths in Asia

India 82
Turkey 55
Iran 45
Indonesia 18
Bangladesh 11
Japan 9
Pakistan 8
Philippines 7
Kuwait 7
Israel 7
UAE 3

Highest COVID19 New Daily Cases in Asia

India 3,607
S.Arabia 1,966
Iran 1,683
Turkey 1,114
Qatar 1,103
Bangladesh 1,034
UAE 680
Pakistan 607
Kuwait 598
Singapore 486
Bahrain 295
Philippines 292

COVID19 Latest Global Stats,

Total Cases: 4,255,940

Deaths: 287,332 ( 6.75% )

Recovered: 1,527,487 ( 35.90% )

Active: 2,441,121 ( 57.35% )

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 May 2020, 03:26

Covid-19's future: Three potential futures for Covid-19: recurring small outbreaks, a monster wave, or a persistent crisis.





https://www.statnews.com/2020/05/01/thr ... -covid-19/

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 May 2020, 03:42

በሩስያ የመተንፈሻ መሳሪያ ከመጠን በላይ በመሞላቱ በደረሰ ቃጠሎ አምስት የኮሮናቫይረስ ህመምተኞች ህይወታቸው አለፈ

በሩስያ ከመጠን በላይ በተሞላ የመተንፈሻ መሳሪያ ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ አምስት በጽኑ ህሙማን ክፍል ሲታከሙ የነበሩ የኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።

የመተንፈሻ መሳሪያዎች አቅማቸው ውስን በመሆኑና ከመጠን በላይ በመሞላታቸው ለእሳቱ መከሰት ምክንያት ሆኗል ነው የተባለው።

የእሳት ቃጠሎ በተከሰተበት ወቅት በኮሮናቫይረስ በሽታ የተያዙ ህመምተኞችን ሲያክም የነበረ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉም ነው የተነገረው።

የሩሲያ የአደጋ ጊዜ ጉዳይ ሚኒስቴር÷ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል ውስጥ በአደጋው በጽኑ የህሙማን ክፍል ውስጥ የነበሩ ህመምተኞች መሞታቸውን አረጋግጧል።

ከዚያም ባለፈ 150 ሰዎች ከሆስፒታሉ እንዲወጡ ተደርገዋልም ነው ያሉት።

በሩሲያ አዳዲስ በኮሮናቫይረስ በሽታ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በ11 ሺህ 656 ያደገ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በሀገሪቱ በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 221 ሺህ 344 ደርሷል።

ምንጭ፦ ሮይተርስ


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 12 May 2020, 03:46

የኮቪድ - 19 ወረርሺኝ ሰበቦች - በፖላንድ እና በPhilippines (ፊሊፒንስ) የሆነው በንፅፅር


Post Reply