Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 02:13

የ‘ኅዳር በሽታ’ Spanish Flu እና ኮሮናቫይረስን Corona Virus ምን ያመሳስላቸዋል?

በ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ‘ስፓኒሽ ፍሉ’ የተሰኘ ወረርሽኝ ተከስቶ ነበር። በኢትዮጵያውያን ዘንድ ‘የኅዳር በሽታ’ በሚል የሚታወቀው ወረርሽኝ ለ‘ኅዳር ሲታጠን’ ልማድ መነሻ ምክንያትም ነበር።‘የወረርሽኞች ሁሉ እናት’ በሚል የሚጠራው ይህ ወረርሽኝ በሁለት ዓመት ብቻ ከ40 እስከ 50 ሚሊዮን ሕይወት ቀጥፏል።
ያኔ የዓለም ሕዝብ 1.8 ቢሊዮን ነበር። ከሕዝቡ አንድ ሦስተኛው በወረርሽኙ ተይዞ እንደነበር ተመራማሪዎችና የታሪክ አጥኚዎች ይናገራሉ።
ዓለም በኮቪድ-19 ጭንቅ ውስጥ ባለችበት በዚህ ወቅት፤ ወደ ኋላ መለስ ብለን ከ‘ስፓኒሽ ፍሉ’ በኋላ ምድር ምን ትመስል እንደነበር ቃኝተናል።

https://bbc.in/3fDDTLS


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 02:41

Continent wise Most covid19 daily cases

N.AMERICA 24,384

EUROPE 22,747

ASIA 17,849

S.AMERICA 12,116

AFRICA 2,765

OCEANIA 14

Highest COVID19 Daily Deaths

USA 750
Brazil 467
Ecuador 410
UK 268
Mexico 193
Canada 177
Italy 165
Spain 143
India 111
Russia 88
Peru 75
Belgium 75
France 70

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 02:53

Covid19 Global Stats,

Coronavirus Cases : 4,181,218

Deaths : 283,876 ( 6.78% )

Recovered : 1,493,490 ( 35.72% )

Active : 2,403,852 ( 57.50% )



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 03:03



China reports 17 new coronavirus cases and 12 new asymptomatic cases.
5 of new cases in Wuhan.

China's Wuhan reports 5 new locally transmitted cases of coronavirus, the highest since March 11.

Coronavirus update, India:

- 4,213 new cases in last 24 hours
- Largest daily increase so far
- 67,152 cases in total
- 20,917 recovered
- 2,206 deaths
- 1,673,688 tests completed

Coronavirus update, Pakistan:

- 1,476 new cases in last 24 hours
- 30,512 cases in total
- 8,212 recovered
- 667 deaths
- 38% of cases in Punjab
- 294,894 tests completed

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 03:11

Five COVID-19 alert levels. The lower the level, the fewer the measures

https://www.rt.com/uk/488323-uk-coronavirus-stay-alert/

Germany

Total cases : 171,879

Active : 18,710 ( 10.9% )
Recovered : 145,600 ( 84.7% )
Deaths : 7,569 ( 4.4% )

Total Tests done : 2,755,770
Positive rate per total tests done : 6.2%

Mexico

Total cases : 35,022

Active : 8,457 ( 24.1% )
Recovered : 23,100 ( 66.0% )
Deaths : 3,465 ( 9.9% )

Total Tests done : 130,956
Positive rate per total tests done : 26.7%

Japan

Total cases : 15,777

Active : 8,127 ( 44.5% )
Recovered : 7,026 ( 51.5% )
Deaths : 624 ( 4.0% )

Total Tests done : 214,256
Positive rate per total tests done : 7.4%

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 03:31

Coronavirus updates:

• Shanghai Disneyland to reopen
• Saudi announces tough austerity measures
• UK PM announces cautious easing of lockdown
• Study finds men have high levels of enzyme key to COVID-19 infection


https://aje.io/3xzmd


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 04:26

ዩናይትድ ኪንግደም ወደ አገሯ ለሚመጡ የውጪ አገራት ዜጎች 14 ቀን በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲገቡ ግዴታ መጣሏ ይታወሳል።
ከዚህ ቀደም ከአየርላንድ የሚመጡ ይህ መመሪያ አይመለከታቸውም የተባለ ሲሆን አሁን ደግሞ ፈረንሳይም በዚህ መመሪያ ውስጥ አትካተትም መባሉ ተሰምቷል።

https://bbc.in/2LeYrfN

ከ150 ሽህ በላይ አሜሪካውያን ኮሮና ቫይረስ በፈጠረው ቀውስ ምክንያት በጭንቀት ራሳቸዉን ሊያጠፋ እንደሚችሉ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

የአሜሪካ የቤተሰብ ደህንነት አካዳሚ የተባለ ተቋም አደረኩት ባለዉ ጥናት፣በሃገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ በርካታ ሰዎች በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥና ጭንቀት ዉስጥ ይገኛሉ ብሏል፡፡

ስራ አጥነት፣ብቸኝነትና የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ለጭንቀትና ተስፋ መቁረጥ እየዳረጋቸዉ መሆኑ ተገልጧል፡፡

እነዚህ ሰዎችም ከገቡበት ከፍተኛ ጭንቀትና ድብርት ለመዉጣት በሚል አልኮልና መድሀኒቶችን አብዝተዉ እየተጠቀሙ መሆኑንና በኋላም ራስን ወደ ማጥፋት እርምጃ እየገቡ መሆንኑ አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡

በጥናቱ መሰረት የኮሮና ቫይረስ ቶሎ በቁጥጥር ስር ዉሎ ኢኮኖሚዉ መነቃቃት ካሳየ በዚህ ሰበብ ህይወታቸዉን የሚያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 27 ሺህ 644 ዝቅ ሊል ይችላል የተባለ ሲሆን የቫይረሱ ስርጭትም ሳይገታ፣ኢኮኖሚዉም ቶሎ የማያንሰራራ ከሆነ ግን 154 ሺህ 37 ሰዎች ራሳቸዉን ለሞት ይዳርጋሉ ብሏል፡፡
ይህ የሞት አሃዝ ከኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ዉጭ መሆኑን ጥናቱ ገልጿል፡፡

በአሜሪካ በጭንቀትና ድብርት የተነሳ በየአመቱ በርካታ ሰዎች ራሳቸዉን የሚያጠፋ ሲሆን በፈረንጆቹ 2018 በአልኮል መጠጥ፣ከመጠን ያለፈ መድሃኒት በመጠቀምና በራሳቸዉ ላይ በሚያደርሱት ጥቃት የተነሳ 182 ሽህ ሰዎች መሞታቸዉን መረጃዉ አስታዉሷል፡፡

በዚህ ተቋም ጥናት መሰረት፤በሀገሪቱ 134 ሽህ ሰዎች ደግሞ በኮሮና ቫይረስ ሊሞቱ ይችላሉ ማለቱንም ዩ ኤስ ኤ ቱዴይ ዘግቧል።

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 04:47

Over 63,000 confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 2,283 associated deaths. View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: ... https://arcg.is/XvuSX


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 04:52

ASEAN Highest New Cases Today,

------------ Cases -------- Deaths
Singapore 23,822 +486 - 20 +0
Indonesia 14,265 +233 - 991 +18
Philippines 11,086 +292 - 726 +7
Malaysia 6,726 +70 - 109 +1
Thailand 3,015 +6 - 56 +0

Top 5 Nations with highest covid19 cases in every Continent.


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 05:12

Most covid19 Test done in ASEAN,

Malaysia 266,048
Vietnam 261,004
Thailand 227,860
Singapore 175,604
Philippines 163,177
Indonesia 161,351
Brunei 15,898
Cambodia 14,094
Myanmar 11,222
Laos 3,187
Timor-Leste 738



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 06:17

APAC Top 10 Highest covid19 Cases,

China 82,918
India 67,259
Pakistan 30,941
Singapore 23,822
Japan 15,777
Bangladesh 15,691
Indonesia 14,265
Philippines 11,086
S. Korea 10,909
Australia 6,948

APAC Top 10 Highest covid19 deaths,

China 4,633
India 2,212
Indonesia 991
Philippines 726
Pakistan 667
Japan 624
S. Korea 256
Bangladesh 239
Afghanistan 120
Malaysia 109

APAC Top 10 Highest covid19 Active cases,

India 44,078
Pakistan 22,062
Singapore 21,081
Bangladesh 12,550
Indonesia 10,393
Philippines 8,361
Japan 7,026
Afghanistan 3,724
Malaysia 1,504
S. Korea 1,021

APAC Top 10 Highest covid19 Recovery %,
*1000+ cases


China 94.2
Hong Kong 93.7
Thailand 92.7
New Zealand 92.6
Australia 88.8
S. Korea 88.3
Malaysia 76.0
Japan 51.5
India 31.2
Pakistan 26.5

APAC Top 10 Highest covid19 Deaths %,
*100+ deaths


Indonesia 6.9
Philippines 6.5
China 5.6
Japan 4.0
India 3.3
Afghanistan 2.7
S. Korea 2.3
Pakistan 2.2
Malaysia 1.6
Bangladesh 1.5

Coronavirus Recovered Cases Timeline,

500,000 15 April ( 79 days )

1,000,000 29 April +14 days

1,500,000 11 May +12 days

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 07:00

የሱዳን ጤና ሚንስቴር ዛሬ ባወጣዉ መግለጫ ተጨማሪ 201 ሰዎች ላይ ኮሮና ቫይረስ መገኘቱን አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ በዚሁ መረጃው 4 ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉን ገልጿል።
በዚህ መሰረት ባጠቃላይ በሀገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1365 መድረሱን ገልጿል።
እስካሁንም በአገሪቷ በኮሮና ቫይረስ የ70 ሰዎች ህይወታቸዉ ሲያልፍ፤ 149 ሰዎች በተደረገላቸዉ ህክምና ማገገማቸዉ ታውቋል።


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 07:58

"ያለፈው ሳምንት እስካሁን ካሳለፍናቸው ሳምንታት የከፋ ነበር።" ዶክተር ሊያ ታደሰ- ጤና ሚኒስትር
-
በኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት ብቻ 104 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ ሣምንቱን "የከፋ ሳምንት" ነበር ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልጸዋል።
-
የጤና ሚኒስትሯ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በተለይም ባለፈው ሣምንት ብቻ 104 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸውን ገልጸው ''ሣምንቱን ከሌሎቹ ሳምንታት የከፋ ያደርገዋል'' ብለዋል።
በሳምንቱ በአንደኛው ቀን 17 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ገልጸው፣ በተከታዩ 24 ሠዓታት ውስጥ ደግሞ ተጨማሪ 29 ሰዎች ላይ ቫይረሱ በመገኘቱ በሁለት ቀናት ብቻ 46 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን ገልጸዋል።
-
ከዚያም በተከታታይ በርካታ ሰዎች በቫይረሱ እየተያዙ መምጣታቸውን ተናግረዋል።

-
ትናንት 29 ሰዎች፣ ዛሬ ደግሞ 11 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ 250 ሰዎች ላይ ቫይረሱ እንደተገኘባቸውም ነው ዶክተር ሊያ የገለጹት።
-
ይህ ውጤት የቫይረሱ ስርጭት አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑን እና ኅብረተሰቡ ጥንቃቄ አንዳይለየውም አሳስበዋል።
-
የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በአገር አቀፍ ደረጃ በባለሙያዎች እየተካሄደ ያለው የቤት ለቤት ቅኝት ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉንም ዶክተር ሊያ ጠቁመዋል። ለዚህም ሥራ ስኬታማነት ኅብረተሰቡ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።
-
በሌላ በኩል የላቦራቶሪ የመመርመር አቅምን ለማስፋት በተሰራው ሥራ በቀን እስከ 6 ሺህ 500 ናሙናዎችን ለመመርመር የሚያስችል አቅም መኖሩን ጠቁመዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።
-
የሚመረመሩ ሰዎችን ቁጥር ከፍ ለማድረግ በተከናወኑ ተግባራት በቀን እስከ 2 ሺህ ሰዎች እየተመረመሩ መሆኑንም ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ እስካሁን በኮሮናቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች 5 ደርሷል፤ 105 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል።
እስከ ዛሬ ድረስ 36 ሺህ 624 አጠቃላይ የላቦራቶሪ ምርመራ ተካሂዷል።

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 09:58

Nation with Million Covid19 Tests & deaths%

USA 9.4M 5.9
Russia 5.6M 0.9
Germany 2.7M 4.4
Italy 2.5M 13.9
Spain 2.4M 10.1
UK 1.9M 14.5
India 1.6M 3.3
France 1.3M 14.9
Turkey 1.3M 2.7
UAE 1.2M 1.1
Canada 1.1M 7.1

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 13:29

Eritrea: Number of recovered patients to 38
*Total number of confirmed cases in country to-date = 39



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 13:32

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት መጨመርን ተከትሎ ህብረተሰቡ የጥንቃቄ ተግባራትን ማከናወኑንን አጠናክሮ እንዲቀጥል ለማሳሰብ በዛሬው እለት የተሰጠ መግለጫ
Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11475
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 May 2020, 13:42

ሩሲያ በኮሮናቫይረስ ተጠቂ ቁጥር ጣሊያንንና እንግሊዝን መብለጧ ተገለጸ

ሩሲያ በኮሮናቫይረስ ተጠቂ ቁጥር ጣሊያንንና እንግሊዝን በመብለጥ በአለም አቀፍ ደረጃ በሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡
በአገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በየቀኑ በእጅጉ እየጨመረ መጥቶ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ በተደረገ ምርመራ 11 ሺህ 656 ሰዎች በበሽታው መጠቃታቸውን ማረጋገጥ ተችሏል፡፡
ይህ ቁጥር ቫይረሱ አገሪቱ ከገባ ወዲህ በአንድ ቀን ውስጥ የተመዘገበ ከፍተኛ ቁጥር እንደሆነ ተገልጿል፡፡
በአሁን ወቅትም በአገሪቱ 221 ሺህ 344 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑ ደግሞ በበሽታው ሳቢያ ህይወታቸው ማለፉ ነው የተነገረው፡፡
ከግማሽ በላይ በቫይረሱ የተያዙና የሞቱ ሰዎች የሚገኙት ደግሞ በአገሪቱ ርዕሰ መዲና ሞስኮ ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በአገሪቱ ዝቅተኛ የሞት መጠን መመዝገብና ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው በቫይረሱ መያዙን ለማወቅ የተቻለውም በማህበረሰቡ ውስጥ ሰፊ የምርመራ ስራ በመከናወኑ ነው ሲሉ የአገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
እስካሁንም በአገሪቱ 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሰዎች ምርመራ አድርገዋል ተብሏል፡፡
በአሁኑ ወቅትም በኖቭል ኮሮናቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በቅደም ተከተል አሜሪካ፣ ስፔን እና ሩሲያ ከፍተኛውን ደረጃ ማስመዝገባቸወን የሮይተርስ ዘገባ ያስረዳል፡፡

Post Reply