Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Ethoash » 11 May 2020, 00:26

ሆረር

እልምህ በደንብ ይገባኛል። ከነዘፈኑ ጉራገዎች ለወሬ የላቸውም ግዜ ። ለስራ ቆርጠው የተነሱ ለማሳየት ዘፈኑ ጝጥሙ ት ዝም ባይለኝም።+፡*፨ እንቀልድም ብዙ ግዜ አይ ጉራጌዎች ቢመሩን ኒወርክ ያረጉን ነበር ሲባል እስማ ነበር።

ታዲያ ምኞች ህን በደንብ ተረድቻለሁ። ለክፋት አይመስለኝም ያልከው በሙሉ። ታድያ የትግሬዎች ሕገመንግስት ይህንን እድል ለጉራጌዎ ግጥም ተስጥቶዋል ። ጉራጌዎች ማረግ ያለባቸው ፈደራል መንግስቱን ከመምራት ይልቅ የራሳቸውን ክልል ኒውርክ ማድረግ በመጀመሪያ ይቀላቸዋል ይህም አግባቡ ዜዴ ነው። አንዴ ክልላቸውን ካሳደጉ ካመነደጉ የዛን ግዜ ተለምነው ፈደራል መንግስቱን ምሩ ይባላሉ ። ስለዚህ ምን አስቸኮለህ። ፈደራል መንግስት ላይ ጉራጌዎች አሁን ቢውጡ ብዙ ጥልልፎሽ ይገጥማቸውና ምንም ነገር ሳያሳኩ ተዋርደው ይወረዳሉ ለምን ብትል ። እነሱ ብቻ አይደሉም ፈደራል መንግስቱን የሚመሩት ብዙ ጉራጌ እንዳይሳካለት የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። እዚህ ፎረም ላይ ተመልከት አቶ ህፃን የሚልህን አዳምጥ ምን ያህል ለጉራጌ ያለውን ጥላቻ ያሳያል ። ሌሎቹም እንዲሁ።

እኔ ሁል ግዜ በማስረጃ ነው የምቀሳቀሰው ስለዚህ ይህንን ማስረጃ ልስጥህ ወርቃማዎቹ አምሳ ዩነቨርስቲ ተክለውልና። ጉራጌ ውስጥ ያለው በጉራጌዎች ይስተዳደራል ። ጎንደር ውስጥ ያለው በጎንደሮች ይስተዳደራል እንግዲህ እነዚህን ሁለት ዩኒቨርስቲዎች አወዳድረህ ተመልከታቸው የጉራጌዎቹ አምስት ኮከብ ሁቴል ይመስላል። የጎንድሮቹ ደግሞ ዛኒጋባ ምጣድ ቤት ይመስላል ሳይሆን ነው።

Injera making at Bahir Dar University
ታድያ በፈጠረህ አምላክ ለምን ብለህ ነው ምስጋና የለለውን ሕዝብ የምታሳድገው። ይሉቁኑስ የራስ ህን ክልል ማሳደግ አይቀልህም ውይ። ከዚያ በአካባቢ ያሉትን ክልሎችና አስተዳደሮች ማሳደግና ሀይልህን ማጠናከሩ ይቀላል ባይ ነኝ።

Wolkite University ደግሞ አምስት ኮከብ ሁቴል ነው የሚመስለው በዚሁ መቀጠልና ጉራጌን ማሻሻል እያለ የምን ስልጣን ላይ ፊጥጥ ለማለት መሞከር ነው። ምን አለኝ በልኝ የትግሬዎቹ እጣ ፋንታ ይደርሳቹሀል ። የምልህን ትተህ ፈደራልን ለማስተዳደር ከፈለግህ ጉራጌን ችላ ማለት አለብህ ለምን ብትል ሁሉንም ሁኩል ማስተዳደር አለብህ ማለት ነው። ትግሬዎች የስራውን ክፍፍል ውስደው ትግሬን ማሳደግ ካልቻሉ ጉራጌም አዲስባባን ኒዎርክ አርጎ አገሩን በዚሮ አውጥቶ ነው የሚስናበተው ምን አለኝ በለኝ። ምንም ጌዜህን አታጥፋ ክልልህን አሳደግ ከዚያ ፈደራሉ ይደርሳል ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Ethoash » 11 May 2020, 00:52

TGAA wrote:
11 May 2020, 00:14
ውድ Horus፣ አንተ እንደምታስበው እኔን የሚያነሳሳኝ ፍርሀት ፤ ቁጣ ወይንም ንዴት አይደለም ፡፡ ነገር ግን ፕሪንስፕል ነው፡፡ አንተ የደረደርካቸው ለምን ገናናው ስልጡኑ ብልጹጉ ጉራጌ ፍትህት ርእትን የማምጣት ብቸኛ ችሎታ አለው የሚለው አቀራረብህ ከጎስኝች ሲነገር ስለምሰማ ለኔ አንተ ያቀረብካቸው ምክንያቶች ከጎሰኝቹም ስለሚወጡ ያንተን ተቀብዬ የነሱን ማራከስ

TPLF,

ምንም አትፍራ ጉራጌዎች እርሳቸውን መሽጥ አለባቸው። ነቃ ነቃ ማለት አለባቸው ያላቸውን ተስጥኦ እና ያዳበሩትን እሴት እነሱ ካልተናገሩ ማን ይናገርላቸዋል። ባለመናገር ሹመት ይቀራል ሲሉ አልስማህም ። አማራ መስልከኝ እነሱ ናቸው ስለራስ አትናገር የሚሉህ ጉዶች።

የትግሬዎቹ ሕገመንግስት ያልከውን በሙሉ የሚያካትት ነው። ጉራጌዎች ብቻ ስልጣን ላይ መወጣት አይችሉም የሌሎቹን ጎሳዎች ውይም ፓርቲዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ ። እንኳን ጉራጌዎቹ እማሮችና ኦሮሞዎቹ ብቻቸውን ስልጣን መያዝ አይችሉም ለምን ካልክ ሕገመንግስቱን ተመልከት ረቂቅ የወርቃማዎቹ ልጆች ሕገመንግስቱን ሲያውጡ ከዚህ ጉድ አድነውናል ። ለዚህ ነው ውያኔዎቹ የአራት ፓርቲዎች ጥምር ሆነው የመሩት ። ስለዚህ ጉራጌዎቹም በጥምር መምራት ይችላሉ ምንም ችግር የለው ። ችግሩ ግን ፈደራሉን ሲመሩ የራሳቸውን ክልል ችላ በለው ከስልጣን ሲወርዱ ልክ እንደ ወርቃማዎቹ ክልላቸው ምን አረጋቹሁልን ብለው ቢጠይቁ ምን ይውጣቹሁል ። ብዬ ነው መጀመሪያ ክልሉን ሁሉ ለማሳደግ ብጥር ጥሩ ነው።ለፈደራል ስልጣን ከሚሮጥ ። የፈደራል ስልጣን ይመጣል ክልልህን ስታሳድግ ዓይን ውስጥ ተገባለህና ምንም የሚያስቾክል ነገር የለም።

Horus
Senior Member+
Posts: 42989
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 11 May 2020, 01:13

Ethoash,

በመጀመሪያ ሃሳብክን ለማበላሸት ሳይሆን ትልቁ የነመለስ ስህተት ልጥቀስና ልሂድ ። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቆመው ወያኔ ስልጣን በያዘ 21 አመት በኋላ ነው ። ስለዚህ የጉራጌ ሕዝብ (ከጥቂት ካድሬዎች በቀር) ወያኔን ምንግዜም ይቅር አይለውም። ልብ በር 1974 አብዮት በፊት ያለማያ ማጆሪቲ አስተማሪዎች ጉራጌዎች ነበሩ ። መለስ የጉራጌ ጠላት ነበር ።

አንተ ባልከው ውስጥ ብዙ የምስማማቸው ሃሳቦችና በራስችህንም ውስት ያሉ ነጥቦች ያሉ ነገሮች አንስተሃል ። ዞሮ ዞሮ የእስትራተጂ ጥያቄዎች ናቸው።

በጎሳ መደራጀት የእድገት፣ ብልጽግናና የስልጣኔ መሳሪያ ወይም ዘዴ ነው ወይ? ይህ ባብዛኛው የተሳሳተ እስትራተጂ ነው ። ትግሬ የለማው ራሱን በክልል ቀፎ ስለታጎረ አይደለም ፣ በመላ ኢትዮጵያ ዙሪያ ስለ ተበተነ ነው። ይህ ላማራም፣ ለኦሮሞም ይሰራል ። ለጉራጌም ማለት ነው።

የጉራጌ ጥያቄ አንድ ጎሳ ራሱን አያስተዳድር የሚል አይደለም ። ግን ኢትዮዮጵያ የሁሉን ጎሳዎች እንደአሻቸው መኖሪያ ሆና ሁሉም ጎሳ እንደ አቅሙ የሚያድግባት አገር እንጂ በሜዲኢቫል የድንቁርና ህሳቤ በየዘር በረት መታጎር አይኑር የሚል ነው ።

የጎሳ ክልል ይበልጥ ያሳድጋል አይ ክልልላዊ ያልሆነ ራስ ገዝነት ይበልጥ ቶሎ ያሳድጋል ? የሚሉት ጉዳዮች ናቸው ያሉት አሁን ።

በጭብጥ ጉራጌ ምን እያረገ ነው የሚለው የኢምፒርካል የፋክት የተግባር ጥያቄ ነው ። እህው አንተም እያየህ ነው።

እኔ ሆረስ ኢትዮጵያ ከጉራጌ ሞዴል (ካልቸር) ትማር ስል ከልቤ ነው ። ኢትዮጵያ እንደ ጉራጌ ብታምንና ብትሰራ በ20 አመት ቁጥር 1 እንሆናለን ካፍሪካ ።

ግን አሁን ባለው ከቀጠልን ባ10 አመት ውስጥ እንበታተናለን፣ በቃ !

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by kibramlak » 11 May 2020, 01:28

@Horus,

የጉራጌን ማህበረሰብ የስራ እና የሰላማዊ ንሮ ባህል ጥረው ተጣጥረው ለማደግሽየሚያደርጉት ትግል ፣ የ "እርስ በእርስ" የመረዳዳት ባህላቸውን በጣም በጣም እናድርግ አደንቃለሁ፣፣ ግን ዘር ተኮር የሆነ የፖለቲካ ስርዓት ካመጣብን ቀውስ መውጣትች ተስኖን አሁን ጉራጌ ካላስተዳደረ ወይም ይህ ብሄር ካላስተዳደረ እሚለውን ሀሳብ አልጋራም፣፣ ልብ በል አንድ መሪ ከሆነ ዘር መሆኑ አይቀርም ግን አስተዳደሩ ዘር ተኮር ከሆን ይህ ወይም ያዘር የበላይነት መያዙ አይቀርም፣፣ ልክ እንደ tplf ትግሬወችን ያማከለ፣ እንደ ODP ኦሮሞን ያማከለው የዘር ስርዓት ያስከተለብንን አጠቃላይ ምስቅልቅል ታውቃለህ፣፣ ስለዚህ፣ አንድ መሪ ከየትኛውም ዘር ይምጣ እስተሳሰብን ያማከለ ፖለቲካ ከተከተለ ሁሉንም የኢትዮጵያ ማህበረሰቦች በእኩልነት ሽየማየት እድል ይኖረዋል፣፣ እሚያያቸውም እንደ ኢትዮጵያዊ እንጅ ለራሱ "ዘር" እያደላ አደለም፣፣ እንደዛ መሆኑ ደግሞ ወሳኝ የሆኑ ተቋማት እየዳበሩ እና ገለልተኛ እየሆኑ ይመጣሉ፣፣ እውነት ነው፣ እላይ እንደጠቀስኩት፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጉራጌ ባህል ሊማርበት እንችል ብዙ ነገር አለ፣፣ የስራ እና እርስ በርስ የመረዳዳት፣፣ እሚገርመው ግን ይህ የጉራጌ ባህል በራሳቸው ማህበረሰብ ብቻ መወሰኑ በዘር ፖለቲካ ስልጣን ላይ ቢውጡ ከtplf እና ከodp እሚብሱ ነው እሚሆኑት፣፣ ጉራጌወች የራሳቸውን ሰው በጣም ነው እሚመርጡት፣፣ ከሌላ ማህበረሰብ ጋ ብዙም አይቀላቀሉም፣፣ በዚህ አኳያ ዝግ እሚባል ማህበረሰብ ነው፣፣ ይህን ባህላቸውን አልወደውም፣፣ የኦሮሞን ማህበረሰብ የወሰድክ እንደሁ ኢሊቶች ለመጥበብ አየገፋፏቸው ነው እንጅ ዝግ ያለሆነ እና ዘር ዘለል የሆነ የአስተሳሰብ ባ ህላቸውን እወደዋለሁ፣፣

እንደኔ እንደኔ ኢትዮጵያ የሚያምርባትና እምትበረታው፣ የእያንዳንዱን ማህበረሰብ መልካም ባህሎች ሳንሰስት በማዋሀድ ነው ኢትዮጵያን ሙሉ እምናደርጋት፣፣ ከጉራጌ የስራ ታታሪነትን እና የመረዳዳትን ባህል እንደምን ውድ ሁሉ፣ ከሌላውም ማህበረሰብ መልካም መልካሞችን በመውሰድ ሙሉ የሆነች በእስተሳሰብ የበረታች ኢትዮጵያ ለመፍጠር ነው መስራት ያለብን፣፣

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Ethoash » 11 May 2020, 01:52

kibramlak

ምንድነው አይገባህም ወይ አማራ ፓርቲ ብቻ ነው ዘር ቶከር ድርጅት ሌሎቹማ ዘርን ያማከሉ አይደሉም። ለምሳሌ ወያኔዎች አራት ድርጅቶችን ይዘው ቢያንስ ሁለት ቋንቋ እየተናገሩ ነው አገሩን በቀኝ ግዛት ለ፴ አመት የገዙት ። ጁሀርም ሁለት ቋንቋ ይችላል የአማራ ድርጅት ብቻ ነው አንድ ቋንቋ የሚናገሩ ጉዶች ግን እኛ ኢትዬዽያን እንወክላለን ይሉሀል ግን አማራን ነው በወስጠ ወይራ የሚወክሉት እስቲ የአማራ ፓርቲ መሪ ሁለት ቋንቋ የሚናገር አምጣልኝ።
ዶክተር ብር አምጡ ጉራግኛ አይችልም ።

ሻለቃ ዳዊት ኤርትራ ለአስራ ስባት አመት ሲኖር የክልሉም አስተዳደር ሆኖም ሲስራ ምንም ቋንቋውን ለመማር ፍላጎት አላሳየም ። ያ ግዜ አልፎብሀል ።ጉራጌዎች በዘራቸው ቢደራጁ እኮ ሁለት ቋንቋ እየተናገሩ ነው። ሌላው ዘር ፓርቲያቸው ቢደባለቅ በአማርኛ ያወሩታል ። የአማሮች ግን ሌላ ቋንቋ የሚባል ነገር የለም ሁልሽም አማርኛ አውሪ ነው ነገር አንድ ባንድራ አውለብልብ ነው ጨዋታው ስለዚ ማንም ዘረኛ እንደምትል አልገባኝም።

እንዳልኩት ኦሮምኛ ችለህ ለኦሮሞ ሕዝብ ለመስራት ፈልገህ ከተከለከል መጥተህ ንገረኝ። ግን የአማሮቹ ፓርቲ እኔ ሱማልኛ ነው የምችለው አማርኛ አልችልም ግን ለኢትዬዽያ እስራለሁ ብትል የሚስማህ የለም ያስፈነጥሩሀል። አማርኛ መቻል ግዴታህ ነው ይህ ነው ዘረኛ አይደለንም የሚሉህ። አዋ አማርኛ የቤሄራዊ ቋንቋችን ነው ልትል ትችላለህ ። ታድያ ሌሎቹ ቋንቋዎች ይጥፉ ነው የምትለው። ሁሉም በእኩልነት መንገር አለባቸው ካስፈለገ በእስተርጎሚ ሁሉንም የአማራ ድርጅቶች ማሳተፍ አለበት አለበለዚያ የዘር ድርጅት አይደለንም ቢሉ የሚስማቸው የለም

እንደው በሞቴ የአብን ድርጅት የአማራ ድርጅት አይደለም ውይ።።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by kibramlak » 11 May 2020, 02:02

@Ethoash,
Tplf የዘር ኮርቻውን እስቀምጦ እንድ ዝር ያማከለ አስተዳደር ነው ለራሱ መጥፊያ የሆነው፣፣ አንተ ጤነኛ አደለህም ፣ ድንጋዩም ዛፉም ቅጠሉም አማራ መስሎ እሚታይህ እብድ ነህ፣፣ ለአንተ መልስ መስጠት ግዜ ማባከን ነው፣፣

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Ethoash » 11 May 2020, 02:21

kibramlak wrote:
11 May 2020, 02:02
@Ethoash,
Tplf የዘር ኮርቻውን እስቀምጦ እንድ ዝር ያማከለ አስተዳደር ነው ለራሱ መጥፊያ የሆነው፣፣ አንተ ጤነኛ አደለህም ፣ ድንጋዩም ዛፉም ቅጠሉም አማራ መስሎ እሚታይህ እብድ ነህ፣፣ ለአንተ መልስ መስጠት ግዜ ማባከን ነው፣፣
ተሳድቦማ መሽወድ የተለመደ የአማራ ተላላነት ነው።

እንዳልኩህ እስቲ አንድ የአማራ መሪ አምጣልኝ ሁለት ቋንቋ የሚናገር።

እኔ አመጣልሀለው ዘረኛ ብለህ የምትኮንነው ጁህር አማርኛ ቄኔ ነው የሚናገረው
የሱ ጎደኛ ደግሞ የወርቃሞቹን ቋንቋ ከነኤርትራኖች አስበልጦ ነው የሚያወራው እንደኤርትራኖቹ አይንተባተብም
አብይም እንዲሁ በሶስት አመት ብቻ ትግርኛ ልቅም አርጎ አወቀ።

እሺ አንተ ዘረኛ አይደሉም የምትላቸውን የአማራ ጎታች ፈዛዛ መሪዎች እስቲ አምጣልኝ ከአማርኛ በስተቀር ምን እንደሚያውሩ ንገረኝ ።
እስክንድር ከአማርኛ በስተቀር ጆሮውን ብትቆርጠው አይስማም።
በአጠቃላይ የአማራ መሪዎች አማሮች ናቸው የአማራም ፓርቲዎች በስመ ኢትዬዽያን ፓርቲዎች በሙሉ አማሮች ናቸው እነሱ ዘረኛ ካልሆኑ ማን ይሆናል እንግዲህ

መለስም ቢሆን አማርኛውን ያቀላጥፍልሀል። ማቀላጠፍ ብቻ አይደለም በደንብ ያወራል ምንም ቅም ሳይለው የቱ ቦታ ነው ዘርኝነቱ ። ቋንቋዬን ልጠብቅ ያንተንም እናገራልሁ የኔንም ልናገር በማለት ነው ዘረኛ ያስኝው።

እንዳልኩት ከአማርኛ በስተቀር ሌላ ቋንቋ የሚናገር የአማራ መሪ አምጡልኝ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42989
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 11 May 2020, 03:40

ክብረምላክ፤
እኔ እዚህ ፎረም ውስጥ በሃሳብ ከምስማማቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ። ደግሜ ደጋግሜ ልበለው ፣ በዚህች አጭር እድሜያችን ጉራጌዎች የነበሩበት የምኒልክን አስተዳደር እንዴት እንደ ሰራ አንብበናል፣ አማሮች የበላይ የነበሩበትን የቀሃስ መንግስት በህይወት ኖረናል። በእኔ ግምት ኦሮሞች የገነኑበት ደርግ መንግስትን ኖረናል ፣ ትግሬዎች ሙሉ በሙሉ የገዙበት የ ዎያኔ መንግስት አይተናል። አንዳቸውም ኢትዮዮጵያን ለፍትሃዊ ፣ ለእውነተኛ ስልጡን ስልጣኔ ሊያበቋት አልቻሉም ። በቃ !! ይህ ሆኖ ቢሆን ዛሬ ይህ ፖስት አይኖርም ነበር ። ዛሬ አንከራከርም ነበር ። ይህ ስድብ አይደለም ግምገማ ነው። እኔ ነገ ጉራጌ ኢትዮጵያን እንደ አንድ ጎሳ ትላንት ትግሬ ዛሬ ኦሮሞ እንደሚሰራ ይግዛ አላልኩም፣ ጉራጌ በጣም ብልህ ስለሆነ እንዲህ ያለ ድድብናም አያስብም። ግን በኢትዮጵያ ካሉት ሁሉም ወብ ጎሳዎች በሁሉም ዘርፍ ተመዝኖ ጉራጌ የኢትዮጵያ ሞዴል ነው። ይህ አዲስ አባባል ስለሆነ ለብዞች እንደ ሽክ ነው ሚሰማቸው ። ለኛ ለጉራጌዎች ግን ለምንድን ነው አበሻ ሁሉ እንደኛ እየተጋ፣ እየለማ ማይገሰገው? ለምንድን ነው ይህ ሁሉ ቀውስና ንትርክ እንላለን? ዝሮ ዞሮ የማይሰራ ወይ ደሃ ወይ ለማኝ እንደሚሆን ስለምናውቅ ማለት ነው ።

ስለዚህ ክብረአምላክ ከክሊሼ ወጣ ብለህ በጥልቀት ምን እያልኩ እንደሆነ አይተህ ተቸኝ ፣ እኔ ትችት አልፈራም ፣ ቻሌንጅ እወዳለሁ ! ኬር !
Last edited by Horus on 11 May 2020, 04:25, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42989
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 11 May 2020, 03:54

kibramlak wrote:
11 May 2020, 02:02
@Ethoash,
Tplf የዘር ኮርቻውን እስቀምጦ እንድ ዝር ያማከለ አስተዳደር ነው ለራሱ መጥፊያ የሆነው፣፣ አንተ ጤነኛ አደለህም ፣ ድንጋዩም ዛፉም ቅጠሉም አማራ መስሎ እሚታይህ እብድ ነህ፣፣ ለአንተ መልስ መስጠት ግዜ ማባከን ነው፣፣
ክብራምላክ

ካክብሮት ጋር ልንገርህ ስለ አማራ ደናቁርት ። ብርሃኑ ጉራጌኛ ማይችል ሚስቱ አማራ ያገር መሪ ሊቅ ነው ። ግ ን አማራ ነኝ ባይ አክራሪ ጉራጌ አይመራንም ብሎ ነው ያባረረው ከባህር ዳር ፣ በቃ !! ይህን ወዲህ ወዲያ የምታደርገው ዘረኘት ነው አበቃሁ !

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: Only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by kibramlak » 11 May 2020, 07:29

Horus,

ምናልባት ያገላለፅ ልዩነት ካልሆነ በሀሳብ አልተለያየንም፣፣ ምናልባት የመወያያ እርዕስህን "የጉራጌ ሞዴልን የተከተለ" ብትለው በጣም ግልፅ እና ትክክል ነው ብየ እስባለሁ፣፣ ምክንያቱም ያንድ ዘር ተኮር እንድ ይመስል ማለቴ ነው፣፣ ከዚህ በፊትም በጣም አድናቆቴን ለጉራጌ ማህበረሰብ እንደ ሳይ ገልጨልህ ነበር፣፣ ብዙ ጠንካራ ጎኖቹ ከማይሻረው ኢትዮጵያዊነት ጋር ተደምሮ ይህ ማህበረሰብ ለኢትዮጵያ አንድነት እና ብልፅግና መልካም ሜዴል መሆን እንችል ነው፣፣ አንተ የዘር ፖለቲካን እምትፀየፍ እና ጠንካራ ኢትዮጵያ ማየት እንደምትፈልግ ካስተያየቶችህ ሁሉ በደንብ እረዳለሁ፣፣ እላይሽለማለት የፈለኩት የጉራጌ ማህበረሰብ እነኝህ ድንቅ ባህሎችን proactive በመሆን ከለሌላውም ጋር በደንብ የሚለዋወጥበ mechanism ቢፈጠር በጣም ይጠቅመናል ብየ አስባለሁ፣፣ ከዚህ በተረፈ ማንም ይሁን የዘር ፖለቲካን አጥብቄ እፀየፋለሁ፣፣ ብዙ የዚህችን አለም ክፍለሀጉሮችን እና ሀገሮችን የማየትና ከብዙ የአለም ሰወች ጋር የመስራት እድል አጋጥሞኛል፣፣ የእኛን ሀገር የመሰለች ብዙ ታሪክ እና ባህል ያላትን እኛ እራሳችን ስናቆሽሻት በጣም እዝናለሁ፣፣

እኔ ለማንም ማህበረሰብ አልወግንም፣፣ ግን ባለፉት 30 የዘር ፖለቲካ አማራ ተብሎ በተፈረጀው ማህበረሰብ የደረሰውን በደል ብዞወቻችን በደንብ ተመልክተናል፣፣ ትግሬ በቀል ነን እሚሉ በዝቅተኝነት መንፈስ ያበዱት የፈፀሙት ወንጀል ይቅር እም ይባል ነው፣፣ ባጠቃላይ እኔ የፅንፈኛችን እይታ እምጠላው መጣንበት ስለሚሉት ማህበረሰብ ወከልን ስለሚሉ ሳይሆን የሚያቀርቡት ምክንያት እራሳቸውን አጉልቶ ለማሳየት እና በዚሁ ማህበረሰብ ለመነገድ እንጁ ያንን ህዝብ እንዲያድግና እንዲበለፅግ አደለም፣፣ tplf በትግራይ ህዝብ ላይ ነገደ፣፣ አሁን ደግሞ የተወሰኑ የኦሮሞ ፅንፈኞች በኦሮሞ ህዝብ ለመነገድ የtplfን የጥፋት ጎዳና ሲከተሉ ይስተዋላሉ፣፣ ፅንፈኞች ሀገር ሊያምሱ እና ሰላም ሊያደፈርሱ ይችላሉ፣፣ ግን ብፕተመሳሳይ መንገድ ይወድቃሉ፣፣
አሁን የtplfን ትርፍራፊ ያልጨረሱ ቁንጣናሞች tplf ዘርፎ የወሰደው ብር እስኪያልቅ ድረስ ብዙ ሊዘሉ ይችላሉ፣፣ ተመልሰው ይወድቃሉ፣፣

Horus wrote:
11 May 2020, 03:40
ክብረምላክ፤
እኔ እዚህ ፎረም ውስጥ በሃሳብ ከምስማማቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ። ደግሜ ደጋግሜ ልበለው ፣ በዚህች አጭር እድሜያችን ጉራጌዎች የነበሩበት የምኒልክን አስተዳደር እንዴት እንደ ሰራ አንብበናል፣ አማሮች የበላይ የነበሩበትን የቀሃስ መንግስት በህይወት ኖረናል። በእኔ ግምት ኦሮሞች የገነኑበት ደርግ መንግስትን ኖረናል ፣ ትግሬዎች ሙሉ በሙሉ የገዙበት የ ዎያኔ መንግስት አይተናል። አንዳቸውም ኢትዮዮጵያን ለፍትሃዊ ፣ ለእውነተኛ ስልጡን ስልጣኔ ሊያበቋት አልቻሉም ። በቃ !! ይህ ሆኖ ቢሆን ዛሬ ይህ ፖስት አይኖርም ነበር ። ዛሬ አንከራከርም ነበር ። ይህ ስድብ አይደለም ግምገማ ነው። እኔ ነገ ጉራጌ ኢትዮጵያን እንደ አንድ ጎሳ ትላንት ትግሬ ዛሬ ኦሮሞ እንደሚሰራ ይግዛ አላልኩም፣ ጉራጌ በጣም ብልህ ስለሆነ እንዲህ ያለ ድድብናም አያስብም። ግን በኢትዮጵያ ካሉት ሁሉም ወብ ጎሳዎች በሁሉም ዘርፍ ተመዝኖ ጉራጌ የኢትዮጵያ ሞዴል ነው። ይህ አዲስ አባባል ስለሆነ ለብዞች እንደ ሽክ ነው ሚሰማቸው ። ለኛ ለጉራጌዎች ግን ለምንድን ነው አበሻ ሁሉ እንደኛ እየተጋ፣ እየለማ ማይገሰገው? ለምንድን ነው ይህ ሁሉ ቀውስና ንትርክ እንላለን? ዝሮ ዞሮ የማይሰራ ወይ ደሃ ወይ ለማኝ እንደሚሆን ስለምናውቅ ማለት ነው ።

ስለዚህ ክብረአምላክ ከክሊሼ ወጣ ብለህ በጥልቀት ምን እያልኩ እንደሆነ አይተህ ተቸኝ ፣ እኔ ትችት አልፈራም ፣ ቻሌንጅ እወዳለሁ ! ኬር !

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by kibramlak » 11 May 2020, 07:55

ሆረስ፣

እዚህ የጠቀስከውን ክስተት በርቀት ተመልክቸዋለሁ በእውነት በድርጊቱ በጣም እዝኛለሁ፣፣ ነገሩ ግን በተወሰኑ እህራሪወች ወይም ተገዥወች የተጠነሰሰ ነው ብየ እገምታለሁ፣፣ ብርሀኑን እንደ tplf እሚጠላው ያለ አይመስለኝም፣፣ ቅንጅትን እና ግ7ን ሲመራ የአማራው ህዝብ ብርሃንን በጣም ነበር የደገፈው፣፣ ብዙም ተስፋ ጥሎበት ነበር፣፣ በዛ ላይ አካባቢው ከtplf ቅጥረኞች ፀድቶ አያውቅም ነበር (አሁንም ቢሆን)፣፣ ከዛ አንፃር ብታየው ጥሩ ነው፣፣ ስለ ብርሀኑ ሀገር ወዳድነት እና ስለ ፅኑ ኢትዮጵያዊ ስሜቱ፣ ማንም የሚጠራጠር የለም፣፣ tplf በብርሀኑ ብዙ የስም ማጥፋት ዘመቻ ክፍት ውበት ነበር፣፣ ምክንያቱም እንደሱ እሚፍታተናቸው ፔለቲከኝ አልነበሪም፣፣ እዚህ እራሱ የብርሀኑ ጠበቃ ያህል ነበር እምከራከረው፣፣ ጉራጌነቱ እንድም ጊዜ በሀሳቤ መቶ አያውቅም ነበር፣፣
Horus wrote:
11 May 2020, 03:54
kibramlak wrote:
11 May 2020, 02:02
@Ethoash,
Tplf የዘር ኮርቻውን እስቀምጦ እንድ ዝር ያማከለ አስተዳደር ነው ለራሱ መጥፊያ የሆነው፣፣ አንተ ጤነኛ አደለህም ፣ ድንጋዩም ዛፉም ቅጠሉም አማራ መስሎ እሚታይህ እብድ ነህ፣፣ ለአንተ መልስ መስጠት ግዜ ማባከን ነው፣፣
ክብራምላክ

ካክብሮት ጋር ልንገርህ ስለ አማራ ደናቁርት ። ብርሃኑ ጉራጌኛ ማይችል ሚስቱ አማራ ያገር መሪ ሊቅ ነው ። ግ ን አማራ ነኝ ባይ አክራሪ ጉራጌ አይመራንም ብሎ ነው ያባረረው ከባህር ዳር ፣ በቃ !! ይህን ወዲህ ወዲያ የምታደርገው ዘረኘት ነው አበቃሁ !

eden
Senior Member
Posts: 10161
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by eden » 12 Dec 2021, 19:37

Horus wrote:
11 May 2020, 03:54
ካክብሮት ጋር ልንገርህ ስለ አማራ ደናቁርት ።
This explains why Horus savagely attacks Meaza Mohammed but not Eleni Gebremedin.

eden
Senior Member
Posts: 10161
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by eden » 09 Jun 2022, 07:41

Horus wrote:
11 May 2020, 03:54

Only Gurage Can Build A Just Order

ሆረስ፣ ላይ ላዩ የዜጋ ፖለቲካ አራማጅ፣ ሲፋቅ የጎሳ ፖለቲካ አራማጅ

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Za-Ilmaknun » 09 Jun 2022, 12:41

Shimelis Abdissa also thinks that it is the Geda Oromo system that is the salvation to Ethiopia's problems. Same way Aite Halafi has always been telling us that his superior race has the solution to all the problems the Menilik Ethiopia has had...(liquidating the Amhara). :mrgreen:

There are so many great things that we take from Guraghe culture which positively contribute to build our country on a solid foundation. Their patriotisms and Ethiopia first mantra is just to mention a few. However, the best solution always is to decouple politics and identity.

Horus
Senior Member+
Posts: 42989
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 09 Jun 2022, 13:01

ይገርማል፣ ይህ ሃረግ እኔ መጻፌን እንኳ አላስታውሰውም። እኔ እንደ ማንኛውም ሰው ያይምሮዬ ብርሃን ፈጣንና ብሩህ የሚሆንበት ግዜ አለ። ሌላ ግዜ ድብዝዝ ይሆናል ። ይህን ሃረግ የከፈትኩበት ቋንቋና ሃሳብ እኔን ጨምሮ አስገርሞኛል ። ድንቅ ነው ። ዛሬ ደግሜ አልጽፈውም ። ለዚህ ኤደንን አመሰግናለሁ ።

አው ካልቸር ማለት ብልሃት፣ ዘዬ፣ ዘዴ ማለት ነው። አንድ ሰውም ሆነ አንድ ሕዝብ አንድን ዘዴ (ብልሃት) የሚያገኘው አንድም በትምህርት ሌላም በልምድ ነው ። በኢትዮጵያ ስራ ምንድን ነው? ስልጡንነት ምንድን ነው? እድገት ምንድን ነው? ስኬታማ መሆን ምንድን ነው በሚሉት ግዙፍ ሃሳቦች ላይ እያንዳንዱ ጎሳ እንደ ባህልና ወጉ የራሱ መልስ አለው ።

አንድ ካልቸር ከሌላ ካልቸር ይማራል ። አንድ ካልቸር የሌላ ካልቸር ሞዴል ነው። አንድ ባህሪ የሌላ ባህሪ ምሳሌ ነው። የጉራጌን ካልቸር እንደ መልካም ሞዴል ይዘትና በረከቶቹ አውጥቶ ማሳየት ጎሰኝ ዘረኘነትም አይደለም ። የህዝቦች ካልቸር ሼር መደራረግ ነው ። እስቲ ዛሬ የስራ ክቡርነትን አፉን አውጥቶ የሚሳደብ አምጡ። እስከ ትላንት ድረስ ስራ አጸያፊ ነው የሚሉ ሚሊዮኖችኮ ዝቅ ብሎ ከመስራት በክብር መለመን ይተልቃል ስንባል ስንት ምዕተ አመታት ኖረናል ።

ስለዚህ እንኳንም ይህን ሃረግ ደግመህ አነሳሃው! ዛሬም እምነቴ ነው ። ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንደ ጉራጌ ቢሆን ዛሬ የትና የት በደረስን?!!!

Post Reply