
ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መዶቀስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ!!!!
“እናንተ የህወሓት ባለስልጣናት እና ተራ አክቲቪስቶች: የኢትዮጵያ ህዝብ በሆደ ሰፊነት ቢሸከማችሁ ፍራቻ መሰላችሁ። የፌደራል መንግሥት አገር ስታፈርሱና ህግ ስትጥሱ እጁና እግሩ አጣምሮ ከአሁን በኃላ አያያችሁም። አበቃ!!


-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Re: ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መዶቀስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ!!!!
Please wait, video is loading...