Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
pushkin
- Member+
- Posts: 9648
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Post
by pushkin » 08 May 2020, 14:29
ኣይደለም ኣሁን ሰላም ወርዶ በዛ በጨለማ ግዜም የፕረዚደንት ኢሳያስ ኣፎርቂና የኤርትራ ኣቃም የማይለዋወጥ ነው።
በ2007 የተናገሩት ንግግር:
1. ኢትዮጵያ ወደ ገደል ኣትገባም። ገደል የሚገባው ወያኔና ጀሌዎቹ ናቸው።
2. ኢትዮጵያ ኣትበታተንም።
