Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40175
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Lidetu: The Monkey Squats All Night To Capture The Sky ! ልደቱ የሚባል አይጠሞገጥ ኢብፓ & ኢዜማን ሊታገል !!

Post by Horus » 08 May 2020, 00:52


በዛሪይቱ ኢትዮጵያ እስከ ድክመትም ሆነ ችግራቸው በሃላፊነት ሃገራዊ እይታ ይዘው ኢትዮጵያን እየመሩ ያሉ ሁለት ፓርቲዎች ብልጽናና ኢዜማ ናቸው ። ዝንጀሮ ሰማይን ለመጨበጥ ለሊቱን ሙሉ እንጣጥ ስትል ታድራለች



Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13495
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Lidetu: The Monkey Squats All Night To Capture The Sky ! ልደቱ የሚባል አይጠሞገጥ ኢብፓ & ኢዜማን ሊታገል !!

Post by Noble Amhara » 08 May 2020, 01:03

R.I.P Ethiopian Tourism Industry...............


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Lidetu: The Monkey Squats All Night To Capture The Sky ! ልደቱ የሚባል አይጠሞገጥ ኢብፓ & ኢዜማን ሊታገል !!

Post by Ethoash » 08 May 2020, 01:21

ታላቁ ሆረር

ሁለት ጥያቄ አለኝ

ልደቱና ጁሀር ከዳተኛና አሽባሪ ናቸው በለኽናል

ጥሩ ታዲያ ምን እናርጋቸው ጦር ስብቀን እንዋጋቸው ወይስ እስር ቤት እንጣላቸው። ምን አርጉ ነው የምትለን።

ልደቱን ምን አርግ ነው የምትለው። ልደቱ መብቴ ነው ቢልህ ምን መልስ አለህ ወይስ እንደመንግስቱ ግዜ ጠላቶች ህን በሙሉ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ማስውገድ ነው ወይ የምትለኝ ። እኔ በጣም ግራ ተጋብቼ ነው የምጠይቕህ ። ወድ ሳም እባላለሁ የሚሉትን ሰውዬ ኤርትራዊ ነው። ሌላ ምንም አልልህም።

እኔ ልደቱንም ጁሀርንም ደግፌ አይደለም ግን ጁሀርን ብትነካው ብታስረው ወይ ብትገድለው የኦሮሞዎችን ጦርነት ታስነሳለህ ። አሁን ይህ ምኑ ነው ላንተ ። በጣም አርቀህ ማስብ አለብህ አማራ ሲተርት ግዜ እስኪያልፍ የአባቴ ባርያ ይግዛኝ ይላሉ። አንተም ግዜ እስኪያልፍ ጁሀር ይግዛኝ ማለት መቻል አለብህ ። ካልሆነም ኦሮሞን ቢያስተዳደር ምኑ ነው አንተን ይሚጎዳህ።

እወነት ለኦሮሞ ሕዝቦች አውቅላቹሀለው ነው የምትላቸው ወይ ። ይህ ከሆነ እነሱ እንደንጉስ የሚያዩትን ጁሀርን ብት ሳደብ የምታተርፈው የኢትዬዽያን ውድቀት ነው። ኢትዬዽያን እወደለሁ ካልክ ጁሀርን መታገስ መቻል አለብህ።

የዲሞክራሲ መስረቱ እኮ ተቀናቃኝህን እንዴት አንከባክበህ መያዝ መቻልህ ነው ያንተን ዲሞክራሲ ከፍ የሚያረገው። በሌላ በኩል ደግሞ ልደቱ በጣም በጦር የተወጋ ሰው ነው ። በጣም ጠላት የበዛበት ሰው ነው ። አንተ ተጨምረህ ወገሩት በሉት ማለት ህ በጣም ያሳዝናል ። የአንድ ሕዝብ መለኪያው እንደልደቱ ያሉትን የወደቁ ጅግኖች ከጥቃት መከላከል ሲችል እንጂ ። ልክ እንደወሮ በላ ግርግር ለሌባ ያመቻል ብለህ ልደቱን በጥፊ ብትመታውና ሕዝቦች ተሰብስበው ልክ እንደማሪያም ጠላት በድንጋይ ቢወግሩት አንተ ብትጨመርበት ጀግና አያረግህም ግን ልደቱን ብታድነው ግን ያ ጅግና ያረግሀል።

እኔን አትመን እማማ ኢትዬዽያ በስላም እንድትዘልቅ ከፈለግህ እነዚህን ሁለት ሰዎች ተዋችው የፈለጉትን ይበሉ ። ግፋ ካለ ጁሀር በሚረጥ ኦሮሞ ውስጥ ነው። ልደቱም ፓርላማ ቢገባ ነው እንጂ ሌላ ምን ያመጣሉ።

እንደው የፈሩት ይወርሳል የጠሉት ይነግሳል በሚለው አባባል ሄደን ጁሃር ንጉስ ቢሆን ታድያ ምን አለበት ትራምፕም ንጉስ ሆኖ አይደለም ። ቀልድ መስሎሀል ንጉስ መሆን በጣም አስቸጋሪ ስራ ነው። ከበሮ በሰው እጅ ያምር ሲይዙት ያደናግር ይባላል ። ትራፕ ኦባማ ይህ ጥቁር መንገስ ከቻለ እኔ እንዴት ያቅተኛል ብሎ ይሄ ማጥ ውስጥ ገብቶ እይዳከረ ነው። ጁሃርም ንጉስ ሆኖ ልክ እንደ ኢሳያስ አገሪቱን ድምጥማጡን ቢያጣፋ ኦሮሞ ሕዝቦች ናቸው ነገ ከኦሮሞ ውጭ በመምረጥ የሚያስደሙምህ ይዩት አትፍራ ለዚህ ነው ዲሞክራሲ የተባለው ። ጅሀርን መንካት መሽነፍ ነው።

እንዳልኩት ላይገባህ ይቻላል በሁለት ቃላት ብቻ ወግድ ልትለኝ ትችላለህ ። ግን ዋ ብያለሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40175
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Lidetu: The Monkey Squats All Night To Capture The Sky ! ልደቱ የሚባል አይጠሞገጥ ኢብፓ & ኢዜማን ሊታገል !!

Post by Horus » 08 May 2020, 02:27

Ethoash,

ስማ፣ ቢሄቪየር በኢቮሉሽን የተቀረቀረ ነው። አንተ ወደ ድሮ የወያኔ ምናብ ብትመለስ እኔ በኤቮሉሽነሪ ስይኮሎጂ ሕግ የምጠብቀው ባህሪ ስለሆነ እንኳን ደህና ተመለስክ !!

ግን በዚያው በሚያምርብህ የኢኮኖሚ እና ኢንቬንሽን ብትቆይ ይሻልህ ነበር ። ጃዋርም ልደቱም፣ ተወው መረብ አንገረብን አያሻግሩህም ። ቀፎ የገደል ማሚቶ (ኢሚቴሽን) ስለሆኑ !!

እኔ እህተ ማሪያም አይደለሁም፣ አንጎልክን በማጂክና ባስማት መቀያየር የሚያስችል ሃይለ መናፍት የለኝም ፤ ግን የፖለቲካ ሳይንስ በግዙፍ ዩኒቨርሲቲ የመጀምሪያ ዲግሪዬን ያጠናሁበት ክህሎት ነው። ባንድ ቃል አቢይና ኢዜማ የሚያደርጉት በትክክል ያገር መሪዎች የሚሰሩትን ነው።

ልደቱ ይታሰር፣ ጃዋር ይፈታ ምናምን ያላዋቂዎች ወሬ ነው። ያን የሚወስነው የነሱ ባህሪና የማሰር ሃይል ያለው መንግስት ሲወስን ነው፤ ማለትም መንግስት ምን ይል መሰልህ!

ይህን ሰው ዝም ብለነው ቢጮህ ነው ሚጠቅም (ኦሮሞን ለማስደሰት) ወይስ ቃሊቲ ልከነው (ኢትዮጵያዊ) ቢደሰት ብሎ ይወስናል !!! ልደቱ በል፣ ጃዋር በል፣ ጌታቸው ረዳ በል በራሳቸው ምንም አይደሉም ። የመንግስት ሂሳብ መጫወቻ ካርድ ወረቀት ናቸው !!!

ዎያኔ ሃይል ቢኖረው አሁን ቤተ መንግስት ውስጥ ነበር ምናገኘው !!! አንተም ከጉምና ዝባዝንኬ የጽዳ ህሳቤ ለምያዝ ሞክር ። ህልም የመተኛት ምልክት እንጂ የንቃት ክስተት አይደለም !!!

ልደቱ፣ ጃዋር ምናምን ተወው !! አሩሲ ጫካ ውስጥ ያሻህን መቦረቅ ትችላልለህ !!

ስልጣን ድንበር አለው !! ያን ስታልፍ ያንተን ልክ ትረዳለህ !!

በሌላ አነጋገር የትግሬና ኤርትራ ሁለተኛ ግጥሚያ ማየት ከሚስደሰቱኝ ነገሮች አንዱ ነው !!! አሳዩን እስቲ !!!
Last edited by Horus on 08 May 2020, 02:56, edited 2 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Lidetu: The Monkey Squats All Night To Capture The Sky ! ልደቱ የሚባል አይጠሞገጥ ኢብፓ & ኢዜማን ሊታገል !!

Post by Ethoash » 08 May 2020, 02:51

ሆረር

የምልህ በጣም ቀላል ነው አንተ በድርግ ግዜ የተማርከው የሾሻሊዝም ትምህርት ግዜ አልፎበታል

ልደቱ የወደቀ ዛፍ ነው በሱ ላይ መጥረቢያ ማብዛት ጅግና አያስኝም

የምልህ አንድና አንድ ነው ጁሀርን ቀንና ለሊት ከምትሰድበው ለምን ገድለህ ወይም አስረህ አታሳየንም ። ልብ የጠይቃል ምን አለ በለኝ ኦሮሞ ተነስቶ አገር ምድሩን ቀውጢ ካላደረገው። ከዚያ በኋላ አንተን ታላቁ መሪ ብዬ እከተልሀለው ። ካላስረከው ካልከደልከው ግን ባዶ ፉከራ ነው። እኔ ሰው አልገድልም እኔ በሕግ ነው የምመራው ብለህ ማምለጫ መንገድ አታምጣ እንደፈሪ


ደግሞ የጁሃር ሲገርመኝ ። ጌታቸውን ረዳ አስራለሁን እገድላለሁ ትላልህ ትንሽ አታፍርም ። እስቲ እናት ህ ወልዳሀለች የአብይ መንግስት ጦሩን ልኮ የወራቃማዎቹን የልዑል ቤተስቦችን አንዳቸውንም ይንካና ። እኔ ከዛ በኋላ እውነትም እናት ህ ወልደሀለች እላለሁ፣ አለበለዚያ ግን ልክ እንደ ቡና ቤት ሴቶች ጁህርን እና ልደቱን ቀኑን ሙሉ መስደብ ክብር ከመስለህ ስደባቸው።

ትግሬዎችም የፈራረሱት ማን ይነካናል በለው ሰውን እልሁን አሞጠጡትና ታክስ ሲጨምሩበት ማስተር ፕላን ብለው ስሞላቀቁበት አስፈንጥረው ከስልጣን አባረሩት።

ሙባረክም እንዲሁ የጋዝ ዋጋ በሳንቲም ጨመረ መስለኝ እስፈነጠሩት
ይህ ያልተረዳው ደደቡ የሱዳን መሪ ደግሞ በቂጣ ላይ ሳንቲም ሲጨምር የተራበው ሕዝብ እስፈነጠሩት
የአረብ በጋ የተነሳው እኮ እንደየተበሳጨ ሱቅ በደሬቴ እራሱን በማጥፋቱ እኮ ነው።
የግመልን ጅርባ የስበረችው የመጨረሻው ስራ ቅጠል መሆኑዋን አትርሳ አረቦች አባባል።

ንጉሱ ጃኑሆይም እኮ የወረዱት በታክሲዎች ላይ ቤንዚን ዋጋ አምስት ሳንቲም በመጨመሩ ነበር።

Horus
Senior Member+
Posts: 40175
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Lidetu: The Monkey Squats All Night To Capture The Sky ! ልደቱ የሚባል አይጠሞገጥ ኢብፓ & ኢዜማን ሊታገል !!

Post by Horus » 08 May 2020, 03:09

አይ ኢቶአሽ

ይህ የመጨረሻ ፖስቴ ነው አትመለስ። ወንድ ከሆንክ ናና አዲስ አበባን በጦር ያዝ ፣ ወንድ ከሆብክ !! በቃ !! አከተመ !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Lidetu: The Monkey Squats All Night To Capture The Sky ! ልደቱ የሚባል አይጠሞገጥ ኢብፓ & ኢዜማን ሊታገል !!

Post by Ethoash » 08 May 2020, 03:32

Horus wrote:
08 May 2020, 03:09
አይ ኢቶአሽ

ይህ የመጨረሻ ፖስቴ ነው አትመለስ። ወንድ ከሆንክ ናና አዲስ አበባን በጦር ያዝ ፣ ወንድ ከሆብክ !! በቃ !! አከተመ !!!
ሆረር

እኔ እኮ አይደለሁም ጁህርና ልደቱን በስደብ ናዳ የማወርድባቸው ። ይህ ደግሞ ሳይበቃህ ጌታቸውን ረዳ ካልያዝኩ ትላለህ። ትግሬዎቹ ዙፋናቸውን ስጥተውህ አገራቸው ገብተዋል ። ያንት አባት መንግስቱ ዝምባቡዬ እንደሄደው ማለት ነው። ትግሬዎች የመንጌ ስም አንስተው አያውቁም ዝም ብለው ነበር አገር የገነቡት ሊገድሉትም ሞክረው አያውቁም ። ከደርግ አባላት አንዱንም አልገደሉም ። ፋሳሞቹ እርስበርሳቸው ተጋደሉ እንጂ ።

ትግሬዎች አዲሳባባ እንምጣ ብለው አልዛቱም አርፈው ተቀምጠዋል ። ተዋቸው የትግሬ ሕዝብ ከፈለገ በምርጫ ይጣላቸው እኛ አርፈን መቀመጥ አለብን ። ስላም ከፈለግን። ትግሬዎች ብትከፍላቸውም ከአሁን በኋላ አዲስ አበባ አይመጡም ምስጋና የሌለውን ሕዝብ ማስልጠንና ማሳደግ አይፈልጉም ። በድርግ ዘመን እኮ አንድ የግለስብ ቤት አልተስራም በሐይሌ ግዜ አንድ ዩኑቨርስቲ አልተስራም ። አዲስባባ ዩኒቪርስቲ የድሮ የሐይለስላሴ ቤተመንግስት ነበር ደም የፈሰስበት ነው ብለው ነው ያንን የሚያክል ቤት መንግስት ጥለው ነው ወድ አሁኑ ቤተ መንግስት የዞሩት ። ስለዚህ በነሱም ግዜ ምንም አልተስራም የምንግለግለው ጣልያን በስራው መንገድና ቤቶች ነበር ሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤቶች ጣልያን የስራው ነው። ሐይልዬ ስም ማውጣት ነው ስራው እሱ ባልስራው የአሁኑ ብሔራዊ ትያትር እኮ ጣልያን ነው የስራው በአጭሩ ጠቅላላ አዲስባባ የተስራችው በጣሊያኖች ነበር ትግሬዎቹ መጥተው ነው ስልጣኔ እንደገና የከተቡባት አዲስባባ ። ትግሬዎቹ ከሄዱ በኋላ ምን አብይ ስርቶዋል ከመናፈሻው ቦታ በስተቀር ። እንግዲህ ትግሬዎች የስሩት ሁሉ ለአገር ገንዘብ የሚያስገኝ ሲሆን የአብያችን ሽር ሽር ቦታ የከተማውን ነዋሪ ገንዘብ የሚቦጠቡጥ ነው።

አረ እኔ እዚህ ላይ ላቁም አብይ እንድ ነገር በዚህ ሁለት አመት አልስራም ስራ የምትለው ካለ ንገረኝ። አባይንም ግድብ ጦስ ውስጥ ከቶታል ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Lidetu: The Monkey Squats All Night To Capture The Sky ! ልደቱ የሚባል አይጠሞገጥ ኢብፓ & ኢዜማን ሊታገል !!

Post by Ethoash » 08 May 2020, 03:42

Noble Amhara wrote:
08 May 2020, 01:03
R.I.P Ethiopian Tourism Industry...............

አንተ የልዑል ልጅ አማራ ደምበሌጥ።

ብለህ ብለህ እንደሴት ሻሹን የሚያስር ፋሳም አማራ ታመጣብን ። የወንዳገረዶች አገር ። ሴቱቷ የምታቅራረበት ወንዱን በል ድፈር የምትልበት አገር የሴት ልጆች በሙሉ ሻሽ ለብሰው ይምጡ ። አረ ጉድ ነው ቅቤም ተቀብተው ይሆናል እኮ


ሆረርን ጨርሻለሁ ወዳንተ ዞርኩ ። አንተ ገገማ ባላገር

Post Reply