Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Horus » 07 May 2020, 00:57

የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ችግርና የኋላ ቀርነቷ፣ የድህነቷ፣ የሁከትና፣ የቀውሷ ሁሉ መሰረትና ምንጭ በሚሊዮንና ሚልዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦች ካልቸር አልባ፣ ሰርዓት የለሽ መሆናቸው ነው ።

አለም በሁለት ይከፈላል፤ ተፈጥሮ በሚያመርታቸው ነገሮችና የሰው ልጆች በሚያመርቷቸው ነገሮች ። በቃ ይሀው ነው ። አንዱን ኔቸር (ተፈጥሮ) እነለዋልን ፤ ሌላውን ካልቸር ወይም የሥራ ምርት ይባላል።

በኢትዮዮጵያ የኢትዮጵያን ካልቸር የገነቡ ሴራ አልባ ቅምጦች፣ እጀ ዶንቆች፣ ባዶ ቃል እንጂ ምንም የሥራ ምርት መፍጠር የማይችሉ ሰነፎች፣ ድሆች፣ ምንም ነገር የማያፈልቁ ፣ የማይቀርጹ ፣ የማይገነቡ እጀ ቢሶች አይደሉም ።

እነሱም ሙሉ ቀን ሲጦነቁሉ፣ ህብስተ መና ሲለምኑ፣ ከሰውም፣ ካሜሪካም፣ ከእግዚአብሄርም ብቻ ሲለምኑ ለሺ ዘመናት የሚኖሩ አሳዛኝ ፍጡራን ናቸው።

የኢትዮጵያን ካልቸር፣ ሴራ፣ ብሎም ስልጣኔ ያመጡ፣ የገነቡ ፣ ያሰለጡ መጀመሪያ አራሽ ገበሪዎች፣ ቀጥሎም ከአፈር ቁሳቁስ የሰሩ፣ አፈር አንድደው ብረት የቀጠቀጡ፣ ጥጥ ፈትለው ሸማ የሸመኑ ፣ ድንጋይ ጠርበው ግንብ የሰሩ፣ እንጨት አንጸው ቤትና ህንጻ ያቆሙ፣ ቆዳ ፍቀው ብራናና አልጋ ያመረቱ፣ እረ ስንቱና ስንቱ ፤ እንዚህ ናቸው የኢትዮጵያ እውነተኛ ሰርዓት (ካልቸር) እና ስልጣኔ አባቶች፣ ባለቤቶች !!!

ዛሬ እንደ አሸን የፈሉ ሰርተው ማይበሉ፣ አንዲት ቅንጣት የሚፈጥር አንጎል የተነፈጉ ደነዞች ሁሉ የፈረንጅ ጥበበኛ በሰራው ቴክኖሎጂ አገሪቱን ከዳር እስከ ዳር የሚያምሱ የጎሳ ጠንቋዮች፣ የእምነት ጠንቋዮች፣ የቩዱ አምላኪዎች፣ የሌለን የሚቀባዥሩ፣ ሰርቀው የሚኮሩ ያገር ያለም አሳፋሪዎች ዘመን የሚያበቃው መቼ ይሆን?
Last edited by Horus on 07 May 2020, 14:22, edited 9 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Horus » 07 May 2020, 01:15

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Degnet » 07 May 2020, 02:29

Horus wrote:
07 May 2020, 00:57

የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ችግርና የኋላ ቀርነቷ፣ የድህነቷ፣ የሁከትና፣ የቀውሷ ሁሉ መሰረትና ምንጭ በሚሊዮንና ሚልዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦች ካልቸር አልባ፣ ሰርዓት የለሽ መሆናቸው ነው ።

አለም በሁለት ይከፈላል፤ ተፈጥሮ በሚያመርታቸው ነገሮችና የሰው ልጆች በሚያመርቷቸው ነገሮች ። በቃ ይሀው ነው ። አንዱን ኔቸር (ተፈጥሮ) እነለዋልን ፤ ሌላውን ካልቸር ወይም የሥራ ምርት ይባላል።

በኢትዮዮጵያ የኢትዮጵያን ካልቸር የገነቡ ሴራ አልባ ቅምጦች፣ እጀ ዶንቆች፣ ባዶ ቃል እንጂ ምንም የሥራ ምርት መፍጠር የምይችሉ ሰነፎች፣ ድሆች፣ ምንም ነገር የማያፈልቁ ፣ የምይቀርጹ ፣ የማይገነቡ እጀ ቢሶች ናቸው ።

እነሱም ሙሉ ቀን ሲጦነቁሉ፣ ህብስተ መና ሲለምኑ፣ ከሰውም፣ ካሜሪካም፣ ከእግዚአብሄርም ብቻ ሲለምኑ ለሺ ዘመናት የሚኖሩ አሳዛኝ ፍጡራን ናቸው።

የኢትዮጵያን ካልቸር፣ ሴራ፣ ብሎም ስልጣኔ ያመጡ፣ የገነቡ ፣ ያሰለጡ መጀመሪያ አራሽ ገበሪዎች፣ ቀጥሎም ከአፈር ቁሳቁስ የሰሩ፣ አፈር አንድደው በርት የቀጠቀጡ፣ ጥጥ ፈትለው ሸማ የሸመኑ ፣ ድንጋይ ጠርበው ግንብ የሰሩ፣ እንጨት አንጸው ቤትና ህንጻ ያቆሙ፣ ቆዳ ፍቀው ብራናና አልጋ ያመረቱ፣ እረ ስንቱና ስንቱ ፤ እንዚህ ናቸው የኢትዮጵያ እውነተኛ ሰርዓት (ካልቸር) እና ስልጣኔ አባቶች፣ ባለቤቶች !!!

ዛሬ እንደ አሸን የፈሉ ሰርተው ማይበሉ፣ አንዲት ቅንጣት የሚፈጥር አንጎል የተነፈጉ ደነዞች ሁሉ የፈረንጅ ጥበበኛ በሰራው ቴክኖሎጂ አገሪቱን ከዳር እስከ ዳር የሚያምሱ የጎሳ ጠንቋዮች፣ የእምነት ጠንቋዮች፣ የቩዱ አምላኪዎች፣ የሌለን የሚቀባዥሩ፣ ሰርቀው የሚኮሩ ያገር ያለም አሳፋሪዎች ዘመን የሚያበቃው መቼ ይሆን?
I have respect for everybody gen astesasebeh sefa yebel,have a dignity,respect every human being.

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Horus » 07 May 2020, 02:36

አንተ ዉሸታም ዎያኔ አሁንም አለህ? ዎያኔ ጥቅም እንጂ ወዳጅ የለውም፣ አሁን እፎይ ብለናል፣ ከምሃይሞች ቶርቸርና ሌብነት !! ቆርፋዳ ምን ታረጋለህ እዚህ?

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Degnet » 07 May 2020, 03:32

Horus wrote:
07 May 2020, 02:36
አንተ ዉሸታም ዎያኔ አሁንም አለህ? ዎያኔ ጥቅም እንጂ ወዳጅ የለውም፣ አሁን እፎይ ብለናል፣ ከምሃይሞች ቶርቸርና ሌብነት !! ቆርፋዳ ምን ታረጋለህ እዚህ?
Ante koshasha godelo,bezih alem kezih ke ER lela bota yelehm.you are so narrow minded ahya

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Horus » 07 May 2020, 03:44

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ እኔኮ አንተ ሃረግ ላይ አልመጣሁም ፣ አንተ ሰላይ ሌባ ምን ታረጋለህ የኔ ሃረግ ላይ ? ዉሽተም ሌባ! ኢትዮጵያ እንደናንተ ባሉ መሃይሞች 30 አመት ተሰቃየች ፣ አሁን እፎይ አልን !! በቃ ጥፋ !!

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Degnet » 07 May 2020, 04:11

Horus wrote:
07 May 2020, 03:44
አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ እኔኮ አንተ ሃረግ ላይ አልመጣሁም ፣ አንተ ሰላይ ሌባ ምን ታረጋለህ የኔ ሃረግ ላይ ? ዉሽተም ሌባ! ኢትዮጵያ እንደናንተ ባሉ መሃይሞች 30 አመት ተሰቃየች ፣ አሁን እፎይ አልን !! በቃ ጥፋ !!
That is long ago,yehe ayanegagrenm,Ke Egziabher gar enenoralen.I am not responsible for the mistakes of others.None of them were originally from Mekelle.You can not teach an old dog a new trick.

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Degnet » 07 May 2020, 04:20

In Northern Ethiopia zer leyiten anawkem

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23382
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Fed_Up » 07 May 2020, 04:52

ንጥር ባለ አገላለፅ ነው ያስቀመጥከው:: እኔ ኢትዬጵያ ህዝብ ካልቸራል ሪቮልሽን ነው የሚያስፈልገው ካልሆነ ግን ባለው ካልቸር (ባለው አስተሳሰብ እና ዘይቤ) የትም አይደርስም ባልኩኝ ... እዚህ መረጃ ድህረ ገፅ የስድብ ናዳ በተደጋጋሚ አስተናግጃለሁ::

Horus wrote:
07 May 2020, 00:57

የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ችግርና የኋላ ቀርነቷ፣ የድህነቷ፣ የሁከትና፣ የቀውሷ ሁሉ መሰረትና ምንጭ በሚሊዮንና ሚልዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦች ካልቸር አልባ፣ ሰርዓት የለሽ መሆናቸው ነው ።

አለም በሁለት ይከፈላል፤ ተፈጥሮ በሚያመርታቸው ነገሮችና የሰው ልጆች በሚያመርቷቸው ነገሮች ። በቃ ይሀው ነው ። አንዱን ኔቸር (ተፈጥሮ) እነለዋልን ፤ ሌላውን ካልቸር ወይም የሥራ ምርት ይባላል።

በኢትዮዮጵያ የኢትዮጵያን ካልቸር የገነቡ ሴራ አልባ ቅምጦች፣ እጀ ዶንቆች፣ ባዶ ቃል እንጂ ምንም የሥራ ምርት መፍጠር የምይችሉ ሰነፎች፣ ድሆች፣ ምንም ነገር የማያፈልቁ ፣ የምይቀርጹ ፣ የማይገነቡ እጀ ቢሶች አይደሉም ።

እነሱም ሙሉ ቀን ሲጦነቁሉ፣ ህብስተ መና ሲለምኑ፣ ከሰውም፣ ካሜሪካም፣ ከእግዚአብሄርም ብቻ ሲለምኑ ለሺ ዘመናት የሚኖሩ አሳዛኝ ፍጡራን ናቸው።

የኢትዮጵያን ካልቸር፣ ሴራ፣ ብሎም ስልጣኔ ያመጡ፣ የገነቡ ፣ ያሰለጡ መጀመሪያ አራሽ ገበሪዎች፣ ቀጥሎም ከአፈር ቁሳቁስ የሰሩ፣ አፈር አንድደው በርት የቀጠቀጡ፣ ጥጥ ፈትለው ሸማ የሸመኑ ፣ ድንጋይ ጠርበው ግንብ የሰሩ፣ እንጨት አንጸው ቤትና ህንጻ ያቆሙ፣ ቆዳ ፍቀው ብራናና አልጋ ያመረቱ፣ እረ ስንቱና ስንቱ ፤ እንዚህ ናቸው የኢትዮጵያ እውነተኛ ሰርዓት (ካልቸር) እና ስልጣኔ አባቶች፣ ባለቤቶች !!!

ዛሬ እንደ አሸን የፈሉ ሰርተው ማይበሉ፣ አንዲት ቅንጣት የሚፈጥር አንጎል የተነፈጉ ደነዞች ሁሉ የፈረንጅ ጥበበኛ በሰራው ቴክኖሎጂ አገሪቱን ከዳር እስከ ዳር የሚያምሱ የጎሳ ጠንቋዮች፣ የእምነት ጠንቋዮች፣ የቩዱ አምላኪዎች፣ የሌለን የሚቀባዥሩ፣ ሰርቀው የሚኮሩ ያገር ያለም አሳፋሪዎች ዘመን የሚያበቃው መቼ ይሆን?

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Horus » 07 May 2020, 14:17

ፌድ አፕ
ወደፊትም ቢሆን ወደድንም ጠላንም ይህን የካልቸር (የስራት) ለውጥ ማድረግ አለብን ። ለምሳሌ አሁን የሚዲያው ትርኩረት፣ የጻሃፊያን ፣የሲኒማ፣ ቲያትር፣ ዚቅ የመሳሰሉት የሕዝቡን አስተሳሰብ የሚቀርጹት ነገሮች ስራዬ ብለው፣ ኮንሺየስ ሆነው የስራ ካልቸር፣ የጥበብ ባህል፣ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ላይ አይሰሩም። አልፎ አልፎ አንድ ሰው ወይ ልጅ አንድ ነገር ከፈለሰፈ እዚያ ይንጫጩና ይቆማል ። የወጣቱን ህይወት 24/7 ቆልፎ የያዘው ጥንቆላና ምናብ፣ ባዶ ጸሎት፣ ባዶ ጸሎት ይህ ነው ።
Last edited by Horus on 07 May 2020, 14:49, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Horus » 07 May 2020, 14:42

በአንድ ቃል በዚህ ዘመን ሳይንስ ያረጋገጣቸው ነገሮች፤

አንድ፣ ሰው በስጋና መንፈስ የተከፋፈለ አይደለም፣ ገላና አይምሮ ድሮ እንደተባለው የተነጣጠሉ ነገሮ አይደሉም ። ሰውነት በድን ስጋ ቁሰ ነገር ነው የሚለው ህሳቤ ፈርሷል። አይምሮ የሆነ ረቂቅ አብስትራክት የምይዳሰስ የማይታይ ነገር ነው የሚለው ፈርሷል ። አንጎልና ገላችን አንድ ነገር ናቸው ። አይምሮና ስጋችን አንድ ላይ ተሳስረው ሚሰሩ ፊዚካል አካላት ናቸው። መላ ሰውነታችህን ማሰቢያ አንጎል ነው ። መላ ሰውነታችህን መስሪያ ክህሎት ነው ።

ሁለት፣ የሰው ልጅ እጅግ ትልቁ እውቀትና ማወቂያ ዘዴ ስራ ነው፣ እጅግ ትልቁ መማሪያ፣ ማወቂያ፣ ማስታወሻ እና መፍጠሪያ ዘዴ በባዶ ማሰብ ሳይሆን ስራ ነው፤ ተግባር ነው። ስለሆነም ባለም ላይ ከፍተኛ ክህሎት፣ ችሎታ፣ ኢንተለጀንስ ያላቸው ሰዎችና ህዝቦች የሚሰሩ፣ ፊዚካል ቁሳዊ ፈጠራን የተካኑ ፣ ከላይ የዘረዘኩቸው የካልቸርና ስልጣኔ አምራቾች ናቸው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Horus » 07 May 2020, 19:13

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የማይሠራ ሕዝብ ካልቸር የለውም

Post by Horus » 07 May 2020, 20:08

ብረታ ብረት ተራ መርካቶ የዛሬ 7 አመት

Post Reply