Re: በ 1997 ከህውአት ጋር ሆኖ የኢትዮጵያን ወጣት ያስጨፉጨፈው ልደቱ አያሌው እንዴት ኢትዮ ኤርትራ ፍቅር ሆኑ ብሎ ከወያኔ በላይ አብዷል፣ /ድሮም የስው ደም ያስጮሃል/
ልደቱ ክህደቱ ማሊያ ቀይሮ መጣ አይኑን በጨው አጥቦ 97ን የሚረሳ የአዲስ አበባ ልጅ የለም ህገ መንግስቱ ይሻሻል ሲል ቆይቶ ዛሬ አይሆንም አለ
Re: በ 1997 ከህውአት ጋር ሆኖ የኢትዮጵያን ወጣት ያስጨፉጨፈው ልደቱ አያሌው እንዴት ኢትዮ ኤርትራ ፍቅር ሆኑ ብሎ ከወያኔ በላይ አብዷል፣ /ድሮም የስው ደም ያስጮሃል/
Lidetu a.k.a. Kihdetu finally is pushed over the edge, in this video he is seen throwing temper tantrum like a little brat and blaming it on Isaias Afwerki like Janda Woyanie and their brothers are doing day in and day out. During the Woyanie rule this guy worked in cahoots with the minority regime doing their dirty work and is considered by many Ethiopians a traitor therefore the derogatory moniker "kihdetu".
Re: በ 1997 ከህውአት ጋር ሆኖ የኢትዮጵያን ወጣት ያስጨፉጨፈው ልደቱ አያሌው እንዴት ኢትዮ ኤርትራ ፍቅር ሆኑ ብሎ ከወያኔ በላይ አብዷል፣ /ድሮም የስው ደም ያስጮሃል/
ይድረስ ለልደቱ ኣያሌው
ኣሁን ልደቱ ኣንጫጫ ብሎ የሚሰማህ የለም እንደ 1997 እ/ኢ/ኣ ወጣቱን ልታስገድል ትፈልጋለህ ሰሚ ኣታገኝም መልሱ ጀሮ ዳባ ልበስ ነው
1 ወያኔ በሸረበው ሴራ ለ20 ኣመታት ተለያይቶ የነበረ ህዝብ ወደ ፍቅር ስለ ተጓዘ ምንድነው እሮሮ የምትለው ኣሁንም ወደ ሌላ ጧስ ልትመልሰው እየፈልግክ ነው መሰለኝ ግን ኣይሳካልህም
2 ፕ/ት ኢሳያስን በማጥላላት ወደ ኋላ የሚመለስ የሁለቱ ሃገራት የሰላም ጉዞ የለም ኣንተ ሆዳም ለሆዱ ያደረ ተላላኪ ባንዳ
3 ኣንተ ባለ ሁለት ምላስ ኣንዴ የሽግግር መንግስት በፍጹም ለኢትዮጵያ ኣይበጅም ስትል ነበርክ ኣሁን ደሞ የሽግግር መንግስት ካልተመሰረተ ሙቸ እገኛለሁ እያልክ ትቆዝማለህ በል ስማ ወደ ቤተ መንግስት መግባት የምትችለው በሁለት መንገድ ነው
ሀ በህጋዊ ምርጫ
ለ 200 ብር ከፍለህ ለመጎብኘት
ኣለነዝያ ሁለት ኣማራጮች በምንም ኣይነት መንገድ ወደ ቤተመንግስት መግባት ኣትችልም ኣንተ ደነዝ
ስለተነቃብህ ኣርፈህ ብትተኛ ይሻላሃል የውያኔ ቅጥረኛ
እንዲደርሰው ሼር ኣድርጉለት
ኣመሰግናለሁ

‹‹በአለም ላይ ቁጥር አንድ የኢትዮጵያ ጠላት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ናቸው!››???
ልደቱ ይህን ሲል በቅንነት እንየው ከተባለ ዲፕሎማሲያዊ ማይምነት ነው። በጥርጣሬ ካየነው ደግሞ የማበላሸት ተልዕኮ ነው።
የዶክተር አብይ መንግስት የተዋጣለት ሥራዎች ከሰራባቸው ነገሮች አንዱ የውጭ ግንኙነት ስኬቱ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ደግሞ ኤርትራ ከፍተኛውን ቦታ ትይዛለች። ይህን የተገኘውን ዲፕሎማሲያዊ ድል ማጠናከር ግድ ይላል። ያ ነው ምክንያቱ። ቀይ ምንጣፍ የዲፕሎማሲ ፕሮቶኮል ጉዳይ ነው። በሌላ በኩል እንደው በክፉ እንጠርጥረው ካልን ደግሞ ልደቱ የጸረ አብይ አዝማቾችን አጀንዳ እያራመደ ነው።
ሬጋን ሶቪዬቶችን "evil empire" (የሰይጣን መንግስት) ይሏቸው ነበር። በኋላ ግን የበርሊን ግድግዳ ሲናድ ወዳጆች ነው የሆኑት። ጋዜጠኞች "ትላንት እንዲህ ብለው አልነበረም ወይ?" ሲሏቸው ሬጋን የሰጡት መልስ "ያ ጊዜ ሌላ ነበር" ነው ያሉት። በድሮ በሬ ያረሰ የለም። ሁለቱ ኃያላን ሃገራት የተዋጉት በታዳጊ አገሮች ወጣቶችና የፍልሚያ ሜዳዎች ነበር።
የኤርትራ ጉዳይ በቀላሉ የተገኘ የፓርቲ የፖለቲካ መቆመሪያ ነገር አይደለም። ኢሳያስ አሁን ጠላት አይደሉም። ስለዚህ አብይ ጠላትነትን ወደ ወዳጅነት ቀይረዋል ማለት ነው። ሊሸለሙበት የሚገባ ጉዳይ ነው። ደግነቱ ኦስሎ ተቀብላዋለች። እና ልደቱ አስቦ ቢናገር ጥሩ ነው። የኤርትራ ዲፕሎማሲ "ግልብነት" አይመስለኝም።
የውስጥ ችግር አልተፈታም ብለህ የዉጪውን አትተወዉም። እንደውም ኢሳያስን እና ደብረጽዮንን ከ20 ዓመታት በኋላ ያጨባበጠው የአብይ ዲፕሎማሲያዊ ውጤት ነው።
የልደቱ መቐለ መሄድ ችግር አይመስለኝም። እየሄደ የሚያወራቸው ነገሮች ላይ መሰለኝ ችግሩ። የመንግስትን ስስ ብልቶች እየፈለጉ ውጋት የመሆን ጉዳይ ይመሰለኛል። ይሄን ጥላቻ ነው ማለት ኃላፊነት የጎደለው መርዝ መትፋት ነው። አብይን ከትግራይ ሕዝብ ጋር ለማጣላት የተጀመረውን ዘመቻ ማገዝ ነው።
ከኢሳያስ ደብረጽዮን ይቀርበኛል ማለት መመፃደቅ ነው። ለህወሃቶች ከመንግስቱ ኃይለማረያም ኢሳያስ የጡት አባት የነበሩበት ጊዜ ሩቅ አይደለም። እንደውም አብረው ተዋግትዋቸዋል። አራትኪሎ ድረስ የሸኟቸው ኢሳያስ ናቸው መሰለኝ። የጡት ነካሽ የተባሉትም ለዛ መሰለኝ። የልደቱ አገላለጽ አሳፋሪ ቅልውጥና ይመስላል።
ከአስመራ ጋር አምቦንና መቐለን ማነጻጸር ግብዝነት ነው። እንደ እንግሊዞች "Tell me something I don't know" ወይም "የማላውቀው ነገር ካለ ንገረኝ፣" ብለህ የምታልፈው ነገር ነው። ግን ልደቱ አስመራን የሚያውቃት አይመስለኝም። አስመራ በተለየ የፖለቲካ ታሪካዊ እድገት ጎረቤት አገር የሆነች የወገኖቻችን ከተማ ነች። ማርያም አስመረይቲን ወይም የቢዘንን ገዳም ቢያይ የጠላት አገር አለመሆኗን ይገነዘብ ነበር።
ልደቱ ውስጥ የተቀበረው ቁጣ ሲወጣ አይተናል። ቁጣ ያቅበዘብዛል። ያ ደግሞ እንደ ኢዴፓ አሁን የገባበትን አዲስ ፓርቲ ሊያሰምጠው ይችላል። ስለዚህ ቢመክሩት ጥሩ ነው። ዋጋ እንዳያስከፍላቸው። የኢዴፓን ታጋዮች ያመከነው የልደቱ የማንነት ችግር ነው። አብሮነቶች ቢያስቡበት ይበጃቸዋል።

-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: በ 1997 ከህውአት ጋር ሆኖ የኢትዮጵያን ወጣት ያስጨፉጨፈው ልደቱ አያሌው እንዴት ኢትዮ ኤርትራ ፍቅር ሆኑ ብሎ ከወያኔ በላይ አብዷል፣ /ድሮም የስው ደም ያስጮሃል/
Two years or so ago, Lidetu declared he no longer be a politician. I am an ex- politician he declared. After he disparaged the Abiy’s politics in Mekele’s gathering, he claimed some people wanted to take him out. I welcomed his retirement announcement. I wanted him out of politics because I finally realized he is a self- serving man. He involved in politics not because of the desire to serve, but to promote himself.
Years ago when I was in Addis my friend’s brother argued Lidetu was a politician created by TPLF to serve the TPLF’s interest. I strongly argued against that assertion then. Today, I say my friend brother had more insight than I do.
The more Lidetu talks now, the more he isolated himself. He should have known even in Addis where he had been popular years ago, he cannot do well in any election that happens today. Years ago Addis Abebeans thought Lidetu being an idealist young politician. Now, most of them see him as an opportunist who is on the sell.
Every time he opens his mouth, many people will come to the conclusion the man indeed was created by TPLF.