Re: ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ላይ ፉንፉን ይላል ህውአት መቀሌ ላይ ቅዘን በቅዘን ሆናለች። /ኢትዮጵያዊው ምስክር/
በታሪክም፣ ኣሁን ባለው ኣለማችን ሁኔታ፣ በኢትዮዺያ ኣካባቢም ሆነ በውስጥ ነገሮች ኢሳያስንም ሆነ ሻብያን ሆነ ኤርትራውያንን ማመን ዋጋ ያስከፍላል። ኢሳያስ ብዙ baggage ይዞ ነው የሚመጣው በተለይ የውጭ ተላላኪነቱን። ህዋሃትንም ሆነ ኦነግንም ሆነ ሌሎች ኢትዮዺያውያንን ኣሳምኖ በሗላ እንደ ቼስ ጨዋታ ኢትዮዺያን ለመጨረሻ ጊዜ ሊያስወግድ ይችላል። ምንም ማስረጃ የለም ከ ሀዋሃትም ሆነ ከኦነግም ሆነ ከነ ኣብይ ጋር በሚስጥር ሊነጋገር ይችላል። ለኢትዮዺያ መንም ዋስትና የለም ለምን በታሪክ ኢትዮዺያን ለማፈራረስ ስለሆነ ኣሁን ያቆማል ማለት ዘበት ነው። ቁጭ ብለህ ቡና ስለጠጣህ ወይም ባፉ በማሳመን ወዳጄ ነው ብትል ምንም ማስረጃ የለህም ውድ ኢትዮዺያዊ። ከህዋሃት ጋር ከተጋጨ ሃሳቡን ስለ ኢትዮዺያ በጎ ያስባል ማለት ዘበት ነው። የ ፶ ኣመት ልምድ ያለው ነው ሻብያም ሆነ ኢሳያስ ከኢትዮዺያ ይልቅ ትሸነፋለህ እመነኝ ከውጭ ጋር ኣብሮ ስለሚሰራ። መጀመሪያውኑ ኢትዮፒኣዊው ከልብ ሰላም የሚፈልግ መሆኑን ማስታውቅ ከዛ ውጪ እራሽን ካጠናከርክ በሗላ ነው ማንኛውንም ነገር መደራደር።