Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

ዶክተሯ እህተ ማሪያም ፣ የሜሪ ላንዱ ወጣትና አርቲስት ጀማነሽ የተሸወዱበት ሚስጥር አስረዱ

Post by clear12 » 03 May 2020, 06:34

በአሁኑ ሰዐት ኢትዮጵያ ውስጥ አምላክ ተናገረኝ ፣ ነብይ ብሎ ለይቶ ቀባኝ፣ በለሊት ሹክ አለኝ፣ ተገለጠልኝ የሚሉ ሰዎች በተለያየ መልኩ ሲነሱና ራሳቸው ስተው ሌላውን የህብረተሰብ ክፍል ሲያስቱ ይታያሉ፥፥ ይህ በሰለጠነው ህብረተሰብ የተነቃበትና በክሊኒካል ቴራፒ ደረጃ Spirit Release Therapy ተብሎ የሚታወቀውን ችግር ሰዎች ምንነቱን አውቀውና ተረድተው ራሳቸውን እንዲጠብቁ እንዲሁም የተሳሳቱ ሰዎችን መረጃ እንዲያገኙና ከገቡበት ስህተት እንዲያወጡ ድህረ ገጹ ትምህርታዊ መረጃዎችን ይዞ ቀርቧል:: http://habeshacults.com/attaching-01.html

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: ዶክተሯ እህተ ማሪያም ፣ የሜሪ ላንዱ ወጣትና አርቲስት ጀማነሽ የተሸወዱበት ሚስጥር አስረዱ

Post by clear12 » 03 May 2020, 08:55

ዶክተር ሪታ በቪዲዮው ውስጥ ብዙ ሰዎች በዐምልኮ ማስክ አድርጎ ሊያጠምዳቸው ካሰበ መንፈስ በህልም ይሁን ሹክታ የሰሙት ነገር ስለተፈጸመ አምላክ ነው የሚናገረኝ ብለው ወደ ከፍተኛ ስህተት እንደሚገቡና ይህንን ድምጽ ሰዎች የሚሰሙት እንዲያምኑት ካጠመዳቸው ክፉ መንፈስ መሆኑን ያስረዳሉ

Post Reply