Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by sun » 29 Apr 2020, 21:15

Horus wrote:
28 Apr 2020, 23:23
sun wrote:
28 Apr 2020, 21:17
tlel wrote:
27 Apr 2020, 22:08
Horus wrote:
26 Apr 2020, 17:58
እኔ ሆረስ እባላለሁ፣ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም ።

አንበሳ (አናብስት) የኢትዮጵያ እንሰሳ ነው ።
ስሙ ግዕዝ ነው ፣ ግዕዙ የመጣው ከጥንታዊ ግብጽ (ቀምት) ቋንቋ ሲሆን ብሎም የሴም ቃል ነው ።
ትርጉሙ ጀግና ማለት ነው ።
አንበሳ (ጀግና) ማለት በጣም ጠንካራ፣ ሃያል፣ ደጀን፣ ተከላካይ፣ የማይደፈር ማለት ነው ።

ጣኦስ ማለት ጦስ፣ ጣኦት፣ ዳኦስ፣ ዲዩስ አምላክ ወይም መለኮታዊ፣ ያምላክ መንፈስ ማለት ነው ። ዲቫይን ፎርስ እንደ ማለት ።
አጠቃቀሙ እንደ ምሳሌ፣ እንደ ሜታፎር ነው ።
ካክ፣ ኮክ፣ ከሽ ማለት የሚቀሰቅስ ኤነርጂ፣ ጉልበት ማለት ነው።
ገዥ፣ ንጉስ፣ ገዢ፣ እዣ፣ ወይም ሃይል ማለት ነው።
በቅድመ ክርስትና ጣኦስ፣ ዚዩስ ፣ ዲኡስ ታሆስ ማለት ፈጣሪ ወይም አምላክ ወይም ጎድ ማለት ነው ።
ስልጣናቸውን ከፈጣሪ የሚያገኙ አልፎም እንደ አምላክም እንደ ንጉስም የነበሩት ገዥዎች ከግብጽ፣ ቅርብ ምስራቅ እስከ ህንድ የንግስና የስረው መንግስት ምልክት ያደረጉት ስዕለ መንግስት ነው ፒኮክ ማለት ።

እኔ ጃዋርን በሺ ነገሮች ላይ እቃወመዋለሁ ። ግን በዚህ በፒኮክ ያምልኮ ወዝግብ አቢይ እጁን ማውጣት አለበት ማለቱ ትክክል ነው ።

የነፋርስ፣ ባቢሎን፣ ሕንድ ነገስታት ክርስቲያን ወይም ባንድ አምላክ ስለማያምኑ ፒኮክን ተጠቀሙ ። ባንድ ፈጣሪ የሚያምኑት ጥንታዊ ነገስታት ከፒኮክ አንበሳ የመረጡት ለዚህ ይመስላል ።

ዞሮ ዞር አቢይ አላስፈላጊ ውስብስብ የእምነት ንትርክ ከፖለቲካ ጋር እያመሰ ስለሆነ ለሱም አይጠቅመውም ። ይቅር ፣ ባንበሳው እንርጋ !!!
ኣይ ኣቶ ሆረስ ዝም ብለህ ታወራለህ ግን ባሁን ጊዜ ከትምህርት ይልቅ እንዴት ድንቁርናን በዘር ውስጥ ኣስገብቶ እራስን ማጥፋት ደረጃ ላይ ነን። ኢር እውነት የሰይጣን ድረ ገጽ ኢትዮፕያን ለማጥፋት ነው። ሃላፊነቱ የማን እንደሆነ ኣይታወቅቅም የኢትዮፕያ ነው እኛ በዚህ ኣገር ውስጥ እንኖራለን ኢዮፕያን የመሳደብ መብታችን ነው ብለው ይኸው። ለማንኛውም ስለ ግብጻውያን ስታወራ፣ በፊት እንደጻፍኩት ዛሬ የምስራቅም ሆነ የሰሜን ኣፍሪካ ካርታ ከሃይማኖት ከቅኝ ግዛት በፊት ኣንድ ወይም የተቀራረበ ነበር። ታሪክ ተመራማሪዎች ሲናገሩ፣ የግብጽ ስልጣኔ እኮ ሁሉም ምስራቅ ኣፍሪካውያን የተሳትፉበት እንጂ ዛሬ ኣረቦች፣ ኣልነበረም። የግብጽ ስልጣኔን ያፈረሱት የውጭ ኣገራት፣ ግብጻውያን ሲ ፒፕል ወይም ከባህር ማዶ የመጡ ናቸው ማንነታችንን ስልጣኔያችንን ያጠፍብን ብለው የጥንት ግብጻውያን ግንባቸው ላይ በሃይሎ ግርፊክስ ጽፈውታል። የመጨረሻዋ ንግስት ስትኮበልል በጦርነት ምክኛት ፑንት ነበር የኮበለለችው ምክኛቱም ዘመዶቿ እዛ ነበሩና። በፊት ፑንት የኢትዮጵያ ግዛት ነበር፣ እንደውም ሶማለዎች ዛሬ ተብለው የሚጠሩት ያው የኢትዮፕያ ግዛት ውስጥ ነበሩ። ኢትዮጵያ እራሷን የጎዳቸው የጥንት ታሪኳን ስላጠፋች ነው። ሃይማኖት ቢመጣም ሁሉም ኣለም በጣኦት ያምን ነበር በዛን ግዜ ኢትዮፕያ ሃያል ነበረች ሃይማኖትን በመቀበል ጣዖት መጥፎ ነው ተብሎ ሃያል ማንነታችን መጥፋት ኣልነበረበትም። ከመት የግብጽ ስልጣኔ መነሻ ነው ከመት ኢትዮፕያ ውስጥ ነው። ዛሬ ቅማንት የምንለው። የኢትዮፕያ ህዝብ እርስ በራስ መጠፋፋት ከመጣ ዛሬ የግብፅ ሃያል መሆናችን መረጃ ይጠፋል ማለት ነ።
Thank you for teaching the right thing to this empty headed shallow narcissist parrot! 8)

sun,
Rather than latching on to tlel's comment, why don't copy and paste one of your boring quotes & scribble your page long gibberish that no one cares to read !!!
Hmm... 8)

What is the catch here? I was only complementing a fellow former for the nice lectures he gave you for free so that you may become wiser and cooler instead of increasingly becoming a rioter and a shooter.
:evil:

Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by Horus » 30 Apr 2020, 00:05

sun wrote:
29 Apr 2020, 21:15

ልአልአልአልአልአልአልአልልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልአልልአልአ get a life dude.

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክቶች፡ አንበሳ፣ ንስር፣ ፈረስ፣ በሬ፣ ጣኦት ሳይሆን !!

Post by EPRDF » 02 May 2020, 16:31

የአንበሳው ዓርማ የነበረው ቁርኝት ከነገስታቱ ጋር እንጂ ከኢትዮጵያ ሰፊው ሕዝብ ህልውና ጋር አልነበረም፣ ያም በ66ቱ አብዮት ማግስት ያለቀለት ጉዳይ ነው and with more good points by Obbo QeJela and his co

Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክቶች፡ አንበሳ፣ ንስር፣ ፈረስ፣ በሬ፣ ጣኦት ሳይሆን !!

Post by Horus » 02 May 2020, 18:40

በኢትዮጵያ ሁሉም ተነስቶ በማያውቀ ነገር መቀባጠር ነው። ይህ የኦነግ መሪ እንዴት አንድ አገር መምራት እንደ ማይችል ነው ያሳየው ። አንበሳ የእንሰሳዎች ሃያል ነው። ንስር የወፎች ሃያል ነው። አንዱ በምድር ሌላው በሰማይ ።

ያንድ አገር ራዕይ ጠንካራ፣ ሃያል የምይደፈር ፣ታላቅ አገር መሆን ነው ። አንበሳ ያንድ ሰው ምልክት አይደለም ። ንስር ያንድ መሪ ምልክት አይደለም። ያንድ አገር፣ ያንድ ሕዝብ ስልታኔ ታላቅነት ፣ ያንድ ህዝብ ታላቅ ማሀበረ ሰብ የምሆን ራዕይ፣ ርእዮትና ትልም ነው።

አንበሳን ከምልክትነት በማንሳት አበሻ ምን አገኘ? ታናሽነት ፣ ውድቀት ፣ ስደት ፣ ውርደትና ድቀት ። እነዚህን መሰል ባዶ አንጎሎች፣ እነዚህን መሰል ሪታርዶች ይዛ ነው ኢትዮጵያ አገር ለመሆን ምትጥረው።

እንዲያውም አገርች ያንበሳና ንስር ሃይል አዋህደው እጅግ ታላቅ ራ ዕ ይ ለመፍጠር ክሩቤ የሚባለው የንስር ራስና ክንፍ ፣ ያንበሳ ሰውነትና እግር ያለውን ምልክት ሰርተው ለዘመናት ይጠቀማሉ ።

የኢትዮጵያ መሃይሞች ዘላለማዊ ድንቁርናቸውን በህዝባችን ጭነው ሲያዋርዱን ይኖራሉ ።

አንበሳና ንስር የሃይለ ስላሴም፣ የመንግስቱም፣ የመልስም፣ ያቢይም ምልክቶች አይደሉም ። የኢትዮጵያ ታላቅነት ፣ ሃያልነት፣ ገናናነት ፣ የህዝቧ ሩቅ አላማና ሩቅ ትልም ምልክት ነው ።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክቶች፡ አንበሳ፣ ንስር፣ ፈረስ፣ በሬ፣ ጣኦት ሳይሆን !!

Post by EPRDF » 02 May 2020, 21:08

Horus wrote:
02 May 2020, 18:40
በኢትዮጵያ ሁሉም ተነስቶ በማያውቀ ነገር መቀባጠር ነው። ይህ የኦነግ መሪ እንዴት አንድ አገር መምራት እንደ ማይችል ነው ያሳየው ። እነዚህን መሰል ባዶ አንጎሎች፣ እነዚህን መሰል ሪታርዶች ይዛ ነው ኢትዮጵያ አገር ለመሆን ምትጥረው።
የኢትዮጵያ መሃይሞች ዘላለማዊ ድንቁርናቸውን በህዝባችን ጭነው ሲያዋርዱን ይኖራሉ ።
እሺ ዋጆ ሆረስ ኦቦ ቀጀላ የኦሮሞ ተወላጅና የኦነግ ተወካይ ስለሆኑ ከሳቸው የሚሰማውን ምክንያት እንዳለ ውድቅ ስታደርገው፣ ኢትዮጵያ የምትባለው ሐገር የኦነግ፣ ኦብነግ፣ሕወሃት ሞዓንበሳና የሌሎቹም በርካታ ዓይነት የፖለቲካ ፍላጎት ያላቸዉ የማሕበረሰቦችና የሕዝቦች ድምር ውጤት ሐገር መሆንዋን ጭራሽ ዘንግተህዋል። በሐገራቸውም ጉዳይ ያላቸውን ቃል/saying እንዳያስቀምጡ እየከለከልክ እያፈንካቸው ነዉ። ስታስበው አንተ በምታሳየዉ በዚህ ዓይነት ጭፍን ጥላቻስ/prejudice ሐገር ሊመራ የሚችል ይመስልሃል?
አንበሳና ንስር የሃይለ ስላሴም፣ የመንግስቱም፣ የመልስም፣ ያቢይም ምልክቶች አይደሉም ። የኢትዮጵያ ታላቅነት ፣ ሃያልነት፣ ገናናነት ፣ የህዝቧ ሩቅ አላማና ሩቅ ትልም ምልክት ነው ።
"አንበሳ ካለፉት መሪዎች የማናቸውም አልነበረም የኢትዮጵያ ሕዝብ ምልክት ነው" ኣይንህን በጨው ታጥበህ እያልከኝ ነው አሁን ያለህው። ለመሆኑ መቼ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወይም በሕዝብ የተመረጠ የኢትዮጵያ ፓርለማ አንበሳን ለብሔራዊ ዓርማነት የመረጠው? ይህ በኢትዮዽያ ሕዝብ ዐዕምሮ ተስሎ ያለዉ አንበሳ፣ ተወየዮቹም እንዳሉት ከሰሜኑ ክፍል የአማራ/ትግሬ ነገስታት ራሳቸውን ክአይሁዳ ጋር ለማስተሳስር፣ የሰለሞን የሳባ ዘር፣ ክአምላክ የተቀባን ስዩመ እግዝአብሄር ነን ለማለት ራሳቸው በፈጠሩት ተረት/myth ውስጥ የተወለደ አንበሳ እንደሆነ ነው ፀሐይ የሞቀው ዕውነታው። ከአንበሳም ተራ አንበሳ አይደለም፣ የአይሁዳ አንበሳ ነው እኮ። ከአርባ እስከ ሃምሳ ሚልዮን የሚገመት የእስልምና ኋይማኖት፣ ዋቀፈታ ኣታይስት እምነት ተከታዮች ባሉበት ምድር የአይሁዳ የሚል ታግ ለአንበሳው !ተለጥፎለት የብሔራዊ ዐርማችን ነው የምትለዉ ነገር ውኃ አይቋጥርም ዋጆዬ። ለዚህም ሐገር መምራት አይችሉም መሃይም ካልካቸው የኦነጉ ተወካይ ኦቦ መርዳስ ጋር መቶ በመቶ እስማማለሁ። ሁሉንም የምትወክል ብሔራዊ የእንስሳ symbol ካስፈለገ፣ ወደፊት በቀጥታ በሕዝብ የሚወከል ፓርላማ ሲቆም፣ እንደ አዲስ መምረጥ አግባብነት ይኖረዋል። አንበሳም ከተመረጠ ያኔ መልካም፣ እኔ ግን ድምፄ በዓለማችን በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ለምትገኘው ለ ዋልያ/ኒያላ ይሆናል።
ኼር!

Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክቶች፡ አንበሳ፣ ንስር፣ ፈረስ፣ በሬ፣ ጣኦት ሳይሆን !!

Post by Horus » 02 May 2020, 21:41

EPRD,
እኔ ከዚህ በፊት ብያለሁ፤ በሚቀጥለው ምርጫ አንበሳ ይቅረብና ህዝብ ድምጽ ይስጥበት ልክ እንደ ባንዲራው፣ እገመንግስቱ። ከዚያ በተረፈ የተገንጣይ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነጎች እንኳንስ ለኢትዮጵያ፣ እንኳንስ ለኦሮሞ፣ ለወለጋ የማይመጥኑ የጃጁ፣ አንጎላቸው የነጠፈ አሁንም ከፊዉዳሉ መንግስት ጋር ትግል ያልጨረሱ አሳዛኝ ፍጡራን ናችው ። እነሱ አንጎል ቢኖራቸው በመላ ኦሮም ያለውን አንበሳ እየሰደቡ ስለ ጉሬዛ፣ ጥንቸልና ዋሊያ አይቀባጥሩም ነበር። ግና አንዳንዱን ሰው ከትንሽ ቦታ ታወጣዋለህ እንጂ ትንሽነትን ከውስጡ ልታወጣ አትችልም። ናጋ!

Post Reply