Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ወይዘሮ ትዕግስት ፈተሐ ወግ (እህተ ማሪያም) ባሏ የሞተባት የ4 ልጆች እናት እንግሊዝ ዜጋ መሆኗን ፖሊስ አሳወቀ

Post by clear12 » 01 May 2020, 09:35

የኢትዮጵያ ህዝብ የማሪያምን ስዕል ፣ ቅዱስ የሚመስል ስም(እህተ ማሪያም or ነብይ ዘ-ኢትዮጵያ :idea: ) ፣ በዙፋንና ባንዲራ ታጅበው ከጥሩ ቃል ጋር አምላክ ላከኝ ብለው ብቅ ካሉበት ሳይጠራጠር እንደከብት መንዳት እንደሚቻል ማስተር ስንዱ :?: ትዕግስት አሳይታለች :twisted: :twisted: :cry:
Last edited by clear12 on 01 May 2020, 11:28, edited 6 times in total.

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: BREAKING NEWS ወይዘሮ ትዕግስት ፈተሐ ወግ (እህተ ማሪያም) ባሏ የሞተባት የ4 ልጆች እናት እንግሊዝ ዜጋ መሆኗን ፖሊስ አሳወቀ

Post by clear12 » 01 May 2020, 11:04

another example of typical Ethiopian's Divine madness or Mental delusional disorder http://www.habeshacults.com/company.html
Last edited by clear12 on 02 May 2020, 02:57, edited 1 time in total.


Post Reply