Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክቶች፡ አንበሳ፣ ንስር፣ ፈረስ፣ በሬ፣ ጣኦት ሳይሆን !!

Post by Horus » 26 Apr 2020, 17:58

እኔ ሆረስ እባላለሁ፣ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም ።

አንበሳ (አናብስት) የኢትዮጵያ እንሰሳ ነው ።
ስሙ ግዕዝ ነው ፣ ግዕዙ የመጣው ከጥንታዊ ግብጽ (ቀምት) ቋንቋ ሲሆን ብሎም የሴም ቃል ነው ።
ትርጉሙ ጀግና ማለት ነው ።
አንበሳ (ጀግና) ማለት በጣም ጠንካራ፣ ሃያል፣ ደጀን፣ ተከላካይ፣ የማይደፈር ማለት ነው ።

ጣኦስ ማለት ጦስ፣ ጣኦት፣ ዳኦስ፣ ዲዩስ አምላክ ወይም መለኮታዊ፣ ያምላክ መንፈስ ማለት ነው ። ዲቫይን ፎርስ እንደ ማለት ።
አጠቃቀሙ እንደ ምሳሌ፣ እንደ ሜታፎር ነው ።
ካክ፣ ኮክ፣ ከሽ ማለት የሚቀሰቅስ ኤነርጂ፣ ጉልበት ማለት ነው።
ገዥ፣ ንጉስ፣ ገዢ፣ እዣ፣ ወይም ሃይል ማለት ነው።
በቅድመ ክርስትና ጣኦስ፣ ዚዩስ ፣ ዲኡስ ታሆስ ማለት ፈጣሪ ወይም አምላክ ወይም ጎድ ማለት ነው ።
ስልጣናቸውን ከፈጣሪ የሚያገኙ አልፎም እንደ አምላክም እንደ ንጉስም የነበሩት ገዥዎች ከግብጽ፣ ቅርብ ምስራቅ እስከ ህንድ የንግስና የስረው መንግስት ምልክት ያደረጉት ስዕለ መንግስት ነው ፒኮክ ማለት ።

እኔ ጃዋርን በሺ ነገሮች ላይ እቃወመዋለሁ ። ግን በዚህ በፒኮክ ያምልኮ ወዝግብ አቢይ እጁን ማውጣት አለበት ማለቱ ትክክል ነው ።

የነፋርስ፣ ባቢሎን፣ ሕንድ ነገስታት ክርስቲያን ወይም ባንድ አምላክ ስለማያምኑ ፒኮክን ተጠቀሙ ። ባንድ ፈጣሪ የሚያምኑት ጥንታዊ ነገስታት ከፒኮክ አንበሳ የመረጡት ለዚህ ይመስላል ።

ዞሮ ዞር አቢይ አላስፈላጊ ውስብስብ የእምነት ንትርክ ከፖለቲካ ጋር እያመሰ ስለሆነ ለሱም አይጠቅመውም ። ይቅር ፣ ባንበሳው እንርጋ !!!
Last edited by Horus on 29 Apr 2020, 02:16, edited 2 times in total.

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by EPRDF » 26 Apr 2020, 18:45

ማን ነው ኣንበሳን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት ያደረገው ለዚያውም የኣይሁዳ ኣንበሳ።

ለምንድነው ከኣንድ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ክፍል የሚመነጨው ምልክትም እንበለው ኣርማ ፣ ብሔራዊ የሚል ቃል ተለጥፎበት የመላውን ሕብረ ብሔር ቀለማት ሕዝብ ያለባትን ሐገር እንዲወክል መለያ ሆኖ የሚጠራው? ለምን ለምን?

የኣይሁዳ ኣንበሳም ይሁን የግሪክ ወይም የሮማን፣ ያንን ኣንበሳም ይሁን ዝሆን፣ ብሔራዊ የሚል ቃል ከመስጠት ተኣቅባችሁ፣ ለራሳችሁ በግቢያችሁ ወይም በቀዬያችሁ ኣጊጡበት። ሌላው ላይ ለመጫን እየሞከራችሁ ግን ጎራዴ ኣታማዙን እባካችሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by Horus » 26 Apr 2020, 18:55

ኢፒአርዲኦኢፍ

እኔ ካንተ ጋር ልስማማና የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት ፣ ባንዲራው ላይ ያለው የሴጣን ኮከብ፣ ይህችም ፒኮክ ምትባል ጣኦት እና አንበሳውም ሕዝብ በድምጽ ይምረጣቸው እስቲ ? ያ ሲባልኮ በግድ በኛ ላይ ይም ያም ቅራቅንቦ ምትለጥፉብን እናነተ እንጂ እኛ ሕዝቡ አይደለንም ። እኔ ድምጼን እዚህ ሃረግ ላይ ሰጠሁ ። እስቲ ያንተን ድምጽ እስከ ምክኛቱ ነገርን?

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦስ እንደ ሚሻል

Post by sun » 26 Apr 2020, 19:08

Horus wrote:
26 Apr 2020, 17:58
እኔ ሆረስ እባላለሁ፣ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም ።

አንበሳ (አናብስት) የኢትዮጵያ እንሰሳ ነው ።
ስሙ ግዕዝ ነው ፣ ግዕዙ የመጣው ከጥንታዊ ግብጽ (ቀምት) ቋንቋ ሲሆን ብሎም የሴም ቃል ነው ።
ትርጉሙ ጀግና ማለት ነው ።
አንበሳ (ጀግና) ማለት በጣም ጠንካራ፣ ሃያል፣ ደጀን፣ ተከላካይ፣ የማይደፈር ማለት ነው ።

ጣኦስ ማለት ጦስ፣ ጣኦት፣ ዳኦስ፣ ዲዩስ አምላክ ወይም መለክታዊ መንፈስ ማለት ነው
አጠቃቀሙ እንደ ምሳሌ፣ እንደ ሜታፎር ነው ።
ካክ፣ ኮክ፣ ከሽ ማለት የሚቀሰቅስ ኤነርግጂ፣ ጉልበት ማለት ነው።
ገዥ፣ ንጉስ፣ ገዢ፣ እዣ፣ ወይም ሃይል ማለት ነው።
በቅድመ ክርስትና ጣኦስ፣ ዚዩስ ፣ ዲኡስ ታሆስ ማለት ፈጣሪ ወይም አምላክ ወይም ጎድ ማለት ነው ።
ስልጣናቸውን ከፈጣሪ የሚያገኙ አልፎም እንደ አምላክም እንደ ንጉስም የነበሩት ገዥዎች ከግብጽ፣ ቅርብ ምስራቅ እስከ ህንድ የንግስና የስረው መንግስት ምልክት ያደረጉት ስዕለ መንግስት ነው ፒኮክ ማለት ።

እኔ ጃዋርን አሺ ነገሮች ላይ እቃወመዋለሁ ። ግን በዚህ በፒኮክ ያምልኮ ወዝግብ አቢይ እጁን ማውጣት አለበት ።

የነፋርስ፣ ባቢሎን፣ ሕንድ ነገስታት ክርስቲያን ወይም ባንድ አምላክ ስለማያምኑ ፒኮክን ተጠቀሙ ። ባንድ ፈጣሪ የሚያምኑት ጥንታዊ ነገስታት ከፒኮክ አንበሳ የመረጡት ለዚህ ይመስላል ።

ዞሮ ዞር አቢይ አላስፈላጊ ውስብስብ የእምነት ንትርክ ከፖለቲካ ጋር እያመሰ ስለሆነ ለሱም አይጠቅመውም ። ይቅር ፣ ባንበሳው እንርጋ !!!
Really? :mrgreen: :mrgreen:

For your information Mamma Ethiopia is neither a Lion nor male and masculine.
Mamma Ethiopia is female and feminine. That is also why it is popularly referred to as "Ennaat Ethiopia" (Mother Ethiopia)

If you don't believe just ask from the legendary artist maistre Afewerk Tekle known to be painting symbols and legends of Ethiopia. Check his "Mother Ethiopia" female painting which represent Mamma Ethiopia with a single singular painting. Do you think that he couldn't paint the Sun, the man or the Lion as a symbol of Ethiopia and Ethiopianism? Last but not least why should it concern Jawar even a little bit whether the leaders prefer wild Lion or beautiful hypnotizing Peacock to symbolize the palace during this 21st century or era of all possibilities where everything is possible and the expression IMPOSSIBLE is NOTHING!

Jawar better offer alternative genuine possibilities of substance in the areas of clean water supply, healthcare provisions, enough food productions, infrastructure developments in rural areas, security provisions and peace promotion etc. rather than dealing with birds and wild animals and playing with attention diverting nixxYegna baboons trying to divided Oromos and grab power from behind the door. Goraade linnimaazeez aqitaachaa lay ikko nen! 8)
Last edited by sun on 26 Apr 2020, 19:24, edited 1 time in total.

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by EPRDF » 26 Apr 2020, 19:14

ኣዪ ዋጆ ሆረስ፣ ኣብሽር ኣብሽር።
ዲሞክራታይዜሽኑን እናጡዋጡፈውና ሁለታችንም ሕዝብ ይፍረደን፣ በበኩሌ በፀጋ ተቀብያለሁ።
የምነግርህ ግን፣ ለኔ ህዝብ ፣ ጥቂት ጎጃሜ፣ ጎንደሬ፣ምንጃሬ ና ሶዶክስታኔን ብቻ ኣይደለም፣ መላውን የኢትዮጵያ ዥጉርጉር ሕዝብን ነው ሕዝብ የምለው።
ኼር!

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by Horus » 26 Apr 2020, 21:23

ሰን፣
ነገሩን አልያዝከውም ማለት ነው። ንትርኩ እኮ ሴት ወይ ወንድ በሚል አይደለም ።
ይህ ምታየው ዝጉርጉር ወፍ ፒኮክ ወንድ ነው ። ይህን ሁሉ ሚዝጎረጎረው ደሞ ሴቷን ለመጥበስ ነው ። አሷማ አመድ የመሰልች ሴት ነች ።

ኢፒዲአራኤፍ

ምን ለማለት እንደ ፈልግህ አልገባኝም ። ያም ሆነ ይህ ሶዶ ሚለው ኤክሶኒም (በሌሎች የተሰጠ ስም) ተወው እና ክስታኔ በላቸው ። የጠየቅሁክን ግ ን አልመለስክም። ይብቃን !

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by TGAA » 26 Apr 2020, 21:42

Horus wrote:
26 Apr 2020, 17:58
እኔ ሆረስ እባላለሁ፣ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም ።

አንበሳ (አናብስት) የኢትዮጵያ እንሰሳ ነው ።
ስሙ ግዕዝ ነው ፣ ግዕዙ የመጣው ከጥንታዊ ግብጽ (ቀምት) ቋንቋ ሲሆን ብሎም የሴም ቃል ነው ።
ትርጉሙ ጀግና ማለት ነው ።
አንበሳ (ጀግና) ማለት በጣም ጠንካራ፣ ሃያል፣ ደጀን፣ ተከላካይ፣ የማይደፈር ማለት ነው ።

ጣኦስ ማለት ጦስ፣ ጣኦት፣ ዳኦስ፣ ዲዩስ አምላክ ወይም መለኮታዊ፣ ያምላክ መንፈስ ማለት ነው ። ዲቫይን ፎርስ እንደ ማለት ።
አጠቃቀሙ እንደ ምሳሌ፣ እንደ ሜታፎር ነው ።
ካክ፣ ኮክ፣ ከሽ ማለት የሚቀሰቅስ ኤነርጂ፣ ጉልበት ማለት ነው።
ገዥ፣ ንጉስ፣ ገዢ፣ እዣ፣ ወይም ሃይል ማለት ነው።
በቅድመ ክርስትና ጣኦስ፣ ዚዩስ ፣ ዲኡስ ታሆስ ማለት ፈጣሪ ወይም አምላክ ወይም ጎድ ማለት ነው ።
ስልጣናቸውን ከፈጣሪ የሚያገኙ አልፎም እንደ አምላክም እንደ ንጉስም የነበሩት ገዥዎች ከግብጽ፣ ቅርብ ምስራቅ እስከ ህንድ የንግስና የስረው መንግስት ምልክት ያደረጉት ስዕለ መንግስት ነው ፒኮክ ማለት ።

እኔ ጃዋርን በሺ ነገሮች ላይ እቃወመዋለሁ ። ግን በዚህ በፒኮክ ያምልኮ ወዝግብ አቢይ እጁን ማውጣት አለበት ማለቱ ትክክል ነው ።

የነፋርስ፣ ባቢሎን፣ ሕንድ ነገስታት ክርስቲያን ወይም ባንድ አምላክ ስለማያምኑ ፒኮክን ተጠቀሙ ። ባንድ ፈጣሪ የሚያምኑት ጥንታዊ ነገስታት ከፒኮክ አንበሳ የመረጡት ለዚህ ይመስላል ።

ዞሮ ዞር አቢይ አላስፈላጊ ውስብስብ የእምነት ንትርክ ከፖለቲካ ጋር እያመሰ ስለሆነ ለሱም አይጠቅመውም ። ይቅር ፣ ባንበሳው እንርጋ !!!
ሆረስ ! የጨበሬ ፖለቲካ ይሄ ነው ፤ ንፋስ ያመጣውን ቅንጭብ ሀሳብ ግልብጦ መለጠፍ የፖለቲካ ብስለት እየሆነ ከመጣ ውሎ አድሯል ፤ አሜሪካ ለምን eagle, Russian bear china's dragon , for Example , eagle ለአሜሪካኖች ነጻነትን ፤ ሀያልነትን ይወክላል፡ ለኢትዮጵያ ደግሞ በተመሳሳይ መንገድ ጀግንነትን ፤ ቀናኢ ነጻነት ያላት ሀገር መሆኖን ለአለም በተደጋጋሚ ያሳየቸ ሀገር በመሆኖ ፤ አጼ ዮሀንስ ፤ አጽ ቴድሮስ፤ አጼ ሚንልክ አድዋ ድረስ ይዘው የዝመቱበት ምልክት ነው፤ ይህ ምልከት ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ያለው ስነልቦና ፤ የለው የምልክት ትርጉም ብቅጡ ሳይመለከቱ ፤ በፖለቲካ ቡርቲ ኩርቲ አዲስ ነገር ለመፍጠር ሲሞክሩ በጣም ነው የሚገርመው፤ በደርግ ግዜ የሀይማኖት ተቋሞትን መሳደብና ማንቆሽሽ የጥሩ ኮምኒስት ተከታይ ምልክት ተደርጎ ይወሰድ እንደነበረው ፤ በወያኔ ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት በባዶ ሆድ መዘመር እንደ ጥሩ ብሄርተኝነት ይቆጠር እንደነበረው ፤ አሁን ድግሞ በብልጽግና ፓርቲ ሁሉም ነገር ተገለብጦ ህዝብ ሀሳቡን ሳይስጥበት ሁሉም ነገር የደቦ ፖለቲካ ሆኗል፤ ከዚያ በኋላ ልክ እንደ እግርኳስ ጫወታ መጯጯህ ብቻ ነው፡ በአንድ ቀን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የማትታወቀውን ፒኮክ የእኩልነት ምልከት ናት ብለው ልብ ሲያደርቁ መስማት ምን ያህል የእውቀት ክስረት ያለብን ህብረተሰብ መሆናችንን ያሳያል፡
ከስር የአብዞኛዎቹ ሀገሮች የመረጧቸውን የእንስሳ ምልክቶች ተመልከቱ ኢትዮጵያ የእንስሳን ምልከት በተመለከተ የወርቅ መስፍርት የሚያሟላ የአንበሳ ምልክት ነው ያላት ፤ አይታቹሁ ፍረዱ !
https://en.wikipedia.org/wiki/List_of_national_animals
Last edited by TGAA on 26 Apr 2020, 21:49, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by sun » 26 Apr 2020, 21:46

Horus wrote:
26 Apr 2020, 21:23
ሰን፣
ነገሩን አልያዝከውም ማለት ነው። ንትርኩ እኮ ሴት ወይ ወንድ በሚል አይደለም ።
ይህ ምታየው ዝጉርጉር ወፍ ፒኮክ ወንድ ነው ። ይህን ሁሉ ሚዝጎረጎረው ደሞ ሴቷን ለመጥበስ ነው ። አሷማ አመድ የመሰልች ሴት ነች ።

ኢፒዲአራኤፍ

ምን ለማለት እንደ ፈልግህ አልገባኝም ። ያም ሆነ ይህ ሶዶ ሚለው ኤክሶኒም (በሌሎች የተሰጠ ስም) ተወው እና ክስታኔ በላቸው ። የጠየቅሁክን ግ ን አልመለስክም። ይብቃን !
Hmm.... 8)

Okay, if the peacock is male then you must be careful and refrain from blaming, provoking and deliberately irritating the peaceful male peacock so that he may not get tired of your pathological dimwitted rantings and come to C0CK you thinking that you are the female peacock with his jovial C0CK and leave you on the abandoned old dock totally exhausted and unable to hold even a simple talk. :P

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by sun » 26 Apr 2020, 22:03

TGAA wrote:
26 Apr 2020, 21:42
Horus wrote:
26 Apr 2020, 17:58
እኔ ሆረስ እባላለሁ፣ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም ።

አንበሳ (አናብስት) የኢትዮጵያ እንሰሳ ነው ።
ስሙ ግዕዝ ነው ፣ ግዕዙ የመጣው ከጥንታዊ ግብጽ (ቀምት) ቋንቋ ሲሆን ብሎም የሴም ቃል ነው ።
ትርጉሙ ጀግና ማለት ነው ።
አንበሳ (ጀግና) ማለት በጣም ጠንካራ፣ ሃያል፣ ደጀን፣ ተከላካይ፣ የማይደፈር ማለት ነው ።

ጣኦስ ማለት ጦስ፣ ጣኦት፣ ዳኦስ፣ ዲዩስ አምላክ ወይም መለኮታዊ፣ ያምላክ መንፈስ ማለት ነው ። ዲቫይን ፎርስ እንደ ማለት ።
አጠቃቀሙ እንደ ምሳሌ፣ እንደ ሜታፎር ነው ።
ካክ፣ ኮክ፣ ከሽ ማለት የሚቀሰቅስ ኤነርጂ፣ ጉልበት ማለት ነው።
ገዥ፣ ንጉስ፣ ገዢ፣ እዣ፣ ወይም ሃይል ማለት ነው።
በቅድመ ክርስትና ጣኦስ፣ ዚዩስ ፣ ዲኡስ ታሆስ ማለት ፈጣሪ ወይም አምላክ ወይም ጎድ ማለት ነው ።
ስልጣናቸውን ከፈጣሪ የሚያገኙ አልፎም እንደ አምላክም እንደ ንጉስም የነበሩት ገዥዎች ከግብጽ፣ ቅርብ ምስራቅ እስከ ህንድ የንግስና የስረው መንግስት ምልክት ያደረጉት ስዕለ መንግስት ነው ፒኮክ ማለት ።

እኔ ጃዋርን በሺ ነገሮች ላይ እቃወመዋለሁ ። ግን በዚህ በፒኮክ ያምልኮ ወዝግብ አቢይ እጁን ማውጣት አለበት ማለቱ ትክክል ነው ።

የነፋርስ፣ ባቢሎን፣ ሕንድ ነገስታት ክርስቲያን ወይም ባንድ አምላክ ስለማያምኑ ፒኮክን ተጠቀሙ ። ባንድ ፈጣሪ የሚያምኑት ጥንታዊ ነገስታት ከፒኮክ አንበሳ የመረጡት ለዚህ ይመስላል ።

ዞሮ ዞር አቢይ አላስፈላጊ ውስብስብ የእምነት ንትርክ ከፖለቲካ ጋር እያመሰ ስለሆነ ለሱም አይጠቅመውም ። ይቅር ፣ ባንበሳው እንርጋ !!!
ሆረስ ! የጨበሬ ፖለቲካ ይሄ ነው ፤ ንፋስ ያመጣውን ቅንጭብ ሀሳብ ግልብጦ መለጠፍ የፖለቲካ ብስለት እየሆነ ከመጣ ውሎ አድሯል ፤ አሜሪካ ለምን eagle, Russian bear china's dragon , for Example , eagle ለአሜሪካኖች ነጻነትን ፤ ሀያልነትን ይወክላል፡ ለኢትዮጵያ ደግሞ በተመሳሳይ መንገድ ጀግንነትን ፤ ቀናኢ ነጻነት ያላት ሀገር መሆኖን ለአለም በተደጋጋሚ ያሳየቸ ሀገር በመሆኖ ፤ አጼ ዮሀንስ ፤ አጽ ቴድሮስ፤ አጼ ሚንልክ አድዋ ድረስ ይዘው የዝመቱበት ምልክት ነው፤ ይህ ምልከት ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ያለው ስነልቦና ፤ የለው የምልክት ትርጉም ብቅጡ ሳይመለከቱ ፤ በፖለቲካ ቡርቲ ኩርቲ አዲስ ነገር ለመፍጠር ሲሞክሩ በጣም ነው የሚገርመው፤ በደርግ ግዜ የሀይማኖት ተቋሞትን መሳደብና ማንቆሽሽ የጥሩ ኮምኒስት ተከታይ ምልክት ተደርጎ ይወሰድ እንደነበረው ፤ በወያኔ ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት በባዶ ሆድ መዘመር እንደ ጥሩ ብሄርተኝነት ይቆጠር እንደነበረው ፤ አሁን ድግሞ በብልጽግና ፓርቲ ሁሉም ነገር ተገለብጦ ህዝብ ሀሳቡን ሳይስጥበት ሁሉም ነገር የደቦ ፖለቲካ ሆኗል፤ ከዚያ በኋላ ልክ እንደ እግርኳስ ጫወታ መጯጯህ ብቻ ነው፡ በአንድ ቀን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የማትታወቀውን ፒኮክ የእኩልነት ምልከት ናት ብለው ልብ ሲያደርቁ መስማት ምን ያህል የእውቀት ክስረት ያለብን ህብረተሰብ መሆናችንን ያሳያል፡
ከዝር የአብዞኛዎቹ ሀገሮች የመረጧቸውን የእንስሳ ምልክቶች ተመልከቱ ኢትዮጵያ የእንስሳን ምልከት በተመለከተ የወርቅ መስፍርት የሚያሟላ የአንበሳ ምልክት ነው ያላት ፤ አይታቹሁ ፍረዱ !
https://en.wikipedia.org/wiki/List_of_national_animals
Hmm... 8)

Some 3000 years of bulsh!t rantings and baboon chest pumping cheap non stop b!tching propaganda accompanied with endless f@rtings from all sides while the people of Ethiopia were left behind being utterly wretched and down trodden even when wild animals like Lions and domestic animals like dogs were eating prime quality imported beef, right inside the palace moldy palace. Now that the palace is being renovated and being humanized from the inside out all the ragtag old system and old power admiring b!tch rats are coming out of their dark circles and chanting their usual b!tchy chants because they miss the old system and the old palace that is untouchable, and unreachable hedonistic self helping rulers who eat and over eat while the ordinary Ethiopian citizens were/are dying from hunger and utter unbelievable wretchedness. Uf..uff.. boring deep down to the bones.
8)

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by TGAA » 26 Apr 2020, 22:51

Since you seem to be suffering from brain dia$rrhea one has to stand aside to comprehend where you are running with it. 3000 years of bull%[deleted] is what made it possible for to b*tche as Ethiopian, so the bull is on you. Your ethnic craze hacks are excelled at lying. In order to convince us about the injustice done to wretched and downtrodden Ethiopians, you concoct a story about lions being feed with imported beef. The king eats local meat but his lions eat imported beef, how convincing is that, sun. But lying with a straight face is your unique talent. The downtrodden are still with us 1000000 to be exact( who need food assistance) --you tell me how changing the lion by fatherly peacock resolve the problem. To situate your tribal couch, as usual, your crocodile tears overflow in the name of downtrodden. Instead of addressing the issue under discussion your puff the old system that was dead more than a half-century, but for tribal goons like you, it is a good smokescreen to bait and switch.

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by Horus » 27 Apr 2020, 01:24

TGAA
በክክል !! ባቀረብከው ያለም ምልክቶች መሰረት 13 አገሮች የአንበሳ ብሄራዊ ምልክት አላቸው ።
ኢትዮጵያ
ጋምቢያ
ኢራን
ኬኒያ
ሊቢያ
ሉክሰምበርግ
ሰሜን ማሲዶኒያ
ሞሮኮ
እንግሊዝ
ቶጎ
ሲንጋፖር
ስሪላንካ
ሴራሊዮን

ከነዚህ አንዳቸውም የኢትዮጵያ እድሜ የላቸውም ።

እንዳልከው የኛ ዘመነኞች ልክ የኒው ዮርክ ፋሽን ዲዛይን ሸቀጥ አስተዋዋቂ እንጂ የአንዲት የጥንታዊት አገር ተረካቢና መሪ አይመስሉም ። የሚሰሩት ሁሉ አንድ ሌላ ቱሪስት ለመሳብ፣ አንድ ሌላ ዝጉርጉር ቀሚስ ለመሸጥ የሚራወጡ ነው ሚመስሉት ።

አንድነት ፓርክ የሚባለው ቀስ ብቀስ የፕላስቲክ ቅራቅምቦሽ እየሞላው ነው ። ዲዝኒላንድ ይመስላል ። ያሳፍራል ። ያሳዝናል ።

ባቢይ ዙሪያ ሆያ ሆዬ ሚሉት ምን ያህል እንዳልሰከኑ፣ ምን ያህል ባዲስ ስልጣን እንደ ሰከሩና ምን ያልህ ረግተው እንደ ማያስቡ ያሳዩበት አንዱ የፋሽን ሾው ይህ ፒኮክ የተባለው ቲያትር ነው ! ኬር !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by Horus » 27 Apr 2020, 16:24

አንደኛ፤ ጣኦስ የሚለው የግዕዝ ቃል ራሱ ከግሪክ የተውሰድ ተውሶ ቃል ነው ። ስለዚህ ራሱ ስሙ ላገራችን አይገባም ።

ሁለተኛ፣ ታኦስ የሚለው ክሪኮች ለፒኮክ የሰጡት ስም ራሱ የግሪክ ቃል ሳይሆን ራሳቸው ግሪኮች ከታሚል ቋንቋ የተዋሱት ነው ። ስለዚህ ጣኦስ ከግዕዝ ተገኘ ማለት ስህተት ነው ።

ሶስተኛ፣ የክሪክ አማልክትና ጀግኖች ተረት (ሚትዝ) ከፒኮክ ጋር የተያያዙትን አርጎስ፣ ሄርሚስ፣ ሄራ የሚገናኘው የአርጎስ 100 አይኖች በፒኮኩ ችራ ላይ መደርጉ ነው ።

አራተኛ ፣ ኮክ የሚለው ጽንስ ከህንድ፣ ባቢሎን፣ ኢራን የጥንት ነገስታት ጋር የተያያዘው ኮክ፣ ከዝ፣ ሻ የሚሉት ጽንሶች ንጉስ፣ ገዢ፤ የሚለው ቃል ከዚያ ሰር የተቀዱ ናቸው።

አምስተኛ ፣ የአንበሳን ስረ ቃል ጀግና ሃያል ማለት ነው ። ጣኦት ወይም ጎድ የሚል ትርጉም ስለሌለው አንበሳ ከፒኮክ የተሻለ ምልክት ነው ።

እኔ ባንድ ቀን ያደኩትን ያህል ምርምር ሳያደርጉ መንግስት ከሚያማክሩ ማኪያቬሌዎች እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ! ኬር

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by TGAA » 27 Apr 2020, 17:50

ሆረስ ፣ ብዙዎቹን የአመለካከት ስንኩልነትን በጥሩ ሁኔ ስላስቀመጥከው የምጨምረው ነገር የለኝም ፡፡ እላይ ከጠቀስካቸው ሀገሮች አንዳንዶቹ ሀገሮች ከአንድ በላይ ብሄራዊ የሆኑ ምልከቶችን ይጠቀማሉ ፤ ለምሳሌ ህንድ 5 ምልክቶችን ኮብራ እባብንና ፒኮክን ጨመሮ ትጠቀማለች፤ ፊንላንድ 5 ምልክቶችን ዴንማርክ 3 ፤ ካናዳ 2 ፤ ቻይና 3፤ ይህ የሚያሳየን ሀገሮች የተለያዩ የብሄራዊ ምልክቶች እንዲገልጻቸው ማድረግ ይችላሉ ያለምንም ተቃርኖ፤ በኛ ሀገር ያለው ልክፍት ልበለው ወይም እርግማን ግን አዲስ ሀሳብ ይዞ መጣሁ የሚል ሁሉ ከበፊቱ ያለውን ታሪክ ፤ ስራ፤ ታሪካዊ ጀኖችን ፤ ብሄራዊ ምልክቶችን ደምሦሶ ከባዶ መጀመርን ነው፤ በጣም ደካማ ለእድገትና የማይመች በጥላቻ ብቻ ላይ የተመሰረተ ኋላ ቀር አስተሳሰብ ነው፤ አንዲስ ምስሎችን አዲስ ነባራዊ እውነታን ባገናዘበና ህዝባዊ ተቀባይነት ባለው መንገድ ማስተዋወቅ ይቻላል ፤ ካንድም ሁለት ሶስት ብሄራዊ የሆኑ ምልክቶች ሊኖሩን ይችላሉ በተለያየ ሁኔታ የኛን ማንንነት በሚያንጸባረቅ መንገድ ፤ ነገር ግን የፖለቲካ አጀንዳ ባለው መንገድ ፤ ጥላቻ ባዘለ መልኩ የህዝብን ፍላጎት ባላገናዘበ መልኩ ህዝብ ላይ መጫን ግን ሁልግዜም ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው፡፡ የኦሮሞ በላይነት ለማስፈን የሚቁነጠነጡ ጠባቦች ድክመት ዲሞክራሲያዊ ሻማቸውን እስከሚያስኬዳቸው ድረስ ይለብሳሉ ፤ ግን ያ የሚፈልጉትን ነገር የማያስገኝ ሲመስላቸው ግን የድብቅ አጀንዳቸውን በጉልበት ለመጫን ሲፍጨረጨሩ ይታያሉ፡፡ የሚበጃቸው መንገድ ግን ግልጽ በሆነ መንገድ ሁሉንም ባካተተ መንገድ ከህብረተሰቡ ጋር ተወያይተውና ተደራድረው ይሁሉንም ተቀባይነትና ድጋፍ ባለው መንገድ ቢሄዱ ነው፤ ይዋል ይደር እንጂ ወደዚያ መምጣታቸው ግን አይቀርም፡፡

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by EPRDF » 27 Apr 2020, 19:52

ምንድነው ዋጆ ሆረስ ጣኦስ ጣኦት የግሪክ ቃል የግዕዝ ቃል እያልክ የምታወናብደው። ትክክለኛ አጠራሩ ጣውዑስ ነው ቃሉም የኣረብኛ ቃል ነው። በግሪክኛ ታዎስ የሚል ቃል ስላለ ከጣኦስ ጋር ኣዛምደህ የግሪክ ቃል ነው የምትለው ምንም ዓይነት መረጃም ማስረጃም የለም ።

የቃሉ አጠራር (ፕሮናውንስ) የምታደርገው ጣውዑስ ብለህ ነው፣ የመጣውም ከኣርብኛ ቋንቋ ነው በቃ፣ዲቶ።

ይህንን ካልኩ ዘንዳ፣ ዳንኤል ክብረት፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ ኣማካሪና ባለሟል፣ የዛሬ ሶስት ወር ኣራት መስጊድና የሙስሊሞች ንብረት ሲቃጠል ከኋላ ሁኖ ኣይዞህ በለው ግፋ በለው ሲል የነበረ ዲያቆን ነው፣ አሁን ታዲያ አንተና ጋዜጠኛ ቴድሮስ ፀጋዬ ያኔ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪዎች ላይ ቅሬታ ያላሰማችሁ ጉዶች፣ ዛሬ የፒኮኳ ጉዳይ አንገብግቦዋችሁ ታጉረመርሙ ጀመር። ይገርማል።

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by Horus » 27 Apr 2020, 20:28

EPRDF wrote:
27 Apr 2020, 19:52
ምንድነው ዋጆ ሆረስ ጣኦስ ጣኦት የግሪክ ቃል የግዕዝ ቃል እያልክ የምታወናብደው። ትክክለኛ አጠራሩ ጣውዑስ ነው ቃሉም የኣረብኛ ቃል ነው። በግሪክኛ ታዎስ የሚል ቃል ስላለ ከጣኦስ ጋር ኣዛምደህ የግሪክ ቃል ነው የምትለው ምንም ዓይነት መረጃም ማስረጃም የለም ።

የቃሉ አጠራር (ፕሮናውንስ) የምታደርገው ጣውዑስ ብለህ ነው፣ የመጣውም ከኣርብኛ ቋንቋ ነው በቃ፣ዲቶ።

ይህንን ካልኩ ዘንዳ፣ ዳንኤል ክብረት፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ ኣማካሪና ባለሟል፣ የዛሬ ሶስት ወር ኣራት መስጊድና የሙስሊሞች ንብረት ሲቃጠል ከኋላ ሁኖ ኣይዞህ በለው ግፋ በለው ሲል የነበረ ዲያቆን ነው፣ አሁን ታዲያ አንተና ጋዜጠኛ ቴድሮስ ፀጋዬ ያኔ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪዎች ላይ ቅሬታ ያላሰማችሁ ጉዶች፣ ዛሬ የፒኮኳ ጉዳይ አንገብግቦዋችሁ ታጉረመርሙ ጀመር። ይገርማል።

እኔ አንተን በግል የማስጠናበት መንገድ የለኝም ። ካሰኘህ የሚካሄደውን ውይይት ተከታተል ። የፒፎል ፒኮክ ስር ከላቲን እና ግሪክ ፈትሽ መልሱን ታገኛለህ ። ወፉ ያረብ ወፍ ስላልሆነ የነሱም ስም በግድ የተውሶ ይሆናል ። በግሪክ ታኦስ ማለት ፒኮክ ማለት ። እንሱም የተዋሱት ቶኬ ከሚል ታሚ ል ነው ። ቶኬን ቶሄ፣ ታሆስ ብለው አሰራጩት ። ያ ነው ገ እ ዝ ወስጥ ጣኦስ የተባለው ። አይ ግ ዕ ዝ ካረብ ተዋሰ ካልክ አሳየን ። ወፉ ያረብም ያበሻም የግሪክም የላቲም አይደል ። ታሚል ቋንቋ ያለው ደቡብ ህንድ ነው ። አስታ ላቪስታ !

Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by Horus » 27 Apr 2020, 21:02

TGAA
ትክክል ። ሌሎች ብሄረ ሰቦችን የሚወክሉ ሌሎች ያገራችን እንሰሶች መደመር ከፈልጉ ያንን አይደለም ያደረጉት ። ደሞ አቶ ሲሳይ አጌና እንዳለው ወፉ የተደረገበት ቦታ ዋናነት መሆን ወይ አለመሆን ሳይሆን ይህን ባእድ ሃሳብ ለምን አስፈለገ ነው። ህዝብ አወያይተው ያሳምኑና ።

EPRDF
የግ ዕ ዙ ጣኦስ የተወሰደው አል ታዉስ ከሚለው አረብኛ ሳይሆን ታኦስ ከሚለው ጥንታዊ ግሪክ ነው ። ይሀ ክሰር
https://www.etymonline.com/word/peacock

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by TGAA » 27 Apr 2020, 21:05

EPRDF like chenwit his Godfather lies through his teeth. We can say a lot of things about Danial Kbret but Cheering for the Mosques burning is/was not one of them. Weyanes መቼ ነው ወደቀ ሲባል ተሰበረ ውሸት የምታቆሙት ፤ ያልገባቸሁ ነገር ግን ከውሸታችሁ ብዛት እውነት ስትናገሩ የሚያምናቸሁ አታገኝም፤ እኔ የዳንኤል ቲፎዞ አይደለሁም ፤ እርሱ ከሙስሊሙ ህብረተስብ ላይ ካደረስው በኦርቶዶክስ ላይ ያደረገው ጉዳት ይበዛል ፤

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by TGAA » 27 Apr 2020, 21:21

ሆሩስ ሲሳይ አጌናና ፕሮፊስር አል see no evil hear no evil approach has become so boring to even comment on it. Abey needs to get support on the merits of his work and rebuff on his misguided policies. That is how it should be.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምልክት፡ ለምን አንበሳ ከጣኦት እንደ ሚሻል

Post by tlel » 27 Apr 2020, 22:08

Horus wrote:
26 Apr 2020, 17:58
እኔ ሆረስ እባላለሁ፣ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም ።

አንበሳ (አናብስት) የኢትዮጵያ እንሰሳ ነው ።
ስሙ ግዕዝ ነው ፣ ግዕዙ የመጣው ከጥንታዊ ግብጽ (ቀምት) ቋንቋ ሲሆን ብሎም የሴም ቃል ነው ።
ትርጉሙ ጀግና ማለት ነው ።
አንበሳ (ጀግና) ማለት በጣም ጠንካራ፣ ሃያል፣ ደጀን፣ ተከላካይ፣ የማይደፈር ማለት ነው ።

ጣኦስ ማለት ጦስ፣ ጣኦት፣ ዳኦስ፣ ዲዩስ አምላክ ወይም መለኮታዊ፣ ያምላክ መንፈስ ማለት ነው ። ዲቫይን ፎርስ እንደ ማለት ።
አጠቃቀሙ እንደ ምሳሌ፣ እንደ ሜታፎር ነው ።
ካክ፣ ኮክ፣ ከሽ ማለት የሚቀሰቅስ ኤነርጂ፣ ጉልበት ማለት ነው።
ገዥ፣ ንጉስ፣ ገዢ፣ እዣ፣ ወይም ሃይል ማለት ነው።
በቅድመ ክርስትና ጣኦስ፣ ዚዩስ ፣ ዲኡስ ታሆስ ማለት ፈጣሪ ወይም አምላክ ወይም ጎድ ማለት ነው ።
ስልጣናቸውን ከፈጣሪ የሚያገኙ አልፎም እንደ አምላክም እንደ ንጉስም የነበሩት ገዥዎች ከግብጽ፣ ቅርብ ምስራቅ እስከ ህንድ የንግስና የስረው መንግስት ምልክት ያደረጉት ስዕለ መንግስት ነው ፒኮክ ማለት ።

እኔ ጃዋርን በሺ ነገሮች ላይ እቃወመዋለሁ ። ግን በዚህ በፒኮክ ያምልኮ ወዝግብ አቢይ እጁን ማውጣት አለበት ማለቱ ትክክል ነው ።

የነፋርስ፣ ባቢሎን፣ ሕንድ ነገስታት ክርስቲያን ወይም ባንድ አምላክ ስለማያምኑ ፒኮክን ተጠቀሙ ። ባንድ ፈጣሪ የሚያምኑት ጥንታዊ ነገስታት ከፒኮክ አንበሳ የመረጡት ለዚህ ይመስላል ።

ዞሮ ዞር አቢይ አላስፈላጊ ውስብስብ የእምነት ንትርክ ከፖለቲካ ጋር እያመሰ ስለሆነ ለሱም አይጠቅመውም ። ይቅር ፣ ባንበሳው እንርጋ !!!
ኣይ ኣቶ ሆረስ ዝም ብለህ ታወራለህ ግን ባሁን ጊዜ ከትምህርት ይልቅ እንዴት ድንቁርናን በዘር ውስጥ ኣስገብቶ እራስን ማጥፋት ደረጃ ላይ ነን። ኢር እውነት የሰይጣን ድረ ገጽ ኢትዮፕያን ለማጥፋት ነው። ሃላፊነቱ የማን እንደሆነ ኣይታወቅቅም የኢትዮፕያ ነው እኛ በዚህ ኣገር ውስጥ እንኖራለን ኢዮፕያን የመሳደብ መብታችን ነው ብለው ይኸው። ለማንኛውም ስለ ግብጻውያን ስታወራ፣ በፊት እንደጻፍኩት ዛሬ የምስራቅም ሆነ የሰሜን ኣፍሪካ ካርታ ከሃይማኖት ከቅኝ ግዛት በፊት ኣንድ ወይም የተቀራረበ ነበር። ታሪክ ተመራማሪዎች ሲናገሩ፣ የግብጽ ስልጣኔ እኮ ሁሉም ምስራቅ ኣፍሪካውያን የተሳትፉበት እንጂ ዛሬ ኣረቦች፣ ኣልነበረም። የግብጽ ስልጣኔን ያፈረሱት የውጭ ኣገራት፣ ግብጻውያን ሲ ፒፕል ወይም ከባህር ማዶ የመጡ ናቸው ማንነታችንን ስልጣኔያችንን ያጠፍብን ብለው የጥንት ግብጻውያን ግንባቸው ላይ በሃይሎ ግርፊክስ ጽፈውታል። የመጨረሻዋ ንግስት ስትኮበልል በጦርነት ምክኛት ፑንት ነበር የኮበለለችው ምክኛቱም ዘመዶቿ እዛ ነበሩና። በፊት ፑንት የኢትዮጵያ ግዛት ነበር፣ እንደውም ሶማለዎች ዛሬ ተብለው የሚጠሩት ያው የኢትዮፕያ ግዛት ውስጥ ነበሩ። ኢትዮጵያ እራሷን የጎዳቸው የጥንት ታሪኳን ስላጠፋች ነው። ሃይማኖት ቢመጣም ሁሉም ኣለም በጣኦት ያምን ነበር በዛን ግዜ ኢትዮፕያ ሃያል ነበረች ሃይማኖትን በመቀበል ጣዖት መጥፎ ነው ተብሎ ሃያል ማንነታችን መጥፋት ኣልነበረበትም። ከመት የግብጽ ስልጣኔ መነሻ ነው ከመት ኢትዮፕያ ውስጥ ነው። ዛሬ ቅማንት የምንለው። የኢትዮፕያ ህዝብ እርስ በራስ መጠፋፋት ከመጣ ዛሬ የግብፅ ሃያል መሆናችን መረጃ ይጠፋል ማለት ነ።

Post Reply