Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11077
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

የባህር በር ባለቤት መሆን የምንችልበት መንገድ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመስማማት ከባይሉል ኤርትራ እስከ ቡሬ ኢትዮጵያ የሚደርስ ቦይ መቆፈር ነው፡፡

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Apr 2020, 04:18

ሙሉቀን ተስፋው

የኢትዮጵያ ከቀይ ባህር የምትርቀው 50 ኪሎ ሜትር ያክል ነው፡፡ ለእኛ ቅርብ የሆነው የቀይ ባህር ክፍል በይሉል (Beylul) ይባላል፡፡ በይሉል ከአሰብ ወደብ ወደ ሰሜን በኩል የሚገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በኩል ለቀይ ባህር ቅርብ የሆነው ቦታ በአፋር ክልል የቡሬ መንደር ነች፡፡ ይህ ርቀት ከመስቀል አደባባይ እስከ ደብረ ዘይት ድረስ ካለው የሚርቅ አይደለም፡፡ ሆኖም በቅርብ ርቀት ካለው ባህር ለመርከብ ማቆሚያ የሚሆን ወደብ የለንም፡፡ ሆኖም አሰብን የግድ መመለስ ወይም ከኤርትራ ጋር መዋሀድ ወዘተ ከሚለው ሀሳብ ውጭ የባህር በር ባለቤት መሆን የምንችልበት መንገድ አለ፡፡
ይኼውም ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመስማማት ከባይሉል ኤርትራ እስከ ቡሬ ኢትዮጵያ የሚደርስ ቦይ መቆፈር ነው፡፡ ይህ የ50 ኪሎ ሜትር ቁፋሮና ግድብ አገራችን በዓመት ለወደብ ኪራይ ከምትከፍለው ባነሰ ወጭ የማለቅ እድል አለው፡፡

Read Full Article : https://mereja.com/amharic/v2/260636




( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: የባህር በር ባለቤት መሆን የምንችልበት መንገድ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመስማማት ከባይሉል ኤርትራ እስከ ቡሬ ኢትዮጵያ የሚደርስ ቦይ መቆፈር ነው፡፡

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 27 Apr 2020, 04:44

No one has prevented you from using our Eritrean port of Assab. The cure for your intellectually landlocked mentality cannot be found by digging canals, but rather by digging deep into your brain to see if there's adequate space for you to grow and develop into maturity, which is vital for reaching the civilization enjoyed by other landlocked nations.

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: የባህር በር ባለቤት መሆን የምንችልበት መንገድ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመስማማት ከባይሉል ኤርትራ እስከ ቡሬ ኢትዮጵያ የሚደርስ ቦይ መቆፈር ነው፡፡

Post by EthioRedSea » 27 Apr 2020, 05:41

No this is destroying the area and giving new geography. According to the Wuchale Treaty, south Mereb should be under Ethiopia or Tigray. Eritrea should give back south Mereb including Asseb to Tigray.

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የባህር በር ባለቤት መሆን የምንችልበት መንገድ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመስማማት ከባይሉል ኤርትራ እስከ ቡሬ ኢትዮጵያ የሚደርስ ቦይ መቆፈር ነው፡፡

Post by eden » 28 Jun 2020, 16:20

What’s the credential of the author? I think, the topic requires deep geological knowledge, not just geography, politics and sociology economic relationships

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የባህር በር ባለቤት መሆን የምንችልበት መንገድ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመስማማት ከባይሉል ኤርትራ እስከ ቡሬ ኢትዮጵያ የሚደርስ ቦይ መቆፈር ነው፡፡

Post by Abere » 28 Jun 2020, 17:36

መሬት ላይ ያለሰው አለ ዘፋኙ። መጀመሪያ እኮ አገራችንን የራባት ፍቅር ነው። ፍቅር ካለ ምን ተጨማሪ ወጭ ያስፈልጋል መሬት ቁፈራ። ቀጥታ መጠቀም ይቻላል። በመሠረቱ የከርሰ-ምድር ጥናት ትምብያ እኮ ያረጋገጠው ጉዳይ ከፊል የአፋር ምሥራቅ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወይም እንዴ ማዳጋሳካር ተቆርጠው ቀይባህር ማዶ ይሄዳሉ አልያም ይሰምጣሉ ይላል። ተጨማሪ የጂኦሎጂካል ጫና ከመፍጠር ለምታልፍ ዓለም አብሮ መኖር ነው በሰላም። መቼም ድሃ ዐመል የለውም ከአሥመራ በኩልም እንዴ ትልቅ ነገር ይታያል። አሁንም ዘፋኙ እንዳለው።
ውሃ ቀለብ ሆኖ ካሳደረ በሬ፣
ዐባይና ጥና አሉ በሀገሬ። ይኸም የተዛባ አመለካከት ነው። በኢትዮጵያም በኩልም መጀመሪያ ሰላም ከውሃ በላይ ተጠምታለች። ሰላም ሲመጣ መልካሙ ሁሉ ይመጣል። ለሠላም የተዘረጋ እጅ መልካም ነገርን ይዘግናል። ኢትዮጵያ የምትለመን አገር እንጅ የምትለምን አይደለችም። መሃሏ ገነት ነው።

Post Reply