Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

አይፈረድባቸውም፣ "የኢሳያስ አፈወርቂ ሞትና ትንሳኤ" የሚል ሳብጀክት "ከኣንደኛ ክፍል" ጀምሮ ነው የሚማሩት።

Post by pushkin » 25 Apr 2020, 18:34

ጉድ እኮ ነው!

ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀምሮ ዕድሚያቸው እንደ "ደብተራ ገረኺዳን ደስታ" እስኪያክሉ ድረስ የቅዠትና ህልም ትምህርት እየተማሩ ያድጋሉ።

ኢሳያስን ስንት ግዜ ነው የምንገድለው ብሎ የሚጠይቅ ቁምነገረኛ ታጣ።

አምና፣ ካቻምና፣ በ 2016, 2014, በ 2012 ገድለነው ኣልነበር እንዴ፣ ስንት ጊዜ እንግደለዋለን የሚል ኣዋቂ ሰው ታጣ!

በቃ!

እሳያስ በሂዎት ባይ ኖር ለትግራዮች ከኢሳያስ የባሰ እንደሚመጣ ገምተው ያውቃሉን!

ክልል ትግራይ በሙሉ፣ ሞተ ብለው እንኳን ኣደረሰን እያሉ ነው፣ እንኳን ደስ አለን!

Delusion!

ኣየ ትግራይ!

ኣዮኻ ናይና!

ሰይ ኮቲ!

ወይ ጉድ!

ውሸት እንደ ባህል!

ጓል ፈዳይን ሻዕቢያ ቫይናክ

Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: አይፈረድባቸውም፣ "የኢሳያስ አፈወርቂ ሞትና ትንሳኤ" የሚል ሳብጀክት "ከኣንደኛ ክፍል" ጀምሮ ነው የሚማሩት።

Post by Kuasmeda » 25 Apr 2020, 19:03

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
25 Apr 2020, 18:34
ጉድ እኮ ነው!

ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀምሮ ዕድሚያቸው እንደ "ደብተራ ገረኺዳን ደስታ" እስኪያክሉ ድረስ የቅዠትና ህልም ትምህርት እየተማሩ ያድጋሉ።

ኢሳያስን ስንት ግዜ ነው የምንገድለው ብሎ የሚጠይቅ ቁምነገረኛ ታጣ።

አምና፣ ካቻምና፣ በ 2016, 2014, በ 2012 ገድለነው ኣልነበር እንዴ፣ ስንት ጊዜ እንግደለዋለን የሚል ኣዋቂ ሰው ታጣ!

በቃ!

እሳያስ በሂዎት ባይ ኖር ለትግራዮች ከኢሳያስ የባሰ እንደሚመጣ ገምተው ያውቃሉን!

ክልል ትግራይ በሙሉ፣ ሞተ ብለው እንኳን ኣደረሰን እያሉ ነው፣ እንኳን ደስ አለን!

Delusion!

ኣየ ትግራይ!

ኣዮኻ ናይና!

ሰይ ኮቲ!

ወይ ጉድ!

ውሸት እንደ ባህል!

ጓል ፈዳይን ሻዕቢያ ቫይናክ

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: አይፈረድባቸውም፣ "የኢሳያስ አፈወርቂ ሞትና ትንሳኤ" የሚል ሳብጀክት "ከኣንደኛ ክፍል" ጀምሮ ነው የሚማሩት።

Post by Ejersa » 25 Apr 2020, 19:13

Post Reply