Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ወያኔዎች ሲባሉ ሁሉም የተመዘገበ ሪከርድ ያላቸው ሰዎች ናቸው!!!!

Post by Hameddibewoyane » 25 Apr 2020, 06:59

ተክለብርሃን ወልደአረጋይ የተባለ ሰውዬ ወደ ጫካ የገባው የእንጀራ እናቱን ለመበቀል እንደሆነ ተመዝግቦ ያለ ሃቅ ነው። ሰውዬው እንጀራና ወጥ አነሰኝ ብሎ አኩርፎ አሳዳጊውን ለመግደል የሸፈተ ገራሚ ፍጡር ነው። አሁን ከትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ "እኛ የሸፈትነው ትግራይን ለመገንጠል ነው" እያለ ነው። እኛ'ኮ ግራ ገባን የማንም ፈሳም እየተነሳ አገር እገነጥላለሁ እያለ ይፎክራል። ይሄ ሰውዬ በወልቃይት በኩል ወደ ሱዳን ከክንፈ ዳኘው ጋር ሲሸሽ አብሮ ተይዞ "እኔ የእስር ማዘዣ አልወጣብኝ" ብሎ ስቅስቅ ብሎ አልቅሶ የተለቀቀ ሰው እኮ ነው።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ወያኔዎች ሲባሉ ሁሉም የተመዘገበ ሪከርድ ያላቸው ሰዎች ናቸው!!!!

Post by Hameddibewoyane » 25 Apr 2020, 07:22

፸ እንደርታም እንደ ኦሮምያ!!!

የቀድሞ የኢንሳ ሃላፊ፣ ህወሓት በኦሮምያ ዙርያ መሬት ሲዘርፍ እንደ ነበረ ነግሮናልእና.
1. በአዲስ አበባ አካባቢ ያሉ የኦሮሞ ገበሬዎች ከነ ቤተሰቦቻቸው መሬታቸው ተነጥቀው ገቢ አልባ እንደሆኑ.
2. መሬቱ የተነጠቀ ገበሬም ካሳ ሳይከፈለው እና ስራ ሳይፈጠርለት መቆየቱን.
3. የአመፁ ዋና ምክንያት የመሬት ወረራ መሆኑን በግልፅ ተናግረዋል.

የኢንሳ ሃላፊ በነበረበት ወቅትም፣ መሬት ወረራም ለህወሓት የስልጣን አደጋ መሆኑን ለህወሓት ባለስልጣናት መናገሩን ነግሮናል። የሚበላው ያጣ ህዝብ መሪዎችን ይበላል የሚል አባባልም እውነት መሆኑን አረጋግጦልናል።

ከስህተታቸው የማይማሩ ህወሓቶች፣ ተኽለብርሃንን ጨምሮ ማለት ነው፣ ከስልጣን ተባረው መቀሌ መስፈር ከጀመሩበት ቀን በፊት እና ቦሃላ፣ የ፸ እንደርታ መሬት እየተቀራመቱ መሆናቸውን አልገባቸውም፣ ተኽለብርሃን በኦሮምያ በኢንቨስትመንት ስም መሬት መውረራቸው እና ህዝቡም እንዳመፀባቸው በግልፅ እየተናገረ፣ አሁንም ቢሆንም ግን ህወሓት በ፸ እንደርታ መቀሌ ዙርያ መሬት እየወረረ መሆኑን ለመናገር አልደፈረም፣ ትናንት የኦሮሞ ገበሬ መሬቱ ተነጥቆ እንዳመፀ ሁላ ነገም የ፸ እንደርታ ገበሬ የተነጠቀውን መሬቱን ለማስመለስ እንደሚያምፅ አልገባውም።

የ፸ እንደርታ ወጣቶች በግፍ እየታሰሩ ለመብታቸው ብለው ዓረና መቀላቀላቸው ወንጀል ተቆጥሮባቸው ታስረዋል፣ ተገድለዋል፣ አሁንም ቢሆን ግፍ እየደረሰባቸው ነው። ተኽለብርሃን ያልገባው ግን የክልል ስልጣን ይዞም አንድ ቀን መሬቱ በተነጠቀው የ፸ እንደርታ ገበሬ ላንዴ እና ለመጨረሻ ከስልጣኑ እንደሚወገድ ገና አልገባውም፣ ነገም የ፸ እንደርታ ገበሬ እና ወጣቱ እንደ ቄሮ ወጣት ከስልጣን እንደሚያስወግዳቸው ገና አልገባቸውም፣ የነብዩ ስሑል የትግል መነሻም አልገባህም ማለት ነው።ጊዜ ለኩሉ!!!
Hameddibewoyane wrote:
25 Apr 2020, 06:59

Post Reply