እኔ ብዙ ቃል መክተፍ አልሻም ።
አንደኛ፣ ፒኮክ የተሰኘው ወፍ መገኛውና ፍጥረቱ ምንም ከኢትዮጵያ ግንኙነት የሌለው ባዕድ የተውሶ የኩረጃ ጽንሰ ነገር ነው ። የሰው ልጅ መጸነሻ ለሆነችው ኢትዮጵያ አንድ የባዕድ ወፍ ዝርያ የኢትዮጵያን ምልክት ለማድረግ መሳሳት የዘመኑ በሽታ ብለነው እንለፍ ።
ሁለተኛ ፣ ታዎስ (ታኦስ) የሚለው የግሪክ ቃል በግሪክ ቋንቋ ፒኮክ ማለት ነው ቢባልም ወፉም ሆነ ቃሉ የግሪክ መሰረት የላቸውም ። ግሪክ ፒኮክ የተወለደበት አገር አይደለም ። ታዎስ (ታኦስ) የሚለው ቃል ግሪኮች ከታሚል ቋንቋ የተዋሱት ነው ። ወፉም ቃሉም የግሪክ አይደለም ። ወፉም ቃሉም የታሚል ነው ።
ይህም ሆነ ያ ያቢይ አማካሪዎች ይህን ሁሉ የውሰት መባከን ወስጥ ሚዳክሩት ምን ለምፍጠር፣ ምን ለመሆን ነው?
ሶስተኛ፣ ተማርን የሚሉ ብዙ ቀባጠሩ እንጂ ፒኮክ ማለት ወፍ ማለት ነው ። በግዕዝ እና ሌላም ኢትዮፒክ ቋንቋዎች ወፍ የሚለው ቃል ፎውል (fowl) ከሚለው የላቲንና ጀርመን ስረቃል የመጣ ነው ። በጉራማይሌ የቃል አሰካክ ባህል ፎወል የተባለው ቃል ከቀኝ ወደ ግራ ጽፈው ነው ወፍ የሚለው የኛን ቃል የሰሩት ። ራሱ ፎውል ወይም ፍሎ ላባ ላላቸው ለሚበሩ አእዋፋት ሁሉ የተሰጠ ስም ፍሎው፣ ፍላይ፣ በራሪ እንሰሳ ማለት ነው።
ባንድ ቃል ፒኮክን በግሪክ የተውሶ ቃል ታኦስ (ታዎስ) ብለን ስላሞካሸናት ያመጣነው ሌል ታምር ወይም ክብር የለም ። ፒኮክ ማለት ወፍ ማለት ነው። ያውም ኢትዮጵያዊ ያልህነ ወፍ ። ስለ ወፍ ከተባለ ስንት እንዳንበሳ ገናና የሆኑ እነ ንስር፣ ስላማዊ የሆኑ እነ ቡላል፣ እነ እርግብ አሉ።
ችግሩ አንድም በስልጣን ሰክሮ ለስዕለ ስልጣን መባከን፣ ሌላም አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መጻፍ አጠበች እንዲሉ ዲያቆን ማለት ነው።
ፒኮክ ወፍ እና የአቢይ አህመድ ስዕለ መንግስት ድራማ
Last edited by Horus on 25 Apr 2020, 03:49, edited 3 times in total.
Re: ፒኮክ ወፍ እና የአቢይ አህመድ ስዕለ መንግስት ድራማ
My friend, Meshrefet is QiTu gena yelTerege, asmesay, kahadi, leba, qimegna, afe-qibe-libe-chube, yehone eyugn eyugn ba'y, merh yelelew yechinqilat beshitegna:: He will make Ethiopians the laughing stocks of Africans. Your biramtunega should kill this werada yeset lij, balegie, fi'nafi'nt::
Re: ፒኮክ ወፍ እና የአቢይ አህመድ ስዕለ መንግስት ድራማ
አብደላ፣Abdelaziz wrote: ↑25 Apr 2020, 03:46My friend, Meshrefet is QiTu gena yelTerege, asmesay, kahadi, leba, qimegna, afe-qibe-libe-chube, yehone eyugn eyugn ba'y, merh yelelew yechinqilat beshitegna:: He will make Ethiopians the laughing stocks of Africans. Your biramtunega should kill this werada yeset lij, balegie, fi'nafi'nt::
ተሳስተሃል ። አቢይና ባካባቢው ያሉ ሰዎን ብዙ ብዙ በትክክል የሚሰሯቸው ነገሮች አሉ ። በስልጣን ግራቪቲ እየተገፉ አንዳንዴ ግዙፍ አንዳንዴ ደደብ ስህተት ሲሰሩ በግልጽ መተቸት የኛ የዚጎች ግዴታ ነው ። አንተ ለምን ሌባው ዎያኔ ተባረረ የሚል ንዴትና ብግነት ነው የሚያቃጥልህ ። እኔ በብዙ ብዙ ብዙ ነገሮች ያቢይ ደጋፊ ነኝ ። ልክ ባለፈው ግዜ ምሁራንን ዝቅዝቅ ሊያደግ እንደ ቃጣው አሁንም በዚህ ደደብ ፒኮክ በተባለ ወፍ ዙሪያ ይህን መሰል አላስፈላጊ ንትርክ በመፍጠሩ መናደዴ ካንተ ጋር አያጫውተኝም ። የዎያኔ ጸሃይ ጠልቃለች፣ እርምህን አውጣ አንተም ራስህን ክልብ በሽታ ጠብቅ ። ዎታኔን እርሳው ፣ አበቃ ፣ ለምሳሌ እነአቢይ ኮሮና በሚመለከት ግሩም እየሰሩ ነው !!
Re: ፒኮክ ወፍ እና የአቢይ አህመድ ስዕለ መንግስት ድራማ
Ouch!!
የቃሪያ ጥፊ ይሉሃል ይሄ ነው
Horus wrote: ↑25 Apr 2020, 04:02አብደላ፣Abdelaziz wrote: ↑25 Apr 2020, 03:46My friend, Meshrefet is QiTu gena yelTerege, asmesay, kahadi, leba, qimegna, afe-qibe-libe-chube, yehone eyugn eyugn ba'y, merh yelelew yechinqilat beshitegna:: He will make Ethiopians the laughing stocks of Africans. Your biramtunega should kill this werada yeset lij, balegie, fi'nafi'nt::
ተሳስተሃል ። አቢይና ባካባቢው ያሉ ሰዎን ብዙ ብዙ በትክክል የሚሰሯቸው ነገሮች አሉ ። በስልጣን ግራቪቲ እየተገፉ አንዳንዴ ግዙፍ አንዳንዴ ደደብ ስህተት ሲሰሩ በግልጽ መተቸት የኛ የዚጎች ግዴታ ነው ። አንተ ለምን ሌባው ዎያኔ ተባረረ የሚል ንዴትና ብግነት ነው የሚያቃጥልህ ። እኔ በብዙ ብዙ ብዙ ነገሮች ያቢይ ደጋፊ ነኝ ። ልክ ባለፈው ግዜ ምሁራንን ዝቅዝቅ ሊያደግ እንደ ቃጣው አሁንም በዚህ ደደብ ፒኮክ በተባለ ወፍ ዙሪያ ይህን መሰል አላስፈላጊ ንትርክ በመፍጠሩ መናደዴ ካንተ ጋር አያጫውተኝም ። የዎያኔ ጸሃይ ጠልቃለች፣ እርምህን አውጣ አንተም ራስህን ክልብ በሽታ ጠብቅ ። ዎታኔን እርሳው ፣ አበቃ ፣ ለምሳሌ እነአቢይ ኮሮና በሚመለከት ግሩም እየሰሩ ነው !!
Re: ፒኮክ ወፍ እና የአቢይ አህመድ ስዕለ መንግስት ድራማ
በዚህ ባይተዋር ወፍ ላይ መንግስት ያስነሳው ንትርክ አሳዛኝም አንስገራሚም ነው ። የኔ ጥያቄ ለምን አቢይ ይህን ጠነሰሰ የሚል ነው።
የመጀመሪያው ፉርሽነቱ ስሙ ነው። ጣኦስ የግሪክ ቃል ነው ። በግሪክ ፒኮክ ማለት ሲሆን የቃሉ ስር፣ የቃሉ ታሪክ ወይም አመጣጥ ራሳቸው ግሪኮች አያውቁትም ። የኢትዮጵያ ቋንቋ ሰብሳቢዎች ዝም ብለው ገለበጡት እንጂ ይህ ስም ከየት እንደ መጣ አያቁትም። ፒኮክ ፕፎል ከሚለው ላቲን ጋር የማይገናኝ ራሳቸው ግሪኮች የተዋሱት ቃል ነው። ስለዚህ ያቢይ አማካሪዎች የተራቀቁ መስሏቸው ጣኦስ ሲሉ መዋሳቸው ነው ።
ከዚህ ባለፈ ጣኦስ ከግሪኩ አማልክት ዲዩስ እና ከኢትዮጵያ ጣኦት ጋር ተገናኝቶ ሌላ ውዝግብ መፍጠሩ አይቀርም ።
ሁለተኛው ፉርሽነቱ የግሪኩ ታዎስ ወይም ታኦስ ሊቀዳ የሚችለው ከታሚል ቋንቋ ሆኖ እሱም የፒኮክ ላባ ማለት ነው ። ቃሉም ቶኬ ይባላል። ክሪኮች ቶሄ ብለውት ከዚያም ታሆ አሉት ። ትክክለኛ ትርጉሙ ግን ላባ እንጂ ወፍ ማለት አይደለም ።
ሶስተኛው መፎረሻው ፒኮክ በህንድ የጦር አማልክት ነው ። በግሪክ ያማልክቶች ተረት ውስጥ ከአርጎስ፣ ሄሚስ እና ሄራ አማልክት ጀግኖች ተረት ጋር በፒኮኩ ችራ ላይ ያሉት አይን የሚመሳስሉት ነገሮች ናቸው።
መሰረታዊ ትርጉማቸው ከጠባቂ፣ ከተከላካይ፣ ከደጀን ከፊል አምላክ ጀግንነት ጋር የተያያዘ ነው ። ማለትም ይህች ወፍ በር ለመጠበቅ፣ ያቢይን ስልጣን ከመከላከል ጋር ታስቦ ከሆነ ትክክል ነው ። ግን ሌላ ስለ ወፏ የሚባለው ሁሉ አዲስ ፈጠራ ነው ።
የግሪክ ስም የሰጡት ሰዎች ወፏ በግሪክ ትውፊት ወስጥ ምን ትርጉም ነበራት ብለው መጠየቅ ነበረባቸው ። አርጎስ የሚባለው የደጀን አምላክ 100 አይኖች ነበሩት ። አርጎስ በሄርሚስ ሲገደል 100 አይኖቹ በፒኮኩ ችራ ላይ አስቀንመጣቸው ፒኮክ የሄራ ተውዳጅ ወፍ ስለነበረ ። አርጎስ በ100 አይኖች በማየት ሁሉን ነገር የሚያይ ጠባቂ ነበር ። ይህ ነው የነአቢይ መግለጫ መሆን ያለበት።
ሄራ ግ ን የእናቶች አማልክት የሆነች ሴት እንጂ ወንድ አይደለችም ። ማለትም የወፉ ሃውልት በር እንዲጠብቅ የቆመው የኢትዮጵያ ሴቶችንና እና የአቢይ ባለቤት ከሆነ ትርጉም አለው ። ያ ካልሆነ ዝም ብሎ ኮንፉዝን ነው ።
ይህ ሁሉ አላስፈላጊ ዝባዝንኬ እና የምሳሌ፣ የመታፎር ፣ የማንነት ፍለጋ ቀውስ መንሳኤው አዲስ ታሪክ ለመጻፍ ፣ አዲስ የማንነት ሲምቦል ለመፈብረክ ደፋ ቀና ሲባል ነው። ያሳስናልም፣ ያሳፍራልም ፣ ያስገርማልም ።

Last edited by Horus on 25 Apr 2020, 19:50, edited 1 time in total.
Re: ፒኮክ ወፍ እና የአቢይ አህመድ ስዕለ መንግስት ድራማ
You are right Horus, Aziz is taking every opportunity to bring tplf back. We should worry though what is going on the Peacok thing and also I hear the demolishing of Seytan Bet?Horus wrote: ↑25 Apr 2020, 04:02አብደላ፣Abdelaziz wrote: ↑25 Apr 2020, 03:46My friend, Meshrefet is QiTu gena yelTerege, asmesay, kahadi, leba, qimegna, afe-qibe-libe-chube, yehone eyugn eyugn ba'y, merh yelelew yechinqilat beshitegna:: He will make Ethiopians the laughing stocks of Africans. Your biramtunega should kill this werada yeset lij, balegie, fi'nafi'nt::