BREAKING NEWS አላ ሙዲን በልጠው Forbes Magazine በአንደኝነት የመዘገባቸው ኢትዮጵያዊ ለኮሮና ቫይረስ እርዳት ሊያደርጉ ነው
ምን ታያለህ አሜን በል
ዳንሳ ይቅር በለኝ የሚያስብል ፍልጥ ነው ይሄ ደሞ
----- አለመማርን የመስለ ጥሩ ነገር የለም!!
Re: BREAKING NEWS አላ ሙዲን በልጠው Forbes Magazine በአንደኝነት የመዘገባቸው ኢትዮጵያዊ ለኮሮና ቫይረስ እርዳት ሊያደርጉ ነው
የሰለጠነው አለም አዳዲስ ቴክኖሎጂ ግኝቶችን ያፈልቃል ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነቶቹን ጀዝባዎችን
በስፋት ታፈልቃለች